ANAF PICTURE


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


@HotHabesha1
👉 Party 🏌‍♀
👉 birthday 🎂
👉 sorry 😔
👉 lovers ❤️
👉 family 👨‍👩‍👧‍👦
👉 Facebook promotion 😉
if u need join as 👌 @HotHabesha1
Contact @gida16

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ

በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ

በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ

ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ

ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ

ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ

እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ

ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ

በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ
.
.

.
.
.
.
.
.
.
.
.
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡
@hothabesha1 @hothabesha1
@gida16


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Ya'll gotta see this... Chris brown doing the shoot with TEMPO.

@hothabesha1 for full vid.


ኢትዮቴሌኮም ለደምበኞቹ በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት እሰጣለሁ አለ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ የበጀት አመት አስመልክቶ የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ 1 ጊጋባይት ኢንተርኔት፣ 20 ደቂቃ የሐገር ውስጥ የስልክ ጥሪ እንዲሁም 30 የሐገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ ተብሏል






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@MAKMADKID
Joni
@HotHabesha1
@gida16






ዞ ኢሜጆች ነን ልዩነት መፈጠር መለያችን ነው።
ይምጡና ይመስክርልን
@ZoImage
ውብ እና ማራኪ መስክ ፎቶችን ማንሳት ጀምረናል
@ZoImage
@ZoImage
@ZoImage
🔶🔶🔶🔶0982787879🔷🔷🔷🔷🔷


"አሁን ግን በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁህ አይምስልኝም አንትም እስካሁን አላስቀየምኸኝም ጉልበት ያልህ በጉልብት እርዳኝ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ለምሽትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ድረስ ወረይሉ ከተህ ላግኝህ"
አጤ ምኒልክ
ምንጭ፡- አጤ ምኒልክ ከጳውሎስ ኞኞ የካትት ወር 1984 ዓ.ም ከታተመ መፀሀፍ

አደዋ የኛ!
This is the sign of Freedom, victory, Love & unity!
@gida16


COLOR DAY

@ZoImage
@gida16




+መልካም ጥምቀት+
@HotHabesha1 @gida16


በዓለ ጥምቀት
ጥምቀት_ምንድን_ነው?
ተወዳጆች የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች
እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገረ ጥምቀቱን
እንዲህ መናገር እንጀምራለን
ጥምቀት በጽርዕ ቋንቋ ኤጲፋኒያ በግእዝ አስተርዮ በአማርኛ
መገለጥ ይባላል።
ጥምቀት “አጥመቀ” ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን
ፍቺውም በገቢር መንከር፣ መድፈቅ፣ መዘፈቅ፣ በተገብሮ መነከር፣
መደፈቅ፣ መዘፈቅ፣ መላ አካልን በውኃ ውስጥ ማስገባት ማለት
ነው።
በሌላ አገላለጽ ጥምቀት ማለት በተጸለየበት ወይም በተለየና
በከበረ ውኃ (ማየ ገቦ ወይም ማየ ሕይወት) ውስጥ በሥላሴ
(በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ) ስም ከራስ ፀጉር እስከ እግር
ጥፍር መጥለቅ፣ መዘፈቅ፣ መነከር ማለት ነው። በመሆኑም
የምንጠመቅበት ውኃ ተራ ውኃ አይደለም።
ጥምቀት ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አንዱ ነው።
የጥምቀት በዓል ከዘጠኙ የጌታ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ
ነው
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና
ሥርዓተ አክብሮት መሠረት በየዓመቱ ከጥር አሥር እስከ አሥራ
አንድ ቀን በደማቅ ሥነ ሥርዓት በካህናት፣ በምዕመናንና በሰንበት
ት/ቤት ወጣቶች አገልግሎት ይከበራል።
በዓሉ የሚከበረው ጌታ በዕደ ዮሐንስ በማየ ዮርዳኖስ
የተጠመቀበት ምሥጢረ ጥምቀትና ሥርዓተ ጥምቀትን
የመሠረተበት ዕለት በመሆኑ ነው። ጌታ የተጠመቀው በተወለደ
በሠላሳኛው ዓመት ሲሆን ያ ወራት ዮሐንስ መጥምቁ ሕዝቡን
እየሰበሰበ የንስሐ ጥምቀት የሚያጠምቅበት ጊዜ ነበር::
ማቴ. 3:1
ታሪካዊ የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጲያ
ታላቁ የከተራ እና የጥምቀት በዓል ሲነሳ ኢትዮጵያውያን ሩቅ
ዘመንን ተሻግረን የቅዱሳን ሰማዕት አባቶችን፣ የሊቃውንት
አባቶችን አስተምሮት እናዘክራለን።
በቅዱስ ላልይበላ ዘመነ መንግሥት በኢትዮጵያ ምድር
እየተመላለሱ በብሕትውና እና በስብከተ ወንጌል ያገለግሉ
የነበሩት ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአክሱም፣ በመቐለና
በመርጡለ ማርያም እየተዘዋወሩ ባሕረ ጥምቀቱን ባርከዋል።
በዐፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት (1260-1275 ዓ.ም)
በጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት (1203-1204 ዓ.ም) አሳሳቢነት
የተጀመረው ሥርዐተ በዓል ተጠናክሮ እንዲቀጥል በዐዋጅ ትእዛዝ
አስተላልፈዋል።
ታቦታቱም በሕዝብ ጥበቃና እንክብካቤ ተደርጎላቸው
በየጥምቀተ ባሕሩ እንዲያድሩ ወስነዋል።
የበዓሉ አከባበር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋና አድማሱ
ብሔራዊነትን እየያዘ መጣ።
ከዐፄ ገብረ መስቀል ጀምሮ የአደባባይ በዓል የሆነው
የጥምቀት በዓል በ15ኛው ክ/ዘመን በደገኛው ኢትዮጵያዊው
ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ (1426-1460 ዓ.ም) አማካኝነት
ታቦታቱ ወደ ወንዝ ወርደው ዕለቱን እንዳይመለሱ፣ በዚያ ፈንታ
በጥምቀት ዋዜማ ጥር 10 ቀን ከሰዓት በኋላ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ
ወርደው እንዲያድሩ፣ አገሩን በኪደተ እግር ይባርኩም ዘንድ
በሄዱበት መንገድ እንዳይመለሱ በዐዋጅ ወሰኑ።
ይህን ታሪክ በመከተል ዐፄ ናዖድ (1486-1500) ዓ.ም)
ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ምእመን ታቦተ ሕጉ
ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በሚወርድበት እና ከባሕረ ጥምቀቱ ወደ ቤተ
መቅደሱ በሚመለስበት ጊዜ አጅቦ አውርዶ፣ አጅቦ መመለስ
እንዳለበት timqet celebration በዐዋጅ አስነግረው ነበር።
ሕዝቡም ታቦታተ ሕጉን በሆታና በእልልታ ከቤተ መቅደስ
አጅቦ ካወጣ በኋላ በባሕረ ጥምቀት ከትሞ ማደር ጀመረ ።
ኢትዮጵያ ዜና ጥምቀተ ክርስቶስን ከሰማችበት ከመጀመሪያው
መቶ ክፍለ ዘመን አንሥቶ በተለይም ከአጤ ገብረ መስቀል ዘመነ
መንግሥት (6ኛው መ/ክ/ዘ) ወዲህ የጥምቀትን በዓል ዛሬ
በሚታየው አኳኋን ስታከበር እንደ ቆየች ይታመናል።
በክብረ በዓሉ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ባሕረ
ጥምቀት የሚወርዱት ታቦታት በካህናቱ ሃሌታ፣ በምእመናኑ
እልልታ እና በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያኑ በተቋቋሙ የሰንበት ት/
ቤት ወጣቶች መዝሙሮች ታጅበው በተመሳሳይ አኳኋን
እንደሚመለሱ ይታወቃል።
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
ጌታችን በተጠመቀ ጊዜ የዮርዳኖስ ወንዝ የላይኛው ሸሽቶ
ወደ ላይ ተመልሶ ሽቅብ ፈሷል። የታቹም ወደ ታች ሸሽቷል።
የላይኛው ፈሳሽ ተቋርጦ እንደ ክምር ተቆል

+መልካም ጥምቀት+
@HotHabesha1 @gida16


DON'T MISS IT GUYS
☆CHRISTMAS☆
PARTY

29/4/2011
Promoter; - X BOOS
Coming soon ☆☆☆★★★

@Gida16






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@mesii


Addmin @Gida16





Показано 20 последних публикаций.

1 952

подписчиков
Статистика канала