Ethio Facts ኢትዮ ፋክት


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ኢትዮጵያ ትቅደም

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


በጭና ንፁሃንን የጨፈጨፈው የህወሓት ወራሪ ኃይል ዋጋውን እያገኘ ነው! የንፁሃን ደም ከንቱ አይቀርም!












"በመቶ ሺ የሚቆጠር የትግራይ ህዝብ በሞት አፋፍ ላይ
ይገኛል" Tigray Tv
"የትግራይ ህዝብ ለትግራይ መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ
እያደረገ ነው" Tigray Tv ✍🤔


#TPLF : ህወሓት አፋር ላይ ተለብልቦ ሲወጣ ማደራጀት ገለመሌ ማለት ጀምሯል ሰዎቹ አይን ያወጡ ውሸታሞች መሆናቸውን እኛ ብናውቅም የነሱ መንጋ ደጋፊዎች ግን ከልብ ያሳዝኑኛል አሁንም ከበሮ ድለቃላይ ናቸው 😂


እነሱ ሲሳቀቁ እኛ ገና እንስቃለን! 😂


የሱዳን መንግስት ጦር መምዘዙን አቁሞ ከኢትጵያ ጋር በሰላማዊ መንገድ እንዲደራደር የአገሪቱ ምሁራን ጠየቁ፡፡


ከኢትዮ ኤፍ ኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት ሱዳዉያን ምሁራን፣ ኢትዮጵያና ሱዳን በቀላሉ የሚለያዩ ባለመሆናቸዉ መንግስታቸዉ ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጣ ግፊት እንደሚያደርጉም አስታዉቀዋል፡፡

የኢትዮጵያ እና የሱዳን ዉጥረት መነሻዉ ምን ይሆን? የሱዳን ህዝብ ፍላጎትስ ምንድነዉ? ስንል ከሱዳናዉያን ምሁራን ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡


ዶክተር ኦማር ላሚን አህመድ በሱዳን ዩንቨርሲቲ የታሪክ ተመራማሪ ናቸዉ፡፡

እርሳቸዉ ዘመናትን ስላስቆጠረዉ ስለ ኢትዮጵያና ሱዳን ቤተሰባዊ ግንኙነት አንስተዉ የድንበር ዉዝግቡ የሁለቱ አገራት ፍላጎት ሳይሆን የቅኝ ዘመን ርዝራዦች ፍላጎትና ሃሳብ ነዉ ይላሉ፡፡

ኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ዉዝግባቸዉን በአፈ ሙዝ ሳይሆን የሁለቱን አገራት ህዝብ በማቀራረብ የዲፕሎማሲ ስራን በመስራት ነዉ የሚሉት ሱዳናዊ ምሁር፤ ለዚህም የሁለቱ አገራት መሪዎች የህዝቡን ፍላጎት ማዳመጥ አለባቸዉ ነዉ ያሉት፡፡


ከድንበር ዉዝግቡ ባለፈ ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያልተገባ ጥያቄ እንደምተነሳ ይታወቃል፡፡

ለመሆኑ ግድቡ የሁለቱ አገራት መጨቃጨቂያ መሆን ነበረበት ስንል ዶክተር ኦማር ላሚንን የጠየቅን ሲሆን፤ ሁለቱም አገራት በቂ ዉሃ አላቸዉ፤ ግድቡ የልማት እንጅ የልዩነት አጀንዳ ሊሆን አይገባም ብለዋል፡፡

ሌላኛዉ የሱዳን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዉ ፕሮፌሰር አብዱ ኦስማን በበኩላቸዉ፣ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ እና ሱዳን ጦር እንዲማዘዙ እንቅልፋቸዉን አጥተዉ ትርፋቸዉን ለማጋበስ የሚጠባበቁ ሃይሎች ስለመኖራቸዉ አንስተዉ፤ በዚህም ሁለቱ አገራት የእነዚህ መጠቀሚ መሳሪያ እንዳይሆኑ ብልህ ሊሆኑ ይገባል ነዉ ያሉት፡፡


መንግስት ለመንግስት ከሚደረገዉ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በተጨማሪ፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ማጠናከር እንደሚገባ ያሳሰቡት ሱዳናዊ ፕሮፌሰር አብዶ ኦማር፣ ለዚህ ደግሞ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆን አለበት ብለዋል፡፡

ኢትዮጵያ እና ሱዳን በቀላሉ የሚለያዩ አይደሉም የሚሉት እነዚህ የሱዳን ዩንቨርሲቲ ምሁራን፤ ይልቁንም ሁለቱ አገራት ጦር እንዲማዘዙ አሰፍስፈዉ የሚጠባበቁ ሃይሎችን ምኞት በጋራ ማምከን ይገባል ብለዋል፡፡


የህዳሴ ግድቡም ሆነ የድንበር ጥያቄዉ በሃይል የሚመለስ አይደለም ያሉት ምሁራኑ፣ የሱዳን ህዝብ ከኢዮትጵያ ወገኑ ጋር ወደ ግጭት መግባት አይፈልግም፤ ስለዚህ የሱዳን ባለስልጣናት በሌሎች ሃይሎች መገፋታቸዉን ትተዉ የህዝባቸዉን ስሜት እንዲያዳምጡ ግፊት እንደሚያደርጉም አስታዉቀዋል፡፡


ስደተኞቹ የት እንዳሉ አላውቅም" - UNHCR


ከሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግስት በሱዳን ለስደተኞች የሚሰጥ መታወቂያን የያዙ ግለሰቦች ከህወሓት ወገን ተሰልፈው እየተዋጉ ነው ማለቱ ይታወቃል።
ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቀናት በፊት፥ UNHCR የሚሰጠውን የስደተኞች መለያ መታወቂያ የያዙ ታጣቂዎች ከሱዳን ድንበር ተሻግረው ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እንዲሁም ወደ አማራ ክልል መግባታቸውን ገልጾ ነበር።
አማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገር ከሳምንት በፊት በሰጡት መግለጫ በሱዳን አቅጣጫ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ እርምጃ የተወሰደባቸው የህወሓት ታጣቂዎች የተመድ የስደተኛ መታወቂያ የያዙ መሆናቸውን አሳውቀው ነበር።
ዛሬ ደግሞ UNHCR ባወጣው መግለጫ በሱዳን በሚገኙ ካምፖች ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ቁጥር ቢቀንስም እነዚህ ስደተኞች የት እንዳሉ አላውቅም ብሏል።
UNHCR ከስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚወጡት ስደተኞች የት እንደሚሄዱ የሚያረጋግጥበት መንገድ የለኝም ሲል ገልጿል።
UNHCR የመዘገባቸው እና መታወቂያ የሰጣቸው ግለሰቦች በስደተኞች ማቆያ ካምፕ ውስጥ የሰብዓዊ እርዳታ መውሰዳቸውን አረጋግጦ ለዚህም ምዝገባ የሚሆን የራሱ አሠራር እንዳለው አመልክቷል።
"ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በግጭቱ ተሳታፊ የሆኑ ግለሰቦች ስደተኛ ተደርገው አይወሰዱም" ሲል አሠራሩን አብራርቷል።
ስደተኛ የሚለው መለያ፤ ግጭት ውስጥ ተሳታፊ ለሆነ ሰው እንደማይሰጥም ገልጿል።
UNHCR ፤ የስደተኞች መጠለያዎች ሰብዓዊ እርዳታ መስጫ ሆነው መቀጠል አለባቸው ያለ ሲሆን ፥ "በግጭት ወቅት የስደተኞች ማቆያዎችን ሰብዓዊ መዳረሻ አድርጎ ማስቀጠል ከባድ ቢሆንም ከሱዳን መንግሥት ጋር በመተባበር ይህንን መርኅ ለመጠበቅ አንሠራለን" ብሏል።
ድርጅቱ ይህን መርህ ለማስጠበቅ ሲልም በስደተኞች መጠለያዎች ታጣቂዎችን ከሲቪሎች እንደሚለይ አስታውቋል። 
በሱዳን ያሉት የስደተኞች መጠለያዎች ለኢትዮጵያ አማጺያን መሸሸጊያ እንዲሆኑ እንደማይፈቅድም ገልጿል።


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ጋና ገብተዋል
**********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ጋና አክራ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጋናው ፕሬዝደንት ናና አኩፎ-አዶ ጋር በሁለቱ አገራት ትብብር እና የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከጠቅላይ ሚኔስቴር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ጋና ከማቅናታቸው በፊት በሴኔጋልም ተመሳሳይ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል።




ህወሓት ጋዜጠኛ አታኽልቲ እምባዮን ረሽናለች

ጁንታው በከፈተው ጦርነት ብዙ የትግራይ ልጆች መሞታቸው ሰምተናል፣ የትግራይ እናት እስካሁን ልጅዋ የት እንዳለ አታውቅም፣ ለጢቂቶች ተብሎ በሚደረገው ውግያ ከተራ ትግራዋይ እስከ ሙሁር ትግራዋይ ድረስ ከንቱ መስዋእትነት እየከፈለ ነው። ጀነራል ሓየሎምን ገድሎ የትግራይን ህዝብ ያስለቀሰ ህወሓት፣ ዘንድሮም ራሱ ገድሎ የትግራይን ህዝብ እያስለቀሰ ይገኛል፣ ማሓሪ የውሃንስ መች እንደሚገድሉት ባናቅም፣ እድሉ ግን ከነ አታኽልቲ አምባየ ውጭ አይሆንም። ጋዜጠኛ አታኽልቲ በጦርነት ሞተ ካሉን እስካሁን ድረስ ለምን ዝም አሉ? መከላከያ የለቀቀ ጊዜ መንገር ይችሉ ነበር፣ ነገር ግን ራሳቸው ረሽነው በጦርነት እንደ ሞተ አድርገው ለህዝብ መርዶ ነግረውታል.

ጁንታው ራሱ ገድሎ የአታኽልቲ አምባየ መርዶ በድምፂ ወያኔ ቲቪ ነግሮ ሁለተኛ ቀብር በተወለደባት ከተማ እንዲደረግ አድርገዋል። ድምፂ ወያኔን ጨምሮ ሁሉም የትህነግ ሚዲያዎች የማች አታኽልቲ አምባየ ታሪክ በሚመቻቸው ፅሁፍ እና ውሸት አቅርበዋል። አታኽልቲ አምባየ ከህወሓት አመራሮች ጋር ከፍተኛ ቂም የነበረው ሰው ነው፣ አሁን በህወሓት ተረሽኖ ከሞተ ቦሃላም ቢሆን እውነተኛው ታሪኩ ለትግራይ ትውልድ አላስተላለፉም።

ሓቀኛው ታሪኩ ግን ይህ ይመስላል፣ አታኽልቲ አምባየ ህወሓት ለሁለት ሲከፈል፣ የነ አቶ ገብሩ አስራት ደጋፊ ነበር፣ ከክፍፍሉ ቦሃላ ነብሰ ገዳዩ መለስ ዜናዊ እንዳይገድለው ወደ ውጭ አምልጠዋል፣ አሁን ጁንታው ይህ የአታኽልቲ አምባየ ታሪክ ሳይፅፈው አልፈዋል። ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጲያ በሚል የ አቶ ገብሩ አስራት መፅሓፍ ገፅ 402 እንዲህ ይላል።

“በዚህ በተጧጧፈ ፕሮፓጋንዳ ዘመቻ አንድ አስገራሚ ድርጊትም ተፈፅሞ ነበር። እነ መለስ በተሃድሶ ወቅት አፈንጋጮችን እንዲያጋልጡ ከተማመኑባቸው የህትመት ተቋማት አንድ ወይን የተባለ የህወሓት ጋዜጣ ነበር። የዚህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው አታኽልቲ አምባየ አፈንጋጮችን የሚያጋልጥ ፅሁፍ እንዲያዘጋጅ፣ ከነ መለስ መመርያ ተሰጥቶት ለፅሁፉ እንዲረዳው ለአንድ ወር ያህል ያደረግነውን ውይይት የያዘ ሰነድ ተልኮለት ነበር። አታኽልቲ ሰነዱ ካነበበ ቦሃላ ሓቁን ዘክዝኮ አውጥቶ ጋዜጣው ታትሞ ከመውጣቱ በፊት፣ ብርሃነ ረዳኢ /ወዲ ረዳ ኢ/ የተባለ በወቅቱ የመለስ ደጋፊ የነበረው የህትመት ሰራተኛ የጋዜጣውን ይዘት አይቶ ለመለስ ነገረው። ይህ ተከትሎም የታተመው ጋዜጣ እንዳይሰራጭ ተደርጎ በብዙ ሺ የሚቆጠር የወይን ጋዜጣ ህትሞች ደብዛቸው ጠፋ ይላል”።

ጋዜጠኛ አታኽልቲ አምባየ ከዛን ቀን ጀምሮ መለስ እንዳያስገድለው ወደ ውጭ ወጣ፣ መለስ እስኪሞት ድረስ አገሩ ሳይመለስ በስደት ቆይተዋል፣ አታኽልቲ አምባየ ወደ አገርቤት የገባው ከለውጥ ቦሃላ ነበር። የጁንታው ሚዲያዎች ይህ ትክክለኛው ታሪኩን እንዳይፃፍ አድርገዋል፣ ልብ በሉ፣ አታኽልቲ አምባየ ቤተሰቦች;አታኽልቲ አምባየ ህወሓት ለሁለት ሲከፈል መለስ እንዳይገድለው መጥፋቱ ያውቃሉ፣ ዞሮ ዞሮ አሁንም አልቀረለትም ብጁንታው ተገድለዋል፣ ተረኛው ማን ይሆን? አታኽልቲ ብቻ ከዚህ ሁሉ አመራር እንዴት በጦርነት ሊሞት ቻለ፣ ለምንስ እንደ ሌላው ታጋይ ተሰውተዋል ተብሎ ዝም አልተባለም?


1990 ዓ.ም ባድመ ግንባር
ጋሽ ጥሌ እና ጋሽ መሀሙድ

"ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም
እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም።

@Factethiop @Factethiop @Factethiop @Factethiop @Factethiop


ሰበር መረጃ
===
"ከጦርነት ተርፈው ወደ መቀሌ ከተማ ለመመለስ የሞከሩ የጁንታው ወታደሮች ወደ መቀሌ ከተማ እንዳይገቡ ተከለከለ። ይህ የሆነው በቅርቡ ከተለያዩ ግንባሮ ሸሽተው የተመለሱ ልጆች ያዮትን ሰቆቃና ያለቁትን ጏደኞቻቸውን ለህብረተሰቡ በመናገራቸው በከተማው ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት በመፈጠሩ ነው። ልጆቻቸው የተወሰዱባቸው ቤተሰቦች ከፈተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ በጁንታው አመራሮች ላይ ጫና እንዳይፈጥሩ፣ ተመላሽ ወታደሮች ወደ መቀሌ ከተማ እንዳይገቡ ተከልክሏል።"

የዓረናው ግብረመስቅል ጉኡሽ


ጭናን እያሰብን ብቻ እንዳናዝን!
ጭናን እያሰብን ብቻ እንዳይቆጨን!
ብዙ ተፈፅሞብናል!
በቆዩ ቁጥር ጭና ማሳያ ነው!
ከዚህ ዘግናኝ ወንጀል የባሰ ይፈፅማሉ።

ወልዲያ፣ ቆቦ፣ ላሊበላ፣ አበርገሌ፣ ማይጠምሪ፣ኮረም፣ አላማጣ፣ ጋይንት፣ ጋሸና፣ መርሳ… …ወራሪው የትህነግ ኃይል የወረራቸው ቦታዎች ሁሉ ንፁሃን ተጨፍጭፈውብናል!


ከአሁኑ ሀዘን፣ ቁጭታችን እንዳይጨርስ! ገና ብዙ ሀዘን እንሰማለን!

ጭና ማሳያችን ነች። ጭና ተክለሀይማኖት ላይ ቀሳውስት ከቤተ መቅደስ ተጎትተው የተጨፈጨፉበት ሌላውም ላይ የሆነብንን ማሳያ ነው!


እመጫት ከእነ ልጇ የተገደለችበት የጭና ጭፍጨፋ ወራሪዎቹ ሌሎች ቦታዎች ላይ ምን እንደፈፀሙብን ማሳያ ነው!


ጭና ላይ ከአንድ ቤተሰብ 6 ንፁሃንን የፈጁብንን ስናስብ፣ አሁንም ይህን አረመኔ ጭፍጨፋ የፈፀሙት በማይጠምሪ፣ በቆቦ በወልዲያም ተመሳሳይ እንደፈፀሙ ማሳያ ነው!


ጭና የጭፍጨፋው፣ የጭካኔው፣ ማሳያ ነች። ከጦርነቱ መሸሽ ያልቻሉትን ቤት ለቤት እየዞሩ እጃቸውን የኋሊት አስረው የጨፈጨፉበት ዘግናኝ ወንጀል ምን እንደፈፀሙብን ማሳያ ነው!

የጭናው ጭፍጨፋ ከማይካድራ የቀጠለ ነው። ከጭና በኋላም ሌሎች ዘግናኝ ጭፍጨፋዎችን እንሰማለን!


በቶሎ የትግራይን ወራሪ የሚገባውን ቅጣት ቀጥተን ግብአተ መሬቱን ማፋጠን አለብን!

በጌታቸው ሽፈራው


ሰበር ዜና‼️

#Ethiopia : የአፋር ክልል ልዩ ሀይል ሚሊሻ እንዲሁም መከላክያ ሰራዊታችን ጁንታውን በመደምሰስ ማምሻውን ያሎን ሙሉ በሙሉ ተቋጣጥሮታል::


የዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ ላይ በፈጸመው ጭፍጨፋ እድካሁን ከ120 በላይ እናቶች ፣ህጻናት፣አዛውንቶች፣ቀሳውስት ሰለባ ሆነዋል። (Chena Massacre) እንዘጋጅ።


እነዚህ ዛሬ የተማረኩ የትግራይ ወራሪ ሃይል አባላት ናቸው። አብዛኞቹ ሁመራ የነበሩና ወደ ሱዳን ሸሽተው በስደተኛ ሸፋን ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ኢትዮጵያን ለመውጋት በመተማ ሽንፋ በኩል ሰርገው ለመግባት ያደረጉት ሙከራ በምርኮኛነት ተጠናቋል።

Показано 20 последних публикаций.

141

подписчиков
Статистика канала