#የብሪክስ ስብሰባ ትናንት በይፋ መጠናቀቁን ተከትሎ እነዚህን መሰረታዊ ሃሳቦች የስብሰባው አጀንዳዎች ነበሩ
⚡️ህንድ ከኢራን ጠቅላይ ሚኒስተር ጋር በአለም አቀፍ ጉዳዮች ተወያዩ
ይህ የሆነው ህንድ ለእስራኤል ቁጥር 1 የድሮን መስሪያ እና ሌሎችን በማስታጠቅ ላይ እንዳለች ነው
⚡️ጠቅላላ አባላቱ እስራኤልን አውግዘዋል አክለውም ጦርነቱ በአስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ብለዋል
⚡️የሳውዲው ልኡል በስብሰባው ላይ አልተገኙም ከዛ ይልቅ ከአሜሪካው ስቴት ሴክሪተሪ አንቶኒዮ ብሊንከን ስብስባ አድርገዋል
⚡️አክለውም 13 ሃገራትን እንደ አልያንስ ተቀብለዋቸዋል
እነርሱም
Algeria
Belarus
Cuba
Indonesia
Malaysia
Nigeria
Turkey
Uganda
Uzbekistan. ናቸው