Golden Amhara/ጎልደን አማራ


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


@Golden_Amharabot ሀሳብ አስተያት መስጫ ነው ጎልደን አማራ የአማራ ወርቃማ ትውልድ የሚመጥን
✅የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው።
የአማራ ሕዝብን
✅ ፖለቲካዊ
✅ ማህበራዊ
✅ ኢኮኖሚያዊ
ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።

🙅🙅🙅

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ባንዳው ተሸኘ!!

ከአማራ ፍኖ በጎጃም ከአረንዛው ዳሞት ብርጌድ በፍኖተ ሰላም 1ኛ ሻለቃ ውስጥ ባሉ ሚሽን ፈፃሚወች በዛሬው እለት ማለትም 17/012017 ከቀኑ 9:00 በተሰራው ኦፕሬሽን አቶ መላኩ ብርሀን  ከዚህ በፊት በፍኖተ ሰላም 02 ቀበሌ በተላላኪነት ሲሰራ የቆየና  አሁን ደግሞ የጂጋ ፋይናንስ ሀላፊ ሆኖ ህዝቡን ግብር ክፈሉ እያለ የብልፅግናን ተልኮ የሚፈፅም ባንዳ ከነ አጃቢወቹ ከጂጋ ወደ ፍኖተ ሰላም በመምጣት ላይ እያለ  ከሆዳንሽ እና ከፍኖተ ሰላም መካከል ልዩ ስሙ አርሴማ አካባቢ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡

©️ሞገሴ ሽፈራው


ሰበር ዜና!

ለሚሊሻና ፖሊስ አባላት ቀለብ መግዣ የሚሆን ገንዘብ አዋጡ በሚል ማሕበረሰቡን ሲያንገላታ ነበር የተባለው የጅጋ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ተገደለ!

የቀድሞው የፍኖተሰላም ከተማ 02 ቀበሌ አስተዳደሪ የነበረውና የአሁኑ የጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ መላኩ ብርሃን፡ ዛሬ መስከረም 15/2017 ዓ/ም አመሻሹን ከጅጋ ወደ ፍኖተሰላም እየተጓዘ ባለበት ሆዳንሽ ላይ በፋኖ ኃይሎች እርምጃ እንደተወሰደበት ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው።

አቶ መላኩ በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢ ጠህናን ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ጅጋ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ በመሆን ከተመደበበት ዕለት ጀምሮ፡ ከግብር በተጨማሪ  ከበላይ አመራሮቹ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ለሚሊሻ እና ለፖሊስ ቀለብ መግዣ የሚሆን ገንዘብ አዋጡ በሚል ማሕበረሰቡን ሲያንገላታ እንደነበር ነው የከተማዋ ነዋሪዎች ለመረብ ሚዲያ የገለፁት።

ከዚህ በተጨማሪ ወረዳው አንዳንድ ስብሰባዎችን ሲያደርግ የውሎ አበል መሸፈኛ አዋጡ በሚል በርካታ ነጋዴዎችን ለእስር ዳርጓል ነው የተባለው።

ዛሬ አመሻሹን እርምጃ የተወሰደበት አቶ መላኩ፡ በነገው ዕለት ስርዓተ ቀብሩ እንደሚፈፀም ነው ለመረብ ሚዲያ የደረሰው መረጃ የሚያመላክተው
@መረብ ሚዲያ
https://t.me/GoldenAmhara


ጥንቃቄ ለግል ታጣቂዎች ፋኖን ሲያቅተው በሬ ሽጦ የገዛውን የአርሶ አደር መሳሪያ ገፈፍ ላይ ነው ስለዚህ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ።
©ጎልደን አማራ






ህዝቡን በግብር ሲያማርር የሰነበተዉ የጅጋ ከተማ የፋይናስ ኃላፊ መላኩ ብርሃን ከእነ አጃቢዎቹ በ5ኛ ክ/ጦር በአረንዛዉ ብርጌድ ዛሬ ተቀንድሾል።

ፋኖ እንጅነር ዘውዳለም አዱኛው
@ነገዴ አማራ


‼️ባንዳ -ጎንደር-ማክሰኝት
የማክሰኚት ወጣት ከ10 አመት በላይ የሆነ ወንድ መመታት አለበት ብሎ ያለ አሁን ወጣቱን እያስገደለ ያለ ባንዳ ቆንጆዎቹ መጎብኘት ያለበት::ፎቶው እንደደረሰን የምናደርሳቹህ ይሆናል ስሙ ሞላ ስልክ ቁጥሩ 0918258220 እየደወላቹህ ሰላም በሉት።
©ጎልደን አማራ


በ15 ቀናት በጎጃም የተደረጉ 32 ውጊያዎች እና ድሎች
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ጎጃም ውስጥ ባለፉት አስራ አምስት ቀናት ከሰላሳ ሁለት በላይ ውጊያዎች ተደርገዋል። ከፍተኛ ወታደራዊ ድልም ተመዝግቧል፣ ፋኖ ከአገዛዙ የሚያገኘው ወታደራዊ ትጥቅም በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው።ከትናንት በስቲያ ብቻ ደብረማርቆስ ላይ በአገዛዙ ላይ የደረሰው ጉዳት ቀላል አይደለም። የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በዚያ ውጊያ የተመታው የጠላት ሐይልም ቁጥሩ ወደ 403 ማሸቀቡን ገልጿል።

ፋኖ ዮሐንስ አክሎም 15 ቀን በተደረጉ  32  ውጊያዎች ከ2197 በላይ የጠላት ኃይል ሙት መደረጉን ተናግሯል። በዚሁ በደብረ ማርቆስ በነበረው ውጊያ ከ9 በላይ የስርዓቱ ካድሬዎች በፋኖ ታይዘው መወሰዳቸውንም ተናግሯል።

ከተያዙት ካድሬዎች መካከል አንዱ ፋኖ መንገድ በዘጋበት ጊዜ ለምን መንገድ ዘጋችው እያለ አሽከርካሪዎችን 5 አምስት ሽህ ብር ሲቀጣ እንደነበርም ተጠቁሟል። የዞኑ የመንገድና ትራንስፖርት ሀላፊ ዳንኤል አበበ በጀግኖቹ የተክለ ሀይማኖት ልጆች አብሮ መወሰዱን ጨምሯል።

በሌላ በኩል የ1ኛ ክፍለ ጦር ሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ አዴትና አካባቢው አድርጎት በነበረው ውጊያ ተስፋ የቆረጡ 7ሚሊሻዎች ለፋኖ እጅ መስጠታቸው ሲታወቅ፣ በሌላ በኩል 2ኛ ወይም ተፈራ ክፍለ ጦር መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ ሞሳባ የሚባል ቦታ ላይ ጠላትን ሲቀጠቅጠው ውሏል። በውጊያውም በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ መደረጉ ተገልጿል።ፋኖ ዮሐንስ ውጊያውም በጨበጣ የተደረገ ስለነበር በቦንብ የጋዩ መሆናቸውን ነው የተናገረው።

በተያያዘም ይሄው የአንሙት ያዛቸው ብርጌድ ባህርዳር ከተማ በመግባት የአገዛዙን ቀንደኛ ካድሬ ይዘው መውጣታቸውን ለAbc ተናግሯል።በተመሳሳይ ትናንት ሞጣ አካባቢ በተደረገው ውጊያ 61 የአገዛዙ ጦር መደምሰሱንም ገልጿል።

በጎጃም ደጋዳሞትና ደብረማርቆስ በተካሄዱት ውጊያዎችና በተገኙ ድሎች ዙሪያ  ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ በሰጠው ማብራሪያ  የሁለተኛ ክፍለጦር የደጋ ዳሞት ብርጌድ ከፈረስ ቤት ወጥቶ እየተንቀሳቀሰ የነበረውን የአገዛዙን ጦር ድባቅ መትቷል፡፡
 
ይሁን እንጂ ይህ ሃይል በፋኖ በደረሰበት ምት ንጹሃንን ሲጨፈጭፍ ውሏል ብሏል የህዝብ ግንኙነቱ፡፡እንዲሁም የጃዊ ስኳር ፋብሪካን ውድ እቃዎች እየዘረፉ መሆኑን የገለጸው ቃል አቀባዩ ዝርፊያው ቀጥሏል ብሏል፡፡

ፋኖ ዮሃንስ ጀነራል አበባው ታደሰንና አዳምነህ መንግስቴን ጨምሮ በደብረማርቆስ ከተማ የነበሩ 3 የአገዛዙ ጀነራሎች ሸሽተው ወደ ባህርዳር ማቅናታቸውን ገልጿል ፡፡ 

እንዲሁም እነ አበባው ታደሰ ተቀምጠውበት የነበረውን መስከረም ሆቴልን ቢያስከብቡም የፋኖን ክንድ ስለፈሩ ሸሽተዋል ብሏል።
403 የአገዛዙ ጦር አባላት በፋኖ ሃይሎች እንደተገደሉ የተናገረው  ፋኖ ዮሃንስ በርካቶቹ ደግሞ መቁሰላቸውን ገልጿል፡፡
  Abc tv


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር ጓድ - ፋኖ ፈለቀ (መሬው)

በመርሀቤቴ አውራጃ የአብይን ጥምር ጦር እያሽመደመዱት ካሉት ጀግኖች መካከል አንዱ ነው:: በዱር በገደል ለምትንከራተቱ ሀቀኛ የአማራ ልጆች ልዩ አክብሮት አለኝ::

ይህን ውለታ በጭራሽ አንረሳውም
ይህ የአማራው ወርቃማ ትውልድ ነው።


🛑ሾልኮ የወጣው ጥብቅ መረጃ ሼር‼️

በደቡብ ወሎ ውስጥ ኮምቦልቻ ከተማ ላይ የተደረገው የአገዛዙ ብልፅግና ከፍተኛ የጦር ዴኔራሎች ስብሰባ ለአሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ ሙሉ መረጃውን የመረጃ ምንጮች እንደሚከተለው አድርሰውናል። የአገዛዙ ብልፅግና የኮማንድ ፓስት ከሰሞኑ በስብሰባ ላይ  የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፏል ሲሉ የመረጃ ምንጮች ለአሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ ገልጸዋል። አገዛዙ ብልፅግና ከመስከረም 18 ጀምሮ:-

1. በራያ ቆቦ ግንባር:- ኮሎኔል ዘለቀ ወልዲያ ላይ መቀመጫውን አድርጎ ራያ አካባቢ እና በወልዲያ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ኃይል እንድደመስስ ካልቻለም እንድበትንና ለዚህ ግዳጅ ከእግረኛ በተጨማሪ የሜካናይዝድ ጦር እና የድሮን እገዛ ይደረግለታል በማለት  ከፍተኛ የጦር ጄኔራሉች መስማማታቸውን ለአሊፍ ሚዲያ የመረጃ ምንጮች ለጣቢያችን ጠቁመዋል::

2. በሀብሩ ወረዳ ግንባር:- ኮማንደር ሀይለማርያም የሚባል የቀድሞ ፓሊስ አዛዥ የነበረ ግለሰብ የሀሰን ከረሙን ታጣቂዎች ጠርንፎ ጊራና አካባቢ ያለውን የሰው ሀይል በመጠቀም ከ300- 500 የሚሆኑ መከላከያዎች ተጨምረውለት ፋኖን የመደምሰስ ዘመቻ እንድያስጀምር ትዕዛዝ መውረዱም ጭምር ታውቋል።

3. በጮቢ ግንባር:- ተመሳሳይ ኦፕሬሽን ተሰርቶ ፋኖን መበታተን ይገባል ተብሏል:: ጮቦ ከቆቦ ወደ ዋጃ መስመር ስንጓዝ የምናገኛት ታዳጊ ከተማ እንደሆነች ይታወቃል::

ፋኖ ተዘጋጅቶ እንደሚጠብቃቸው ስላወቁ የአገዛዙ ሀይሎች በዚህ ልክ ዝግጅት እንድደረግ በኮቦልቻው ድብቅ ሰብስባ ላይ ትእዛዝ መሰጠቱን የአሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ የዜና ምንጮች ገልጸዋል:: ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ከዚህ ቀደም በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ፋኖ የነበሩ ግለሰቦች እንድሁም አሁን ፋኖን ያግዛሉ ተብለው የሚታሰቡ ባለሃብቶች እንድታፈኑም በአገዛዙ ብልፅግና ቀጥተኛ ትዕዛዝ ተቀምጧል ብለዋል ምንጮች::  በተለይም በወሎና ቀጠና አከባቢ የምትገኙ የወገን ሀይል በሙሉ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ጥንቃቄ የተሞላበት እርምጃ እንድትወስዱ ሲሉ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።

©አሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ
https://t.me/GoldenAmhara


"..መቼም በመዋሸት በመጥላትና በመዝረፍ አቅሉን የሳተው ለአለቃችሁ አብይ አህመድ  ሄዳችሁ ትነግሩታላችሁ ብዬ አምናለሁ። አይደለም አዋሽ አርባ ኤርታሌ ብትከቱንም ከእውነቱና ከህዝባችን ፈቀቅ አንልም። 

አማራዊ ማንነታችን እንደወንጀል ተቆጥሮ ይሄ ሁሉ በደል  ግድያ ጭፍጨፋና የግፍ እስር እየተፈፀመብን ነው። እኔን ተመልከቱ ሁለቱ እግሬ ፈንድቶ መቆምና መራመድ አቅቶኛል። ምናልባትም ጠላቶቻችን የእናንተ አለቆች ይሄንን ሲሰሙ ደስ ይላቸዋል። ነገር ግን እኔ  በሀቅና በእውነት ማንነቴን ለማጥፋት የተቃታብኝ ጥቃትን ስለሆነ በቁስሌ ስራመድበት አያመኝም።

ነገም ዛሬ እኛ ፍትህ የምናገኘው በህዝባችን ክንድና  ትገልል እንጅ በአብይ አህመድና ጓዶቹ ችሮታ አይደለም። እኔ ዮሐንስ ቧያለው አሁን ሲስተማቲክ ቶርች ቢፈፀምብኝ ከህዝቤና ከፈጣሪ የማገኘውን ፍትህ እያሰብሁ በረሃውንም በደላችሁንም እቋቋመዋለሁ።

እዚህ ሳር አጭዶ ከሚሰጥ ባጃጅ ከሚነዳ እስከ ህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤተ አባላት ድረስ ያጎራችሁን ስለምትጠሉንና ልታጠፉን ስለምትፈልጉ ነው።

ደግሞ ሰፊ ቦታ አጥተን ነው አዋሽ አርባ ያመጣናችሁ የምትሉን ውሸት ልማዳችሁና የደም ስራችሁ ሁሉ ስለሞላው ነው እንጅ ቢያንስ አሸዋ ሜዳ የበላይነህ ክንዴ መጋዝን ልታስሩን ትችሉ ነበር። ግድ የለም  ነፃነታችን ቅርብ ነው እናንተም ትዋረዳለችሁ... !

አቶ ዮሐንስ ቧያለው በአዋሽ አርባ ለምክር ቤት መርማሪ ቦርድ ከተናገረው በትቂቱ!


"..መቼም በመዋሸት በመጥላትና በመዝረፍ አቅሉን የሳተው ለአለቃችሁ አብይ አህመድ  ሄዳችሁ ትነግሩታላችሁ ብዬ አምናለሁ። አይደለም አዋሽ አርባ ኤርታሌ ብትከቱንም ከእውነቱና ከህዝባችን ፈቀቅ አንልም። 

አማራዊ ማንነታችን እንደወንጀል ተቆጥሮ ይሄ ሁሉ በደል  ግድያ ጭፍጨፋና የግፍ እስር እየተፈፀመብን ነው። እኔን ተመልከቱ ሁለቱ እግሬ ፈንድቶ መቆምና መራመድ አቅቶኛል። ምናልባትም ጠላቶቻችን የእናንተ አለቆች ይሄንን ሲሰሙ ደስ ይላቸዋል። ነገር ግን እኔ  በሀቅና በእውነት ማንነቴን ለማጥፋት የተቃታብኝ ጥቃትን ስለሆነ በቁስሌ ስራመድበት አያመኝም።

ነገም ዛሬ እኛ ፍትህ የምናገኘው በህዝባችን ክንድና  ትገልል እንጅ በአብይ አህመድና ጓዶቹ ችሮታ አይደለም። እኔ ዮሐንስ ቧያለው አሁን ሲስተማቲክ ቶርች ቢፈፀምብኝ ከህዝቤና ከፈጣሪ የማገኘውን ፍትህ እያሰብሁ በረሃውንም በደላችሁንም እቋቋመዋለሁ።

እዚህ ሳር አጭዶ ከሚሰጥ ባጃጅ ከሚነዳ እስከ ህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤተ አባላት ድረስ ያጎራችሁን ስለምትጠሉንና ልታጠፉን ስለምትፈልጉ ነው።

ደግሞ ሰፊ ቦታ አጥተን ነው አዋሽ አርባ ያመጣናችሁ የምትሉን ውሸት ልማዳችሁና የደም ስራችሁ ሁሉ ስለሞላው ነው እንጅ ቢያንስ አሸዋ ሜዳ የበላይነህ ክንዴ መጋዝን ልታስሩን ትችሉ ነበር። ግድ የለም  ነፃነታችን ቅርብ ነው እናንተም ትዋረዳለችሁ... !

አቶ ዮሐንስ ቧያለው በአዋሽ አርባ ለምክር ቤት መርማሪ ቦርድ ከተናገረው በትቂቱ!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


"ባንዲራችን ከእነ ክብሯ ናፍቃን ነበር" የታች ጋይንት ሕዝብ

የአማራ ፋኖ በጎንደር ገብርዬ ክፍለ ጦር የደመራ እና የመስቀል በዓልን አርብ ገበያ ላይ ከህዝብ ጋር በድምቀት አክብሯል።
በበዓሉ አከቤበር ላይ የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥና የአማራ ፋኖ በጎንደር ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ፋኖ ኮሎኔል አዲሱ ደባልቄ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል።

ኮሎኔል አዲሱ በመልእክታቸው፤ "ዛሬ እያጣጣምን ያለውን ነጻነትና ደስታ ዘላቂና ሙሉ ለማድረግ መላው ህዝብ በብልጽግና አገዛዝ ላይ ሊነሳበትና ከፋኖ ጎን ሊቆም ይገባል" ብለዋል።

በበዓሉ የታደሙት የከተማዋ ነዋሪዎች በበኩላቸው፤ "ልጆቻችን ስላጎናጸፋችሁን ነጻነትና ደስታ እናመሰግናችኋለን። በእናንተ ተጋድሎ የናፈቀንን ሙሉ ባለ ግርማ ባንዲራችንን አሳያችሁን። ባንዲራችን ናፍቃን ነበር" በማለት ተናግረዋል።

ነዋሪዎቹ አክለውም፤ "ይህን ድል ማጽናትና መላ የአማራ ህዝብ ከዚህ ጨፍጫፊ ስርዓት ሙሉ በሙሉ ነጻ እንዲወጣ ሁላችንም ከፋኖ ጎን ልንሰለፍ ይገባናል" ሲሉ መናገራቸውን የአማራ ፋኖ በጎንደር የገብርዬ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ኢንጂነር ደመወዝ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ተናግሯል።
@ኢትዮ 251


አረጋዊ ካህን ዐራት ቤተሰባቸውን ጨምሮ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ
             
መልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው የተባሉ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ ( ሞጆ )  ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ 41 ዓመታት ያህል ከዲቁና እስከ ደብር አስተዳዳሪነት ድረስ በትሕትና ሲያገለግሉ መቆየታቸው ተገልጿል፡፡

ካህኑ ከባለቤታቸውና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር ባሰቃቂ ሁኔታ ማንነታቸው  ባልታወቁ ኃይሎች በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የገለጸ ሲሆን ልጃቸው ዲ/ን መልአክ ወልደ ኢየሱስም የቤተ ክርስቲያን
አገልጋይ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡

መረጃው የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ነው።
@መረብ ሚዲያ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዳውንት!

አማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ አባላት ዳውንት ወረዳ ላይ የደመራ በዓልን ከሕዝባቸው ጋር ሲያከብሩ!
@መረብ ሚዲያ


የባንዳ ምላስ ጣፋጭ ነው፥ ሬትም ነው!

ባንዳ ማለት ባጭሩ ከህዝብ ክቡር የህልውናና የነፃነት አላማ በተቃራኒ ቆሞ ለጠላት የሚሰራ ማለት ነው። ባንዳዎች ጌቶቻቸውን ለማስደሰት የማያደርጉት ነገር የለም። ምላሳቸው ጣፋጭ ነው። በጠላትነት ለተሰለፉበት ወገን ደግሞ ምላሳቸው ሬት ነው። በተለይ ፊደል ቀመስ የሆነ ባንዳ እጅግ አስቀያሚ ነው። አደግዳጊነቱ ልክ የለውም። የዘመናችን የባንዳዎች ቁንጮ የሆነውን ዳንኤል ክስረትን እንመጣበታለን። ለዛሬው የአፈወርቅ ገብረየሱስን አደግዳጊነት እንይ👇👇👇

ባንዳው አፈወርቅ ገብረ እየሱስ ስለ ፋሽስት ጣሊያን ይህን ብሎ ነበር👉  “ዛሬ - የፋሽስት መንግሥት ባንድ አሳብ ባንድ ምኞት ባንድ ቃል ባንድ ፍቅር ሆኖ ስለሠራ ኢጣሊያን የመልካም ፖለቲካ ምንጭ አደረጋት፡፡ ከዚያች ምንጭ ዓለሙ ሁሉ ሊቀዳና ሊጠጣ ይመኝ ጀምሯል፡፡” ካለ በኋላ፤

“የኢጣሊያ ሠራዊት ከዚህ ሲደርስ ጥቂቶች በጣም ጥቂቶች ብቻ ወደ ዱር ተሰማሩ፡፡ … እንኳንስ እነሱ ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ሲያሰኝ የነበረው ንጉሥ አንበሳነቱ ቀርቶ ጥነቸል ሆኖ ፈርጥጦ መሄዱን ያውቃሉ፡፡ እነዚህ የዱር ትሎች መሸፈታቸው የድሃውን የአማኙን በሬ እየሰነደቡ ለመብላት ብቻ ነው፡፡ ሌላ ትርጉም የለውም፡፡” በማለት በጀግኖች ላይ ተሳልቋል::  (ምንጭ፡- Bahru Zewde, “The Ethiopian Intelligentsia and the Italo-Ethiopian War, 1935-1941” The International Journal of African Historical Studies, Vol. 26, No. 2 (1993), pp. 271-295.)

ግን መጨረሻ ላይ እውነት አሸንፋለች። "የዱር ትሎች" የተባሉት ባለ ድል ሆነዋል! ፋሺዝም ተንኮታኩቷል! ምስጋና ለጀግኖች አርበኞቻችን!!!

አርበኝነት ይለምልም!!!
የአማራ ብሄርተኝነት ይለምልም!!!
@Hailu Bitania


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


የደብረ ማርቆሱ ነብር !!‼️

ሃምሳ አለቃ ስማቸው ቢሻው (ዝግባው) ለ11 ዓመታት በአድማ ብትና አሰልጣኝነት አገልግሏል። የዛሬ 1 ዓመት 21 ጓዶቹን በመያዝ ደብረ ማርቆስ ላይ
ከ አንድ ሺህ በላይ የጠላት ሰራዊት እሱና ጓዶቹ በ1 ብሬንና በ20 ክላሽ ለአራት ቀናት ቀጥ አድርገው ተፋልመዋል። በዚህም ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ጠላት ድሮን መጠቀሙም ይታወሳል።

ከዚያም በኋላ በቢቡኝ፣ ጮቄ፣ ስናን፣ የጁቤ፣ አዋበል ከጓዶቹ ጋር በመሆን ከጠላት ጋር ሲፋለም ከርሟል።

አሁን ደግሞ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኦፕሬሽን መምሪያ በመሆን የትናንትናውን የማርቆስ መግቢያ ኦፕሬሽን ጨምሮ በማርቆስና በአካባቢው የተደረጉትን ውጊያዎች በመምራት ታላቅ ጀብድ ፈጽሟል።

Показано 20 последних публикаций.