💡PHONE TIP 🙏
‼️ crack/premium የተደረጉ አፖች "App not Installed" ይላሉ የሚል ጥያቄ ለጠየቃቹኝ ምክንያቶቹ
1️⃣አልፎ አልፎ አፖች Crack ሲደረጉ ሁሉንም android version support ላያደርጉ ይችላል። ሞባይላችን ከማያውቃቸው /Uknown source/ install ማድረግ ስለማይፈቅድ መፍትሄው ሞባይላችን setting ላይ በመግባት Setting >> Lock screen and security >>
Unkown sources የሚለውን ማብራት✅
2️⃣ቀድሞ install የተደረገ ተመሳሳይ አፕ ካለ እሱን Uninstall አድርጎ crack/premium የተደረገውን install ማድረግ✅
3️⃣ሞባይላችን "storage full " ካለ free ማድረግ
🔔ከተጠቀማችሁበት በሪአክሽን ሞቅ ማድረግ እና ቻናሉን ሼር ማድረግ አትርሱ ለኔ ሞራል ይሆነኛል በተረፈ መልካም ቀን😊