አቡ አብዱርህማን ኢብኑ ሻፊ,(Abu abdurahman)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله:
✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر
وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين».
📖 طبقات الحنابلة

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


➩ታላቅ ብስራት ለሰለፊያ እህቶች

➛ነገ ጁመዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ልዩ የሙሀደራ(ነሲሀ) ዝግጅት ይኖራል!!

➩ፕሮግራሙ የሚጀርበት ሰዓት
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➳ሳዑዲ ➛10:00
➳ዱባይ ➛ 11:00
➳ኢትዮጵያ ➛4:00

➩ማሳሰቢያ፦ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ሼር ስለማይደረግ መድረኩ ላይ በጊዜ/በሰዓቱ እንዲትገኙ እናሳስባለን።

➢ምናልባት ወደ መድረኩ መቀላቀል የሚትፈልጉ ካላችሁ አህለን ከስር በተቀመጡ አድራሻዎች እያናገራችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ!

@Umu_Anes
@Umu_Abdellah_Selefiah_4U
@bint_abdurehman1
@UmAbdurehman

➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻


اللهم ارحمه وقه من عذاب القبر وأدخله الجنة الفردوس الأعلا آمين


Репост из: ጅብሪል ሱልጣን
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አላህ ይዘንሎት ሸይኽ

=========================


ሸይኽ ሰላሃ አል ጋኒም
صلاح الغانم
ሳልሞት እንዳትለቁት ብለው የከለከሉት አስለቃሽ ምክር

ምንኛ ጣፋጭ ምክር ነው ??


✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan


አቡ አብዱርህማን ኢብኑ ሻፊ,(Abu abdurahman)
📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله:

✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر
وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين».

📖 طبقات الحنابلة
https://t.me/Ibnushaffi


Репост из: تمسك بحبل الله واتبع الهدى ولا تك بدعيًا لعلك تفلح
#እህቶቼ ይችን ነገር #በደደንብ #አንብቧት
#ከዛም #ስሩበት #ነገሩ ከባድ ነው እና!

ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል "ያለ ምንም ችግር ባሏን እንዲፈታት የጠየቀች ማንኛዋም ሴት አላህ በሷ ላይ የጀነትን ሽታ እርም (ሀራም) አድርጎባታል።"


ቲርሚዚይ ዘግበውት አልባኒ ሰሂህ ነው ብለዋል

https://t.me/UmuAbdurehmann
https://t.me/UmuAbdurehmann


Репост из: አቡ ሙሀመድ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ዱሩስ
💡قَاْلَ شِيْخُ الإِسْلَاْمِ ابْنُ تَيْمِيَةَ رَحِمَهُ الله:

" إِنَّ بَيَانَ العِلْمِ وَالدِّينِ عِنْدَ الاشْتِبَاهِ وَالالتِبَاسِ عَلَىٰ النَّاسِ أَفْضَلُ مَا عُبِدَ الله عَزَّ وَجَلَّ بِهِ، ﴿هُوَ ٱلَّذِیۤ أَرۡسَلَ رَسُولَهُۥ بِٱلۡهُدَىٰ وَدِینِ ٱلۡحَقِّ لِیُظۡهِرَهُۥ عَلَى ٱلدِّینِ كُلِّهِۦۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ شَهِیدࣰا﴾ الفَتْحُ ٢٨

📚الرَّدُ عَلَىٰ السُّبْكِي
ج٢ ص٦٧٨


#አዲስ_ሙሐደሰራ
✅✅✅✅✅✅

↪️ የሙሐደራው ርዕስ:-
➧ «ዕውቀትን ስለ መፈለግ»


🎙 لفضيلة الشيخ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي حفظه الله ورعاه

🎙 በሸይኽ ዓብዱልሃሚድ ያሲን አል`ተሚይ ሃፊዞሁሏህ

🏘 በወራቤ ከተማ ዛሬ ከመግሪብ ሶላት ቡኋላ የተደረገ ሙሐደራ

https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


⚠️ለጫት በርቼ የጂጂ ለዜግነቲ ዋጂ

የኘ ጋሪ ቃሚ አቦ ደለ ቤዛ ቲምረቅን ይኮራን
ሀደም ጣዬ ተይገዘ

ሲንፌ➷
🎤ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

🔗 የቴሌግራም አሽር ጋር 👇
https://t.me/Daewa_besiltge/608


إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➧
✅ አስፈሪ እና በጣም ከባድ ትኩረትን የሚፈልጉ መስጠንቀቂያ እና ገለፃዎች

☜ ۝《 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ وَاخْشَوْا يَوْمًا لَا يَجْزِي وَالِدٌ عَنْ وَلَدِهِ وَلا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَنْ وَالِدِهِ شَيْئًا إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ فَلا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلا يَغُرَّنَّكُمْ بِاللَّهِ الْغَرُورُ》۝

➲ እናንተ ሰዎች ሆይ ! ጌታችሁን ፍሩ ቀንንም ፍሩ ወላጅ ለልጁ የመይመነዳበትን ልጅም ለዋላጅ ምንም አይነት ምንዳ ከፋይ የማይሆንበትን ቀን የኣሏህም ቃል ክዳን ሀቅ ነውና ቅርብቷ ህይወት እንዳታታላችሁ በጌታችሁም ላይ የተታለለው ሸይጧን እንዳያታላችሁ!

☞አላሁ አክበር ፦ የአሏህ ባሮች ሆይ እናስተውል ዋላጆች ለልጃቸው ዱንያ ላይ የሚከፍሉት ዋጋ ይታወቃል ግን በጉዱ ቀን ነገሩ እንዳልተጠበቀ ከባድ ስለሆነ እናት ልጆቿን አታስብም ፣አባት ልጆቹን አይል ፣ ወንድም ወንድም እህቱን አያስብ፣ ባል ባለቤቱን አይጠቅም ባለ ቤት ባሏን አትል ወዳጅ ዘመድ ባአጠቃላይ ነገሩ ከበዶት ሁሉንም ነገር በመተው ለእራሱ ለነፍሱ የሚጨነቅበት ቀንን ነው አሏሁ ተዓላ እየስገነዘበን ያለው።

የአሏህም መልእክተኛ ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት ነገሩን ገልፀውልናል ፦

☜ "أكثِروا ذِكْرَ هادمِ اللذات"

➭ደስታን ሁሉ ደርማሽ የሆነውን ሞትን መስታወሱን አብዙ።

➧የአላህ ባሮች ሆይ ይህ የጌታችን አና የነቢያችን ምክር ነው

⇒ ምናልባት እጃችን ላይ ያለውን ሰዓት አና ቀለበት አኛ ለብሰነው የሚያወልቀው ወራሻችን ሊሆን ይችላል።

➞ምናልባት የመኪናህን በር በእጅህ ዘግተሀው አዛው ሞተህ በሩን የሚከፍተው ግን ቲራፊቅ ሊሆን ይችላል።

⇨ ምናልባትም ቀሚስህን ለብሰህ ዚፑን አና ቁልፉን አንተው አድርገህ ሊሆን ይችላል የሚከፍተው ግን ጀናዛህን ለማጠብ የመጣው አጣቢ ይሆናል።

➧ቤታችን ክላሳችን ፎቃችን ውስጥ በመሆን በእንቅልፍ ምክንያት አይናችን ዘግተነው ሊሆን ይችላል በጣም ይገርማል የምንከፍተው ግን ቀብራችን ውስጥ ሆነን ከማለእኮች ፊት ይሆናል።

➭የአላህ በሮች እዛ ጋር ዝምድናው ይጠፋል የለም!
☜ فلا أنساب بينهم ولا يتسائلون

☞የነበረን የማቆላጫ ስማችን ይቀራል በመጀመሪያ ከኛ የሚቀረው የሚወድቀው ስመሰችን ነው ።

☜ فيقولون أين ⪻الجثة⪼أين الجنازة أين الميت ...؟!

⇨እሬሳው የትነው? ጀናዛው የት ሆነ ?ሟቹ የት አለ? ይባላል። ሶላትን በላያችን መስገድ ሲፈልጉ ጀናዘውን አምጡት ይሰገድበት ይባላል ልብ እንበል የኔ የንተ የንቺ ስም ነው የቀራው ያ የምንቆላመጥበት ስም ነው የተቀየረው!ወገኔ⪼ ስንቀበር መይቱን አምጡት ሲባል አልሰማህም እኛን ነው የጠበቀው ምንድንነው እየቀበርን መሳቅ እየቀበርን በቅለድ መሳለቅ ወደየት እየሄድን ነው ወገኖቼ?

➧ስለሀብትህስ ምንድነው ምታሰበው አንተን ሸኝተው እንደተመለሱ ወራሾች የምትወዳቸው የምትጠላቸው የሚያቀርቡኽ የሚያርቁኽ ኣንድ በኣንድ ይከፋፈሉታል። ልብ በል ወደድክም ጠላህ ያን ለታ የኔ የንተ መብት አይደለም ከእጃችን ወጥቶ ወደ ሌላ ተሸጋግሮዋል!

➣ወገኔ ባንተ ለቅሶ ሰዎች ተሰብስበው ምንድነው ያሚያደርጉት ?ለምን ማስተዋል ተሳነን?

☜ يشربون القهوة والشاي ويأكلون القات الشجرة الأثيمة ويتحدثون عن غلاء الأسعار ويغتابون الناس ويأكلون لحومهم !! ثم يمضي كل منهم لشغله!

➻ ቡና ሻይ ይጠጣሉ የወንጀል ሁሉ እናት የሆነቿዋን የጫት ዛፍ ይበላሉ ስለ ኑሮ ውድነት ይነጋገራሉ ሰዎችን ያማሉ ስጋቸውን ቁጭ ብለው ይበላሉ በቃ አለቀ ሁሉም ለስራው ይበተናል አየህ ያንተ ለቀረሶ ለሸር ድግስ ሆኖዋል። አንተን በዱዓቸው የምተያስታውሱት ባጣም አናሳ ናቸው።

↩️ فيا أحبتي في الله فلنبادر بالتوبة قبل أن تغادر فكلنا جنائز مؤجلة !

➭ዱንያን ከመልቀቅ በስተፊት በተውበት እንቸኩል ሁላችንም የቀጠሮ ጀናዘ ነንና ።

┈┈┈┈•◈◉✹❒❁❒✹◉◈•┈┈┈

📝 በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱልቃድር ሐሰን ሃፊዘሁሏህ
-------------------------------------

https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/AbuYehyaAselefy/7267


ከዚንብ ማር አይጥብቅም።


🟢በስሙ ጠርቶ ማስጠንቀቅ

👉ከሀሰን ሀሚድ (ሳንኩራው) ማስጠንቀቂያ

👉የአጥማሚዎች ስም ሲነሳ የሚጨንቃቸው ለምን ይሁን⁉️

👉 ወሳኝ የመንሀጅ ነጥቦች የተዳሰሱበት

🔊ከኡስታዝ ዐብዱል ቃዲር ትምህርት የተወሰደ
https://t.me/Abuhemewiya

ጀዛከ አላሁ ከይረን የኡስታዝ አብሺር እናቀዋለን ነገር ግን ቦታ የማይስጠው ተራ ሰው ሲለሆነ ነው ሸይኮቻችንም ሲሙን ጠርቶው ያላስጠንቅቁት
ኢንሻ አላህ አስፈላጊ ከሆነ ያዋሪዱታሉ ያሲሜት ባልተቤቶችን አላህ ያዋሪዳቸው
አረ እንደውም ወደ ኢክውኒዮች በጊልፅ በጆሮዬ ስሚቼዋለው

ማሳሰቢያ
ከዚህ በፍት ሳንኩራ አለምገበያ ኡስማን መስጂድ ኮርስ ቢሎ ሲሰጥ ሪከርድ ያደርጋቹ ወንዲም እህቶች ተባበሩኝ በኔ ጠፍቶቢኛል
ኣው በአፋችው ነው ሚናግሩት በዛኑ ቀን ራሱ ሸምሱ ሲያስተካኪሊለት ኢዲህ ቢሎ ነብር የሀሰኑ ኒግግር በትስማማነብት ኢኒስማማ በተዬነበት ኡዝር ኢኒስጥ የሚለዉን የእክዋኒዮችን ቃዒዳ ዪመስላል ነገር ግን እኛ ማየት ያለቢን ቀዳሚዉን እና ተያያዡን ነው ኣለ
ጉድ ኡኮ ነው እኛ ለሀሰን ኒጊግር ሳቢቁን እና ላሂቁን ኢንይለት?
ርከርዱ የላቹህ ላኩሊን
በዚህ👇https://t.me/+Eheyiu2ULC0yODRk

*✍አቡ አብዱ ረህማን ኢብኑ ሻፊ*

🍱#የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #ይቀላቀሉ
https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk


ሙሉ ሙሓዶራ
✅✅✅✅

#ርዕስ፦👇👇👇
የቢድዓ አስከፊነት
▬ ▬ ▬ ▬ ▬

🎤 لفضيلة الشيخ عبد الحميد بن ياسين

🎤 #በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ)
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

#በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መስጅድ የተደረገ ሙሓዶራ
➪➪➪➪➪➪➪➪

👇👇👇
🌐 http://t.me/Abdulham


🟢《ኢብኑ ሙነወርን ከታዘብኩት…》

ዶ/ር አህመድ ( አቡ ዐብደላህ) አልወለዉይ አል-መርሳ ከፃፈው ሳነብ እነዲህ ይላል:

《እነ ኢብኑ ሙነወርን ታዘብናቸው።
ወላሂ እኛ የራቅናቸው የእነ ሸይኽ ዐብደል ሀሚድን ማስጠንቀቂያ ሳንሰማ ቀደም ብሎ ከጁንታው ወረራ በፊት ኮምቦልቻ ላይ በነበረው ኮርስ ወጣቱን ሊያቀልጡ የመጡ ጊዜ ነበር። በአካል ከእነ ኢብኑ ሙነወር ጋር አውርተናል።የሆነ ሸይኽ በኦን ላይን ጋብዘው ነበር ። የዛኑ ቀን ሸይኽ ረስላን በኦን ላይን ሊቀርቡ ታስቦ ቀድሞ ያ የቀረበው ሸይኽ ችግር ስለነበረበት ሸይኽ ረስላን ሳይቀርቡ ቀርተዋል።
የሸይኽ ረስላን ልጅ የሆነው አብደላህ አብኑ ረስላን ይሄ ችግር ያለበት ሸይኽ በቀረበበት መድረክ አባቴ አይቀርብም ፣ የተሰባሰቡትም ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው ብሎ ለሸይኽ አደም አዙበይሪይ ነገረው።ሸይኽ አደም ለኛ ደወለ መጅሩህ የሆነ (የተተቸ) ሸይኽ ለምን አቀረባችሁ ሲለን እኛ አናውቅም ነበር አልነው ። ጉዳዩን አስረዳን ከዚያም የሰዎቹን ችግር ተረዳንና ተውናቸው ።

ከኢብኑ ሙነወር ጋር ስለ ሸይኽ ረቢእ ስናወራ "ሸይኽ ረቢእ ድንበር ታልፎባቸዋል" አለ።ይሄም ቢበቃው ጥሩ ነበር።
"ሸይኽ ረቢእና ሸይኽ ኡበይድ እንደ እሳት ናቸው ።እሳት በዙሪያው ያለውን በልቶ ሲጨርስ እራሱን እንደሚበላው እነዚህ መሻይኾችም እራሳቸውን ይበላሉ" ብሏል ሸይኽ አብዱል መሊክ ረመዳኒ ብሎ ፀያፍ ቅጥፈታቸውን አስቀመጠልኝ።
አብዱል መሊክ ረመዷኒን ለማታውቁት የነ አልዪል ሀለቢ ተፅእኖ የወደቀበት አደገኛ ሰው ነው።
እንግዲህ ኢብኑ ሙነወር የማንን ንግግር ይዞ ማንን እየተቸ እንደሆነ ተገንዘቡ።

በጣም የገረመኝ ደግሞ ያኔ ኮምቦልቻ ላይ ኢብኑ ሙነወር ጋ ስናወራ የሚያሳዝን ነገር ተናገረ "በኢብኑ መስኡዶች ላይ ረድ አዘጋጅቸ ነበር እነዝህኞቹን (እነ ሸይኽ አብዱል ሀሚድን ማለቱ ነው) ተከትዬ ማራገብ ይሆናል ብዬ ተውኩት" ብሎ እርፍ ‼️ ይገርማል እንዴት ሊላህ ብለህ ያዘጋጀኸውን ረድ ገና ለገና አራጋቢ እባላለሁ ብለህ መተው ከየት የመጣ ነው ጉድ ነው?!
እናም እነ አብኑ ሙነወር እየመረጡ ረድ እንደሚያደርጉና አሰላለፋቸውን እንደሚቀያይሩ ተረዳን። ሙመይዓን ደግፎ የሱና መሻይኾችን ዘግይተው የመጡ ሀጃዊራዎች ሲል ግን ለምን ማራገብን አልፈራም ?! ለሙመይዓ መጋፈጥና መለሳለስ የቀጠሉት በኩራትና በሰቀጠው የጃሂሊያ እልህ እንደሆነ ልብ በሉ። ዑለማዎችን ተከትለው ቢሄዱ የገነቡት የመሪነት ገፅታ ሲለሚሸፈንባቸው መተጣጠፍ ያዙ። ስለዚህ ጉዳዩ ተመዩዕ የወለደው ተልቢስ (ማድበስበስ) መሆኑ በደንብ ታዝበናል።》

قلت
አልሀምዱ ሊላህ የሀቅ ሰዎች የበላይነት አይቀሬ እንደሆነ የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል።

﴿لا تَزالُ طائفةٌ من أُمَّتي قائمةً بأمرِ اللهِ، لا يَضُرُّهم مَن خذلهم، ولا مَن خالفهم، حتى يأتىَ أمرُ اللهِ، وهم ظاهِرُونَ على الناسِ﴾ متفق عليه:📚 مسلم :1073

{ በአላህ ትዕዛዝ ላይ ፀንታ የምትዘወትር ስብስብ (ጀመዐህ) ከህዝቦቼ አትወገድም። አነርሱ በሰዎች (ሁሉ) ላይ የበላይ ሆነው አንዳሉ የአላህ ውሳኔ እስኪመጣ ድረስ የልረዳቸውም (እገዛውን የነፈጋቸውም) ይሁን የተፃረራቸው ሁሉ አይጎዳቸውም።}ሙስሊም: 1073

ስለዚህ ሁሉም የቢድዓህ አንጃዎች በሚባል መልኩ ሰለፊየህ ላይ ተባብረው እየዘመቱ እየተመለከተ ጥፋታቸውን ለመጋፈጥ በሚደረገው ትግል ሰለፊዮችን የተፃረራቸው (ሙኻሊፍ) ሆነ እገዛውን የነፈጋቸው (ሙኸዚል) የሚጉዳው ነፍሱን ነው።
የአላህ እርዳታ ግን ሁልጊዜም ለሀቅ ከቆሙት ፅኑዎች ጋር ነው❗️

{وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا مِنْ قَبْلِكَ رُسُلًا إِلَىٰ قَوْمِهِمْ فَجَاءُوهُمْ بِالْبَيِّنَاتِ فَانْتَقَمْنَا مِنَ الَّذِينَ أَجْرَمُوا ۖ وَكَانَ حَقًّا عَلَيْنَا نَصْرُ الْمُؤْمِنِينَ}
47: الرّوم
(…ሙዕሚኖችን መርዳት በእኛ ላይ አይቀሬ (ተገቢ) ሆነም።)

✍ አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Abuhemewiya


Репост из: أبو نحلا
"ለሀቅ ፈላጊ ሀቁ ግልፅ ነው"
ሳዳት እና ኢብኑ ሙነወር ሳይከረበቱ በፊት ከፃፉት ፁሁፎች መካካል አንዱ ነው ከራሳቸው ቤጅ ያነሳሁት ነው።,,,,,,ይቀጥላል


✍አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ

🌷🌷አስደሳች የብስራት ዜና ለሀላባ ሰለፊዮች፣🌷🌷

⤴️⤴️ የኒካህ እና የገብቻ ፕሮግረምን ይመለከታል

➡️የውዱ ወንድማችን አብዱ ናሲር አ/ረህማን እና የኢህታች ሰሚራ ናስር አላህ ይጥብቃችው ነጌ ኡሁድ በአላህ ፍቃድ ነሐሴ 5/2014 የኒካህ ፕሮግራም ተዘገጅቶ ይጠብቃቹሀል!!!
🌷ሰለሆነም እነሆ ውድ የሀላባ ፣ ላሉ ውድ የሱንና፣ የሰለፊያ ቤተሰቦች ፕሮግራሙ ሱንና በተከተለ መልኩ ደማቅ እንዲሆን ተገብዛቹሀል🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹

✅ ኡስታዞች እና የተለያዩ እንግዶች ይገኙበታል ኢንዲሁም የደዕዋ ፖሮግራም ዪኖረናል እንሻ አላህ

⏰ ሰዓት ከዐሰር ሰላት ጀሚሮ ይካሄዳል

አቡ አብዱ ረህማን ኢብኑ ሻፊ

🍱#የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #ይቀላቀሉ
https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk


#በሥደት_ላይ_ያሉ
#ጉድ_እነዚያ_ጀግኖች!


ለነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ
አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ
በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ
እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ
ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ
. . . . . .⤵️
ሀገር ጥለው ዘምተው ሁነው ስደተኞች
ኑሮን ለማሸነፍ የሚሮጡ ጀግኖች
በትግል ላይ ያሉ ወንድምና እህቶች
. . . . . .⤵️
ሌት ቀን ሳይሰለቹ ተግተው የሚሰሩ
በትርፍ ጊዜያችው ድንን የሚማሩ
በተውሂድ አብበው ከሽርክ የተጥራሩ
ሡና አጥብቀው ይዘው ቢድዓን የፈሩ
ኸይርን ለማገኘት በጣም የሚጥሩ
ገንዘብ እየረዱ ሌሎች እንድማሩ
በነሱ ሰበብ ነው መስጅዶች ቢሰሩ
ተውሂድ እንድነቃ ቁሞ እንድሄድ በግሩ
የነሱ እጅ አለበት ያውም በወፍሩ
ድን መርዳት ሲታሰብ ሀብታሞች ሲፈሩ
#እነሱኮ_ናቸው ከወፍ የሚበሩ
ዘለው ገቢዎቹ ሳያንገራግሩ
. . . . . .⤵️
ከቶ ለምን ይሆን በጣም ይለያሉ
ሀገር ቤት ሲገቡ ህዝብን ይመክራሉ
እንደ እኔ ደካማን ያጠናክራሉ
ድኑን የረሳው ንቃ እንጅ ይላሉ
. . . . . .⤵️
ለዱኒያ ይስሩ እንጅ ያሥቡ አይመስለኝም
ንያቸው አኸይራን ሳይሆንማ አይቀርም
ከቶ በረሀ፣ብርድ ምንምኮ አይፈሩም
ለድን ለመቆርቆር ነኪ የላቸውም
. . . . . .⤵️
#ውዶቼ_ሆይ
አሏህ ይግጠማችሁ ከንያችሁ በላይ
ጥሪያችሁ ይሳማ ከሰባቱም ሰማይ
ሁኔታችሁ ሁሉ ከፍ ይበል ወደ ላይ
ጀነት ያስገባችሁ እኛንም በአንድ ላይ
⤵️
.
.
.
.
#አብደረህማን_ዑመር
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/1051


📌ጉድ ስሙ እንግድች የኸድር ከሚሴንጉድ ሸርሁል ዋሲጢያህ/የሀራስን ኪታብ ሲያስተምር እንደሚጨፍርበት ።❗

====
👈سلسلة ردود 👇🏾
إسكات الكلب العاوي ،
أبي حاتــم الــولــوي،
من ألف إلى الـواوي،

🎤بأبي سيبويه الولوي

📍وليس هو كذلك نفس التسمية
➽ገና ሀራስ አንድ ወረቀት ሳይገለብጥ የሀራስር ኪታብ እንደተጫወተበት

➥ከዚሁ ቢስላሂ አል-ረህማኒ ባለው ዙሪያ አሊፍ ያለን ሰው ሁላ የሚያስቅ ብዙ ስህተቶች አሉ በቀጣይ የምመለስበት ይሆናል ።

👉🏾ገና ከበስመላው ሳይወጣ ያላገጠበትን ስሰማ ወላህ የዝህን ያክል ግዙፍ ሙሀይም መሆኑ በልቤ ዘር አላለብኝም ነበር።❗ከአንድ እሪከርድ ከ አስር በላይ ስህተት❓❗አጂብ

➥ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አንድሽም ቢሞላ ቀድሩን አውቆ እንድቀመጥ ቁጭ ይደረግለውታል ለአቶ ኸድር።

📍ሙሪድ ሆይ
👉🏾አዳምጥና ዛሬውኑ በመሀይም እየተመራህ መሆኑን አውቀህ ወደ ብራሀማዋ የዖለሞች መንገድ መንገድ ግባ።❗

👇ማሳሰቢያ
👉የምለቀው የድምፅ ፋይሎች ሲልሲለቱል-ከልቢል ዓዊ ኪታቧጋ ማለትም
إلجام الكلب العاوي
أبي حاتـم الــولوي
የሚለው ሪሳላህጋ ተያያዥነት የለውም ።ያን ርዕሱ الخبر والإنشاء ኸበርና ኢንሻእ ጋ በማተያያዝ ኢልዛማት የተደረገበት ነው ።ይሄ ደግሞ የኸድር ስህተቶ በድምፅ ማስረጃ አስደግፌ ከአንድ እስከ መቶ ስተቶቹን ለማጋለተጥ የተጠቀምኩበት ሲልሲላ ነው።

↩الوصول قبل الوصول يمنع الوصول
➥ያለው አረፍተነገር የተፈለገበት ሀሳብ ሳይደርሱ መድረስ መድረስን ይከለክላል ለማለት ነው
✍🏾 أبو سيبويه الأثري،
https://t.me/alredualelmuhalifin
https://t.me/alredualelmuhalifin


📚كتاب شروط الصلاة
للإمام المجدد شيخ الإسلام محمد ابن عبد الوهاب رحمه الله تعالى

📚 የሰላት ሸርጢች ኪታብ

🏝 አሽር 1️⃣9⃣
የመትፈጄ


🕋✅ አርካኑ ሰላት መትፈጄ
➡️ዋጂባት

⚖ በሲልጢኘ አፍ/ቋንቃ

🎤 በአቡ አብዱርህማን
ኢብኑ ሻፊ

🍱#የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #ይቀላቀሉ
https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk
ዋትሳፕ 👇
https://chat.whatsapp.com/GvWWlDDE1YMDOjWzpAML3W


ሸይኽ ሀሰን ገላው ሀፊዘሁሏህ ባላፉት 17 ቀናት ስላሳለፉት የእስር ጊዜዎች አጭር ዳሰሳ አድርገዋል።
በመታሰራቸው ለተጨነቁና ዱዓ ሲያደርጉ ለነበሩ የሱንና ወዳጆች ምስጋና አቅርበዋል።
🎙 ከኡስታዝ ባህሩ ጋር የተደረገ ቆይታ

https://t.me/AbuImranAselefy/5351


አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ

✅መልዕክቴን በግጥም
ልንገርህ የኔ ወንወድም - መልዕክቴን በግጥም፣
የሚያውቅና የማያውቅ - ፍፁም አንድ አይዳለም፣
አደረ አትሰለች - እውቀትን በመቅሰም፡፡
በዚህኛው ዘመን - እውቀት ከሌለህ፣
ተጣሪው በዝቷል - ወዴት ትሄዳለህ፡፡
በአንድ በኩል አህባሽ - በርህን ያንኳኳል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - መርዙን ያጠጠሃል፣
ሰለፊዮችን በሙሉ - ከፍረዋል ይልሃል፣
በአንድ በኩል ኢክዋን - ለሰልፍ ይጠራሃል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - መንገድ ያስትሃል፣
ስልጣን መወጠጫ - መሰላል ያደርግሃል፣
በአንድ በኩል ሙመይዕ - ወደ እሱ ይጠራሃል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - ከአቋም ያወርድሃል፣
በሊን በሂክማ ስም - ከሀቅ ያርቅሃል፣
በአንድ በኩል ሀጁሪይ - ሊይዝህ ይከጅላል፣
ዉዳቂ መንሀጁን - ሊጭንብህ ይታገላል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - ከሱና ያስወጣሃል፣
በሀዳዲያ ኩሬ - አስገብቶህ ያርፋል፡፡
የዚህ ሁሉ መፍትሄ - እዚሁ ቅርብ ነው፣
ከትክክለኛ ሰው - ቁጭ ብሎ መማር ነው፡፡
እሺ በል ወንድሜ - ና እውቀት እንቅሰም፣
ሰበብ ይሆነናል - ሀቅ ላይ እንድንቆም፣
ይህቺ መልዕክቴ - ብዙዎቹን ብትነካም፣
አህባሽ እና ኢክዋንን - በጣም ብታስከፋም፣
የሙመይዖችን - ሱካር ብተነሳም፣
የሀጁሪዮችን - ሆደቸውን ብትነፋም፣
እውነቱ ይሄው ነው - መራራ ቢሆንም፣
ዛሬ ይጀመራል - ኢንሸ አላህ አይቀርም፡፡

ሰዎች ይህችን መልዕክት ሲያነቡ ምን ሊሉ ይችላሉ፡-

አህባሾች ፡- ይህ የዉሃቢዮች /የካፊሮች/ ነው፡፡
ኢክዋኞች ፡- ይህ ፊቅሀል ዋቂዕን የማያውቁ የመድከሊዮች ነው፡፡
ሙመይዖች ፡- ሊን፣ሪፍቅ እና ሂክማ የሌላቸው የሙተሰሪዖች ነው፡፡
ሀጁሪዮች /ሀዳዲዮች/ ፡- የጀምዕዮች ነው፡፡

ማንም ምንም ቢል ፡-
ሽርክ ይደመሳሰል - ቢድዓም ይከስማል፣
ተውሂድ ይንሰራፋል - ሱናውም ያብባል፣
ባጢል ይወገዳል - ሀቅ የበላይ ይሆናል፣
የመልዕክተኛው ቃል - ተፈፃሚ ይሆናል፡፡


የጠራ ዕውቀት ከተቃና አቋም ጋር የተሰጠው በርግጥም ታድሏል።

✍ ኢብኑ ኑሪ ሳንኩራ
አላህ ዪጠቢቀው

አቡ አብዱ ረህማን ኢብኑ ሻፊ

🍱#የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #ይቀላቀሉ
https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk

Показано 20 последних публикаций.

258

подписчиков
Статистика канала