🟢《ኢብኑ ሙነወርን ከታዘብኩት…》
ዶ/ር አህመድ ( አቡ ዐብደላህ) አልወለዉይ አል-መርሳ ከፃፈው ሳነብ እነዲህ ይላል:
《እነ ኢብኑ ሙነወርን ታዘብናቸው።
ወላሂ እኛ የራቅናቸው የእነ ሸይኽ ዐብደል ሀሚድን ማስጠንቀቂያ ሳንሰማ ቀደም ብሎ ከጁንታው ወረራ በፊት ኮምቦልቻ ላይ በነበረው ኮርስ ወጣቱን ሊያቀልጡ የመጡ ጊዜ ነበር። በአካል ከእነ ኢብኑ ሙነወር ጋር አውርተናል።የሆነ ሸይኽ በኦን ላይን ጋብዘው ነበር ። የዛኑ ቀን ሸይኽ ረስላን በኦን ላይን ሊቀርቡ ታስቦ ቀድሞ ያ የቀረበው ሸይኽ ችግር ስለነበረበት ሸይኽ ረስላን ሳይቀርቡ ቀርተዋል።
የሸይኽ ረስላን ልጅ የሆነው አብደላህ አብኑ ረስላን ይሄ ችግር ያለበት ሸይኽ በቀረበበት መድረክ አባቴ አይቀርብም ፣ የተሰባሰቡትም ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው ብሎ ለሸይኽ አደም አዙበይሪይ ነገረው።ሸይኽ አደም ለኛ ደወለ መጅሩህ የሆነ (የተተቸ) ሸይኽ ለምን አቀረባችሁ ሲለን እኛ አናውቅም ነበር አልነው ። ጉዳዩን አስረዳን ከዚያም የሰዎቹን ችግር ተረዳንና ተውናቸው ።
ከኢብኑ ሙነወር ጋር ስለ ሸይኽ ረቢእ ስናወራ "ሸይኽ ረቢእ ድንበር ታልፎባቸዋል" አለ።ይሄም ቢበቃው ጥሩ ነበር።
"ሸይኽ ረቢእና ሸይኽ ኡበይድ እንደ እሳት ናቸው ።እሳት በዙሪያው ያለውን በልቶ ሲጨርስ እራሱን እንደሚበላው እነዚህ መሻይኾችም እራሳቸውን ይበላሉ" ብሏል ሸይኽ አብዱል መሊክ ረመዳኒ ብሎ ፀያፍ ቅጥፈታቸውን አስቀመጠልኝ።
አብዱል መሊክ ረመዷኒን ለማታውቁት የነ አልዪል ሀለቢ ተፅእኖ የወደቀበት አደገኛ ሰው ነው።
እንግዲህ ኢብኑ ሙነወር የማንን ንግግር ይዞ ማንን እየተቸ እንደሆነ ተገንዘቡ።
በጣም የገረመኝ ደግሞ ያኔ ኮምቦልቻ ላይ ኢብኑ ሙነወር ጋ ስናወራ የሚያሳዝን ነገር ተናገረ "በኢብኑ መስኡዶች ላይ ረድ አዘጋጅቸ ነበር እነዝህኞቹን (እነ ሸይኽ አብዱል ሀሚድን ማለቱ ነው) ተከትዬ ማራገብ ይሆናል ብዬ ተውኩት" ብሎ እርፍ ‼️ ይገርማል እንዴት ሊላህ ብለህ ያዘጋጀኸውን ረድ ገና ለገና አራጋቢ እባላለሁ ብለህ መተው ከየት የመጣ ነው ጉድ ነው?!
እናም እነ አብኑ ሙነወር እየመረጡ ረድ እንደሚያደርጉና አሰላለፋቸውን እንደሚቀያይሩ ተረዳን። ሙመይዓን ደግፎ የሱና መሻይኾችን ዘግይተው የመጡ ሀጃዊራዎች ሲል ግን ለምን ማራገብን አልፈራም ?! ለሙመይዓ መጋፈጥና መለሳለስ የቀጠሉት በኩራትና በሰቀጠው የጃሂሊያ እልህ እንደሆነ ልብ በሉ። ዑለማዎችን ተከትለው ቢሄዱ የገነቡት የመሪነት ገፅታ ሲለሚሸፈንባቸው መተጣጠፍ ያዙ። ስለዚህ ጉዳዩ ተመዩዕ የወለደው ተልቢስ (ማድበስበስ) መሆኑ በደንብ ታዝበናል።》
قلت
አልሀምዱ ሊላህ የሀቅ ሰዎች የበላይነት አይቀሬ እንደሆነ የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
﴿لا تَزالُ طائفةٌ من أُمَّتي قائمةً بأمرِ اللهِ، لا يَضُرُّهم مَن خذلهم، ولا مَن خالفهم، حتى يأتىَ أمرُ اللهِ، وهم ظاهِرُونَ على الناسِ﴾ متفق عليه:📚 مسلم :1073
{ በአላህ ትዕዛዝ ላይ ፀንታ የምትዘወትር ስብስብ (ጀመዐህ) ከህዝቦቼ አትወገድም። አነርሱ በሰዎች (ሁሉ) ላይ የበላይ ሆነው አንዳሉ የአላህ ውሳኔ እስኪመጣ ድረስ የልረዳቸውም (እገዛውን የነፈጋቸውም) ይሁን የተፃረራቸው ሁሉ አይጎዳቸውም።}ሙስሊም: 1073
ስለዚህ ሁሉም የቢድዓህ አንጃዎች በሚባል መልኩ ሰለፊየህ ላይ ተባብረው እየዘመቱ እየተመለከተ ጥፋታቸውን ለመጋፈጥ በሚደረገው ትግል ሰለፊዮችን የተፃረራቸው (ሙኻሊፍ) ሆነ እገዛውን የነፈጋቸው (ሙኸዚል) የሚጉዳው ነፍሱን ነው።
የአላህ እርዳታ ግን ሁልጊዜም ለሀቅ ከቆሙት ፅኑዎች ጋር ነው❗️
{وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا مِنْ قَبْلِكَ رُسُلًا إِلَىٰ قَوْمِهِمْ فَجَاءُوهُمْ بِالْبَيِّنَاتِ فَانْتَقَمْنَا مِنَ الَّذِينَ أَجْرَمُوا ۖ وَكَانَ حَقًّا عَلَيْنَا نَصْرُ الْمُؤْمِنِينَ}
47: الرّوم
(…ሙዕሚኖችን መርዳት በእኛ ላይ አይቀሬ (ተገቢ) ሆነም።)
✍ አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Abuhemewiya