🎤 #እዮብ_መኮንን
🎼 #ዝም_እላለው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝም እላለው እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ
ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝም እላለሁ እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ
ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝምታ ይከብዳል
ከማውራት ማድመጥ ሚዛን ይደፋል
ይቆጫል ያወጉት ሆድ ባዶ ቀርቶ
ራስ አስገምቶ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ
አልሰሜን ሆኜ በኔ አገር ሲስቅ
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ
ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ
አልሰሜን ሆኜ በኔ አገር ሲስቅ
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ
ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ችኩሉ ምላሴ
ላይጠቅም ሲያወርደው ከንቱ ውዳሴ
ወጌሻ ላይገኝ ለአፌ ወለምታ
መረጥኩ ዝምታ
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
@eyobajegnaya
🎵•• 🆂🅷🅰🆁🅴 @NEW_VS_OLD
@NEW_VS_OLD ••🎶
🎼 #ዝም_እላለው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝም እላለው እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ
ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝም እላለሁ እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ
ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝምታ ይከብዳል
ከማውራት ማድመጥ ሚዛን ይደፋል
ይቆጫል ያወጉት ሆድ ባዶ ቀርቶ
ራስ አስገምቶ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ
አልሰሜን ሆኜ በኔ አገር ሲስቅ
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ
ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ
አልሰሜን ሆኜ በኔ አገር ሲስቅ
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ
ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ችኩሉ ምላሴ
ላይጠቅም ሲያወርደው ከንቱ ውዳሴ
ወጌሻ ላይገኝ ለአፌ ወለምታ
መረጥኩ ዝምታ
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
@eyobajegnaya
🎵•• 🆂🅷🅰🆁🅴 @NEW_VS_OLD
@NEW_VS_OLD ••🎶