Репост из: SHAKISON_MEME
አባቴ፡ ቤቲ አሁን አሁን ከፓፓ ይልቅ አባቴ ስትለኝ አስተውያለሁ።
ቤቲ: አዎ አባዬ፣ አንተኒ ፓፓ ብዬ መጥራቴ የከንፈር ቀለሜን ያበላሻል።
😂😂😂😂
@NAZII578
@unicosobrevente
ቤቲ: አዎ አባዬ፣ አንተኒ ፓፓ ብዬ መጥራቴ የከንፈር ቀለሜን ያበላሻል።
😂😂😂😂
@NAZII578
@unicosobrevente