በፍፁም ያገኛችሁትን ገንዘብ እንዚህ ናገሮች ላይ እንዳታውሉት።
➡️የመጀመሪያው ያልታወቁ ምንነታቸው ያልታወቁ ክሪፕቶዎች ላይ ገንዘባችሁን እንዳታባክኑ።ምክንያቱም አሁን ላይ ብዙ ክሪፕቶዎች አሉ ወዲያው ጭማሪያቸውን አይታችሁ invest ለማድረግ ካሰባችሁ ልትከስሩ ስለምችሉ በደንብ ጥናት አድርጉና ጀምሩ።
🎮በመቀጠል የ ቨርችዋል ጌሞች አሁን ላይ እንደ አሸን የፈሉት የቨርችዋል ጌሞች በቀላሉ የሚገኙ ስለሆኑ ገንዘባችንን ከማክሰር አልፈው ባዶ ሊያደርጉ ይቻልላሉ።ምክንያቱም ሞባይል ባንኪንግ📱 የምንጠቀም ከሆነ ወዲያው ያጣነውን ለማስመለስ በሚል ያለንን በሙሉ ልናጣ እንችላለን።
የኔ ህይወት ባለፉት ጊዜያት በእነዚህ ምክንያት ተበላሽቶ ነበር
ስለዚ አትሞክሩት🙅 በምንም ቢሆን በትንሽም ብላችሁ ይሄን ነገር እንዳትጀምሩት የጀመራችሁ ውጡ አስቀያሚ ነገር ነው እውነተኛ የሆነ ነገር ላይ ኢንቨስት አድርጉ
3⃣ሶስተኛ ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት እንዲሉ ያለንን ገንዘብ💶 ባልሆነ ነገር ላይ የምናጠፋው ከሆነ በሁላ መልሶ ሊቸግረን ይችላል።ከዚህ ይልቅ ኢንቨስት በማድረግ🕵 ትንሽም ብትሆን የማያቋርጥ ገቢ ብንገነባ ይሻላል። ከብዙ በትንሹ እናንተም ሃሳብችሁን አትደብቁ👇