NEW &OLD 🅼🆄🆂🅸🅲🅰🎶🌏™


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @new_vs_old_bot
......Don't leave ❤
በቻናላችን አዳዲስ ዘፈኖች እና ብዙም ያልተሰሙ ዘፈኖችን ማግኘት ይችላሉ
Contact @Lionel_3O
𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑜𝑢𝑟 𝑑𝑖𝑠𝑐𝑢𝑠𝑠𝑖𝑜𝑛 𝑔𝑟𝑜𝑢𝑝
@new_vs_old_discussion

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций
































🎤 #እዮብ_መኮንን
🎼 #ዝም_እላለው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝም እላለው እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ
ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝም እላለሁ እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ
ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዝምታ ይከብዳል
ከማውራት ማድመጥ ሚዛን ይደፋል
ይቆጫል ያወጉት ሆድ ባዶ ቀርቶ
ራስ አስገምቶ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ
አልሰሜን ሆኜ በኔ አገር ሲስቅ
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ
ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ

ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ
አልሰሜን ሆኜ በኔ አገር ሲስቅ
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ
ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ችኩሉ ምላሴ
ላይጠቅም ሲያወርደው ከንቱ ውዳሴ
ወጌሻ ላይገኝ ለአፌ ወለምታ
መረጥኩ ዝምታ
ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር

ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር


ፍቺው ከባድ ግራ የሚያጋባ
ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔ ማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር
መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
@eyobajegnaya

🎵•• 🆂🅷🅰🆁🅴 @NEW_VS_OLD
@NEW_VS_OLD ••🎶


🎤 #እዮብ_መኮንን
🎼 #ዝም_እላለው
Type | #Lyrics
Album | #Erotalew
@eyobajegnaya

🎵•• 🆂🅷🅰🆁🅴 @NEW_VS_OLD
@NEW_VS_OLD ••🎶




🎤#እዮብ-መኮንን
🎼#ሰማኃቸው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ሰማኃቸው ሲያሙኝ በምሽት
እንደሌለው አስበው
ምን ነካው ይሄን እያሉ
ብርቱና ፅኑ ሰው
~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~
አሉኝ ካቡኝ ከደረጃው ዝቅ አለ
ሞኝነትነው ወይ ሰው ከቢጠው ከዋለ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ልሁን ሞኝ የምወደውን ካገኘው
ፍቅርን ያጣ ብልጥ ደስታው ምንድነው
ዝቅ ልበላ ከግምታቸው ብዙ
ምን ጥቅም አለው ከፍታ ፍቅርን ካልያዙ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለእውነት ልቡ በተሸነፈ ልብ ያሰበውን ስላ
ከተመቸው ጋር አብሮ ከዋለ
እንዴት አፍቃሪ ልቢስ ተባለ❤️❤️

🎵•• 🆂🅷🅰🆁🅴 @NEW_VS_OLD
@NEW_VS_OLD ••🎶


🎤#እዮብ መኮንን
🎼#ሰማኃቸው
Type...#Lyrics
Album...#Erotalew

🎵•• 🆂🅷🅰🆁🅴 @NEW_VS_OLD
@NEW_VS_OLD ••🎶

Показано 20 последних публикаций.

494

подписчиков
Статистика канала