#በሥደት_ላይ_ያሉ
#ጉድ_እነዚያ_ጀግኖች!
ለነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ
አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ
በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ
እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ
ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ
. . . . . .⤵️
ሀገር ጥለው ዘምተው ሁነው ስደተኞች
ኑሮን ለማሸነፍ የሚሮጡ ጀግኖች
በትግል ላይ ያሉ ወንድምና እህቶች
. . . . . .⤵️
ሌት ቀን ሳይሰለቹ ተግተው የሚሰሩ
በትርፍ ጊዜያችው ድንን የሚማሩ
በተውሂድ አብበው ከሽርክ የተጥራሩ
ሡና አጥብቀው ይዘው ቢድዓን የፈሩ
ኸይርን ለማገኘት በጣም የሚጥሩ
ገንዘብ እየረዱ ሌሎች እንድማሩ
በነሱ ሰበብ ነው መስጅዶች ቢሰሩ
ተውሂድ እንድነቃ ቁሞ እንድሄድ በግሩ
የነሱ እጅ አለበት ያውም በወፍሩ
ድን መርዳት ሲታሰብ ሀብታሞች ሲፈሩ
#እነሱኮ_ናቸው ከወፍ የሚበሩ
ዘለው ገቢዎቹ ሳያንገራግሩ
. . . . . .⤵️
ከቶ ለምን ይሆን በጣም ይለያሉ
ሀገር ቤት ሲገቡ ህዝብን ይመክራሉ
እንደ እኔ ደካማን ያጠናክራሉ
ድኑን የረሳው ንቃ እንጅ ይላሉ
. . . . . .⤵️
ለዱኒያ ይስሩ እንጅ ያሥቡ አይመስለኝም
ንያቸው አኸይራን ሳይሆንማ አይቀርም
ከቶ በረሀ፣ብርድ ምንምኮ አይፈሩም
ለድን ለመቆርቆር ነኪ የላቸውም
. . . . . .⤵️
#ውዶቼ_ሆይ
አሏህ ይግጠማችሁ ከንያችሁ በላይ
ጥሪያችሁ ይሳማ ከሰባቱም ሰማይ
ሁኔታችሁ ሁሉ ከፍ ይበል ወደ ላይ
ጀነት ያስገባችሁ እኛንም በአንድ ላይ
⤵️
.
.
.
.
#አብደረህማን_ዑመር
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/1051
#ጉድ_እነዚያ_ጀግኖች!
ለነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ
አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ
በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ
እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ
ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ
. . . . . .⤵️
ሀገር ጥለው ዘምተው ሁነው ስደተኞች
ኑሮን ለማሸነፍ የሚሮጡ ጀግኖች
በትግል ላይ ያሉ ወንድምና እህቶች
. . . . . .⤵️
ሌት ቀን ሳይሰለቹ ተግተው የሚሰሩ
በትርፍ ጊዜያችው ድንን የሚማሩ
በተውሂድ አብበው ከሽርክ የተጥራሩ
ሡና አጥብቀው ይዘው ቢድዓን የፈሩ
ኸይርን ለማገኘት በጣም የሚጥሩ
ገንዘብ እየረዱ ሌሎች እንድማሩ
በነሱ ሰበብ ነው መስጅዶች ቢሰሩ
ተውሂድ እንድነቃ ቁሞ እንድሄድ በግሩ
የነሱ እጅ አለበት ያውም በወፍሩ
ድን መርዳት ሲታሰብ ሀብታሞች ሲፈሩ
#እነሱኮ_ናቸው ከወፍ የሚበሩ
ዘለው ገቢዎቹ ሳያንገራግሩ
. . . . . .⤵️
ከቶ ለምን ይሆን በጣም ይለያሉ
ሀገር ቤት ሲገቡ ህዝብን ይመክራሉ
እንደ እኔ ደካማን ያጠናክራሉ
ድኑን የረሳው ንቃ እንጅ ይላሉ
. . . . . .⤵️
ለዱኒያ ይስሩ እንጅ ያሥቡ አይመስለኝም
ንያቸው አኸይራን ሳይሆንማ አይቀርም
ከቶ በረሀ፣ብርድ ምንምኮ አይፈሩም
ለድን ለመቆርቆር ነኪ የላቸውም
. . . . . .⤵️
#ውዶቼ_ሆይ
አሏህ ይግጠማችሁ ከንያችሁ በላይ
ጥሪያችሁ ይሳማ ከሰባቱም ሰማይ
ሁኔታችሁ ሁሉ ከፍ ይበል ወደ ላይ
ጀነት ያስገባችሁ እኛንም በአንድ ላይ
⤵️
.
.
.
.
#አብደረህማን_ዑመር
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/1051