ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ጋና ገብተዋል
**********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ጋና አክራ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጋናው ፕሬዝደንት ናና አኩፎ-አዶ ጋር በሁለቱ አገራት ትብብር እና የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከጠቅላይ ሚኔስቴር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ጋና ከማቅናታቸው በፊት በሴኔጋልም ተመሳሳይ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል።