የደብረ ማርቆሱ ነብር !!‼️
ሃምሳ አለቃ ስማቸው ቢሻው (ዝግባው) ለ11 ዓመታት በአድማ ብትና አሰልጣኝነት አገልግሏል። የዛሬ 1 ዓመት 21 ጓዶቹን በመያዝ ደብረ ማርቆስ ላይ
ከ አንድ ሺህ በላይ የጠላት ሰራዊት እሱና ጓዶቹ በ1 ብሬንና በ20 ክላሽ ለአራት ቀናት ቀጥ አድርገው ተፋልመዋል። በዚህም ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ጠላት ድሮን መጠቀሙም ይታወሳል።
ከዚያም በኋላ በቢቡኝ፣ ጮቄ፣ ስናን፣ የጁቤ፣ አዋበል ከጓዶቹ ጋር በመሆን ከጠላት ጋር ሲፋለም ከርሟል።
አሁን ደግሞ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኦፕሬሽን መምሪያ በመሆን የትናንትናውን የማርቆስ መግቢያ ኦፕሬሽን ጨምሮ በማርቆስና በአካባቢው የተደረጉትን ውጊያዎች በመምራት ታላቅ ጀብድ ፈጽሟል።