🌟 የይቅርታ ጥሪ~የይቅርታ ጥሪ🌟
📝 እኔ ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ በማወቅም ሆና ባለማወቅ ያስቀየምኳቹ በሙሉ ረመዳን ከመግባቱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ እፈልጋለው።
💫 ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦
👉 ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ።
👉 ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ።
👉 ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ።
💫 በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ ይታወቃል።
👉💫 ስለዚህ እና ይቅርታ ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ እኔ ለአላህ ብዬ አፉ ብያለዉ ።
👉💫 እንዲሁም ሁለት ለተኮራፉ ሰዎች ስራቸው አሏህ ዘንድ ተቀባይነት ስለሌለው እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹዋል {ተኮራርፈዋል} ?
🎁 ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ አፉ ተባባሉ
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ።
👉 አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኝ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲 አሚን።
👉🌟 በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ {ለአላህ} ብላቹ አፉ እንድትሉኝ እጠይቃቹዋለው።
📝 ከወንድማቹ:- 🍁 ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ✍