"አሁን ግን በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁህ አይምስልኝም አንትም እስካሁን አላስቀየምኸኝም ጉልበት ያልህ በጉልብት እርዳኝ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ለምሽትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ድረስ ወረይሉ ከተህ ላግኝህ"
አጤ ምኒልክ
ምንጭ፡- አጤ ምኒልክ ከጳውሎስ ኞኞ የካትት ወር 1984 ዓ.ም ከታተመ መፀሀፍ
አደዋ የኛ!
This is the sign of Freedom, victory, Love & unity!
@gida16
አጤ ምኒልክ
ምንጭ፡- አጤ ምኒልክ ከጳውሎስ ኞኞ የካትት ወር 1984 ዓ.ም ከታተመ መፀሀፍ
አደዋ የኛ!
This is the sign of Freedom, victory, Love & unity!
@gida16