I𝚗𝚏𝚒𝚗𝚒𝚝𝚢 V𝚒𝚋𝚎


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🔅 𝐉𝐨𝐢𝐧 !𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞! 𝐒𝐭𝐚𝐲 !🔅
𝐢𝐟 𝐲𝐨𝐮 የሰው ልጅ 𝐝𝐨𝐧'𝐭 𝐥𝐞𝐚𝐯𝐞 🗿
4 𝐜𝐫𝐨𝐬𝐬- @Devanii19........
..... 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞~ @Infinity_vibe

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: SHAKISON_MEME
አባቴ፡ ቤቲ አሁን አሁን ከፓፓ ይልቅ አባቴ ስትለኝ አስተውያለሁ።

ቤቲ: አዎ አባዬ፣ አንተኒ ፓፓ ብዬ መጥራቴ የከንፈር ቀለሜን ያበላሻል።
😂😂😂😂
@NAZII578
@unicosobrevente


ታናሽ ወንድም Or sis ከሌለህ የጨጓራ ህመም ምንነቱ አልገባህም man🥵😤
♾️@Infinity_vibe


Репост из: Sampryiii 🦋🦋
ብዙ ስሞችን አውቃለሁ "እስከዳር ዘለቀን" የመሰለ ስሜት ቀስቃሽ ስም
አጋጥሞኝ አያውቅም።
@sampryiii 🦋


Class ዉስጥ የሌለ መማር ደብሮኝ ስረብሽ teacheru እያየ ዝም ሲለኝ
'Me' be like
ቀልድ መሰለህ የያዝኩት አስወጣኝ እንጂ😡

♾️@Infinity_vibe
♾️@Infinity_vibe


Репост из: SHAKISON_MEME
ውድ ወንድም ፣ ምግብ የምታበስል ሴት አግባ ፣ ምክንያቱም ፍቅር ይሞታል ፣ ውበት ይጠፋል ፣ ግን ረሃብ ሁል ጊዜ ይኖራል “””😆😆😆😆
@unicosobrevente
join our ስግጥናስ
@NAZII578


"ከፓርላማዉ ጫፍ ላይ ከበላይ ከአናቱ
ሰቅለዉ ያስቀመጡት አይሰራም ሰዐቱ
እንደ መስርያ ቤቱ"🗿
💚💛❤️
♾️@Infinity_vibe


#አባት =ማን ታገባለህ
#ልጅ = አያቴን
#አባት = 😡አንተ ዶማ እሷ እኮ እናቴ ነች
#ልጅ = አንተስ የኔን እናት አይደል ያገባኸው 😍😅😅


በር እያንኳኳችሁ ማነው ስትባሉ ዝም ምትሉ ሰዎች ክብራቹን ጠብቁ🗿


Fuck break up :
ቀን ስተኛ ሰው እንዳይረብሸኝ ብለህ ስልክን silent አርገህ ከ እንቅልፍህ ስትነሳ ግን ማንም እንዳልደወለልህ ስታይ ያለው feeling 😭😭😭




Speak only when u r sure that ur words r better than ur silence🙂
♾️@Infinity_vibe


ሴቶችን ለማማለል የሚረዱ 3ነጥቦች

#1 ብር
#2 ሁሌም
#3 ይኑርህ

😆😂🤣 እኔ አላልኩም


ወገን ጊዜው በጣም ከመክፋቱ የተነሳ የተሸገ 2ሌትር ውሀ

እንደ ቦትል እያወረድን ያለንበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል

😆😂🤣


Репост из: SHAKISON_MEME
እግዚአብሔር ወደ ሰማይ በስልክ ሊጠራን ቢወስንም አንዳንድ ልጃገረዶች "ቁጥሬን እንዴት አገኘ" ይላሉ 😂
@unicosobrevente


ዘንድሮም በኮሮና በተደረገ ምርመራ የሚል ዜና ስትሰማ



ማናት ኮሮና🤔😂
♾️@Infinity_vibe


በላች በላችና ዱባና ድንች
አረገዝኩኝ አለች ቦርጯ ሲከማች
♾️@Infinity_vibe


Репост из: Sampryiii 🦋🦋
ቀኑን ሙሉ MBC 2 ላይ ተጥደህ ውለህ ቺኳ ደውላ መች እንገናኝ ስትልህ


አል ለይላ አል MBC 2🤣🤣
@sampryiii 🦋
@sampryiii 🦋


Me: ቺኳን ይዤ በሰፈር ማለፍ
የሰፈራችን ባለ ሱቅ be like:
በሴት እምቡጥ ገላ ከምትታለል
እስኪ መጀመርያ እዳ እዳህን ክፈል🗿
♾️@Infinity_vibe


Ed shareen-2step🤌🤌


In the 7th grade biology teacher : ስለወንድ መራቢያ ክፍል እናያለን አንድ ተማሪ ቢስቅ ራቁቱን እዚህ አውጥቼ በሱ ነው የማሳየው
me and ma bestie :mahhhhahaha💀

♾️@Infinity_vibe

Показано 20 последних публикаций.

235

подписчиков
Статистика канала