𝗡𝗘𝗚𝗨𝗦 🅰︎𝗣𝗣𝗦


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~
      ✰Best Tech News𖣘
                              
        For ads: @premiumwaver

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🖥 ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች
Part 1

📌 አለም ላይ በቀን 160 ቢልዬን የኢሜይል መልእክቶች ይላካሉ።
........................................
📌 Nokia 1100 እስከ ዛሬ ከወጡ ስልኮች ብዙ በመሸጥ ሪኮርድ የያዘ ሲሆን እስከ ዛሬ 250 ሚልየን ቀፎ ተሽጦአል።
........................................
📌 እንግሊዝ አገር ውስጥ በ አመት 100,000 (መቶ ሺህ) ስልኮች ሽንት ቤት ውስጥ ወድቀው ይጣላሉ።😵
........................................
◽️ ሰዎች ስልኬን እጥላለው ወይም የ ኔትዎርክ ችግር ያጋጥመኛል በሚል ሰቀቀን የሚይዛቸው በሽታ Nomophobia በመባል ይታወቃል።
........................................
📌 አንድ ሰው በቀን በአማካይ 110 ግዜ ስልኩን unlock ያደርጋል።
............................................
📌 አለም ላይ ከሚሰሩ የ ሞባይል ቫይረሶች 99% የሚሆኑት android system የሚጠቀሙ ሞባይሎችን ያጠቃሉ።

😍የትኛው አስገረማችሁ ?


✅The Apple iPhone 18 Pro, expected to arrive in September 2026, is already shaping up to be a pretty big deal, at least if the rumors are on point. Leaks suggest Apple is planning some meaningful upgrades across performance, cameras, and display design, which could make this a tempting upgrade even for recent iPhone users. Here’s a casual breakdown of 10 rumored iPhone 18 Pro features that might be worth holding out for.

1. Under-Display Face ID
2. Punch-Hole Front Camera
3. LTPO+ Display Technology
4. Bigger Battery
5. A20 Pro Chip (2nm process)
6. Apple C2 Modem
7. Stainless Steel Vapor Chamber
8. New 200MP Main Camera Sensor
9. Variable Aperture Lens
10. Enhanced Satellite Connectivity

🫣ዋጋው ስንት የሚሆን ይመስላችኋል??


🌐IMAGE GENERATE ለማድረግ የሚጠቅሙ ምርጥ የAi አፕልኬሽኖች እና ዌብሳይቶች ናቸዉ ሉንኩን እየነካችሁ ተጠቀሙ ✅

1️⃣Midjourney 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cangzeai.zimage.journey

2️⃣DALL-E 👇
https://www.dall-efree.com/

3️⃣STABLE DIFFUSION
https://stablediffusionweb.com/

4️⃣ADOBE FIREFLY
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.firefly

5️⃣LEONADRO AI
https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.leonardo.leonardo

6️⃣IDEOGRAM
https://ideogram.ai/

🥦Reaction አያስከፍልም ተጫኑት 🔥


Truecaller v15.30.8 (Premium).apk
96.5Мб
📞truecaller premium download በማድረጋቹ የምታገኙት ጥቅሞች በጥቂቱ📞

📌የTruecaller profile ማን እንዳየው ያሳያቹሀል
📌ማን ስልካችሁን Search እንዳረገ ይነግራቹሀል
📌Spam ለማጭበርባሪ ስልኮች እንዳይደወልላችሁ ያደርጋል

☎️Truecaller የምትጠቀሙ በነጻ 🤙🤙ይሄን Application download በማድረግ Truecaller Premiumምን በነጻ መጠቀም ትችላላችሁ

React እያደረጋችሁ 😍


▢Chatgbt ለምጠይቁት ጥያቄ ልክ እንደ ሰው እንዲሟገታችሁና ግልፅ መልስ እንዲሰጣችሁ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን text በዚህ step አስገቡ👇

🔻ሴቲንግ -> personalization -> custom instruction ላይ አስገቡት

Text👇👇

I want you to challenge my assumptions, play devil's advocate when needed, and give your honest, critical perspective even if it contradicts mine


የትኛው የሞባይል ካርድ ላይ ደርሳችኋል ?


Lenovo ከ16 inch ወደ 24 inch Ultrawide የሚሰፋ፣ ተጣጣፊ የOLED ስክሪን ያለው Legion Pro Rollable የተሰኘ ላፕቶፕ አስተዋውቋል።

RTX 5090 የሚሰራው ይህ ላፕቶፕ፣ በቦርሳዎ ይዘውት የሚዞሩት ነገር ግን የዴስክቶፕ ኮምፒውተርን ያህል ኃይለኛ የጌሚንግ ማሽን ነው።


👉ስልኬ 📱 በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ❓

1.#በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ 👎 (የሚጫወቱበትን ሰአት ይቀንሱ)

2.#background ላይ እየሰሩ ያሉ አፖችን ያስቁሙ።

3.ስልክዎን  በማይጠቀሙበት ጊዜ(አዳር) 👉#switch_off ያድርጉት።

4.ቢያንስ #በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት።

5.Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።


My tube.apk
37.8Мб
🟩🥵😢🤬😡🤬😏😔 👑

📺ዩቲዩብ ፕሪሚየም ላይ የምታገኙትን እንደ

👨‍💻BACKGROUND PLAY
👨‍💻Pop Up Mode እና
👨‍💻የፈለጋችሁትን የዩቱዩብ ቪዲዮ በጥራት እና በAUDIO ጭምር በዚህ አፕልኬሽን ማውረድ ትችላላችሁ ☺️

⭐️ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ እስኪለቀቅ በሪአክሽን ሞቅ አርጉት አይቆጥርም ❤️
⭐️


🥺ፈታ በሉ መልካም እሁድ 🖐


🔴ወሳኝ መረጃ ለሁላችሁም 🟡

📨ከአሁን በኋላ ቴሌግራም በፍፁም log out እንዳትሉ ቢያንስ ሌላ telegram app ላይ login አርጉ ካልሆነ ግን ቴሌግራም ፕሪሚየም መሆን ግድ ነው code በ sms ለማስላክ 💵

🔔ነገር ግን ሲሙ እናንተ ጋር ከሆነ ይደወልላችሀኋል ከዛ code ይነግሯችኋል ካልሆነ ግን ከባድ ነው ወይም ሌላ የቴሌግራም አፕ ላይ ካለ አካውታችሁ በሱ ይልኩላችኋል ብቻ premium መግዛት ካልቻላችሁ ተጠንቀቁ ለማለት ነው 🟢

🔥SHARE OUR CHANNEL


😎iPhone ልክ እንደ ሳምሰንግ የመጀመሪያውን ተጣጣፊ ስልክ (iphone fold)ና Iphone 18 እስከ 2027 ወደ ገበያ ሊያወጣ ነው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው

▢​ iPhone 18 Pro እና Pro Max
አዲስ ዲዛይን፡ Face ID ከስክሪን በታች (Under-screen) በመሆኑ ስክሪኑ ሙሉ ለሙሉ ክፍት ይሆናል።

▢​ካሜራ፡ ለፊት ካሜራ (Selfie) በጣም ትንሽ ቀዳዳ (Notch) ብቻ ይኖረዋል።

▢​Hardware: እጅግ የረቀቀ አዲስ ፕሮሰሰር እና የሃርድዌር ማሻሻያ ይኖረዋል።

🌀 iPhone Fold (ተጣጣፊው ስልክ)
ካሜራ፡ በጀርባው ሁለት ካሜራዎች፣ በፊት ለፊቱ ደግሞ ሁለት የፊት ካሜራዎች ይኖሩታል።

▢​ደህንነት፡ ከፊት Face ID ይልቅ በጎን በኩል የሚሰራ የጣት አሻራ (Touch ID) ይጠቀማል።

▢​ዲዛይን፡ ሲዘረጋ ታብሌት የሚመስል ሰፊ ስክሪን ይኖረዋል።

📅 የመውጫ ጊዜ
iPhone 18 Pro እና Fold: መጪው መስከረም ላይ ለገበያ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

◉​iPhone 18 እና 18e: መደበኛዎቹ ስልኮች ግን እስከ 2027 የጸደይ ወቅት (Spring) ሊዘገዩ እንደሚችሉ ተገልጿል።


ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ ሁሉም ሊያውቃቸው የሚገቡ የWindows shortcuts.

1. Basic & Everyday Shortcuts (Must-Know)
⚫Ctrl + C = Copy
⚫Ctrl + V = Paste
⚫Ctrl + X = Cut
⚫Ctrl + Z = Undo
⚫Ctrl + Y = Redo
⚫Ctrl + A = Select all
⚫Ctrl + S = Save
⚫Ctrl + P = Print
⚫Ctrl + F = Find / Search
⚫Ctrl + N = New window / document

2. Window & App Control (Power User)
⚫Alt + Tab = Switch between open apps
⚫Alt + F4 = Close current app
⚫Ctrl + Shift + Esc = Open Task Manager
⚫Windows + D = Show / hide desktop
⚫Windows + L = Lock your PC
⚫Windows + E = Open File Explorer
⚫Windows + I = Open Settings

3. File Explorer Shortcuts
⚫Ctrl + Shift + N = New folder
⚫Delete = Delete file (Recycle Bin)
⚫Shift + Delete Delete permanently
⚫Alt + Enter = File properties
⚫F2 = Rename file
⚫Ctrl + Mouse scroll = Zoom icons

4. Screenshot & Recording Shortcuts.
⚫PrtSc = Screenshot (clipboard)
⚫Alt + PrtSc = Screenshot active window
⚫Windows + PrtSc = Save screenshot automatically
⚫Windows + Shift + S = Snipping Tool (best)
⚫Windows + Alt + R = Screen recording (Xbox Bar)

5. Browser Shortcuts (Chrome, Edge, Firefox)
⚫Ctrl + T = New tab
⚫Ctrl + W = Close tab
⚫Ctrl + Shift + T = Reopen closed tab
⚫Ctrl + Tab = Next tab
⚫Ctrl + L = Focus address bar
⚫Ctrl + + / - = Zoom in / out

6. Text Editing Shortcuts
⚫Ctrl + Backspace = Delete whole word
⚫Shift + Arrow keys = Select text
⚫Ctrl + Arrow keys = Jump by word
⚫Ctrl + Shift + Arrow = Select by word
⚫Ctrl + Home / End Go top / bottom

7. Advanced Windows Shortcuts (Creator Level)
⚫Windows + X = Power menu (Admin tools)
⚫Windows + V = Clipboard history
⚫Windows + . = Emoji panel 😎
⚫Windows + Tab Task View
⚫Windows + Ctrl + D = New virtual desktop
⚫Windows + Ctrl + ← / → = Switch desktops

8. Emergency / Fix Shortcuts
(When something freezes.)
⚫Ctrl + Alt + Delete = Security options
⚫Ctrl + Shift + Esc = Force open Task Manager
⚫Alt + Space → M = Move stuck window


#Telegram_update ✈️

✈️Telegram Story ላይ Live መግባት ትችላላችሁ።

⚫በ3rd party streaming software stream ማድረግ ትችላላችሁ። ለምሳሌ ከ obs studio ጋር connect በማድረግ game stream ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫Comment ለማድረግ star ማስከፈል ትችላላችሁ።

✅Via
:negus apps


base.apk
9.5Мб
#Footballapp 🇪🇺🏆

🇬🇧 VS 🇩🇪
🇪🇸 VS 🇬🇧

🇪🇺 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን እና ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎችን የምታዩበት አዲስ አፕልኬሽን 🆕

⚡️ሞክሩትና ከወደዳችሁት ❤️


💡PHONE TIP 🙏

‼️ crack/premium የተደረጉ አፖች "App not Installed" ይላሉ የሚል ጥያቄ ለጠየቃቹኝ ምክንያቶቹ

1️⃣አልፎ አልፎ አፖች Crack ሲደረጉ ሁሉንም android version support ላያደርጉ ይችላል። ሞባይላችን ከማያውቃቸው
/Uknown source/ install ማድረግ ስለማይፈቅድ መፍትሄው ሞባይላችን setting ላይ በመግባት Setting >> Lock screen and security >>
Unkown sources የሚለውን ማብራት✅

2️⃣ቀድሞ install የተደረገ ተመሳሳይ አፕ ካለ እሱን Uninstall አድርጎ crack/premium የተደረገውን install ማድረግ✅

3️⃣ሞባይላችን "storage full " ካለ free ማድረግ

🔔ከተጠቀማችሁበት በሪአክሽን ሞቅ ማድረግ እና ቻናሉን ሼር ማድረግ አትርሱ ለኔ ሞራል ይሆነኛል በተረፈ መልካም ቀን😊


በዝናብ ወቅት ሰዎችን ተከትሎ የሚበር "ተንቀሳቃሽ ዣንጥላ" ተሰራ

በቴክኖሎጂው ዓለም አስገራሚ የፈጠራ ስራዎች እየታዩ ባሉበት በዚህ ወቅት፣ አንድ ታዋቂ የዩቲዩብ ይዘት ፈጣሪ እና መሐንዲስ በዝናብ ወቅት እጅን ሳይጠቀሙ ሰዎችን ከዝናብ የሚከልል ድሮን ሰርቶ ለእይታ አብቅቷል። "I Build Stuff" ተብሎ በሚታወቀው የዩቲዩብ ቻናል ባለቤቱ ጆን የቀረበው ይህ ፈጠራ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ ሲሆን ባለቤቱ በሄደበት ቦታ ሁሉ ከራሱ በላይ እየበረረ የመከላከል አቅም አለው።

ይህ ድሮን ራሱን በራሱ የሚያንቀሳቅስ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት በመሆኑ ምንም ዓይነት የርቀት መቆጣጠሪያ ሳያስፈልገው የሰውን ራስ በካሜራ በመለየት ይከተላል። ፈጠራው በአየር ላይ በቀላሉ እንዲንሳፈፍ እንዲረዳው ተደርጎ ከቀላል የካርቦን ፋይበር እና በ 3D ፕሪንተር ከታተሙ ቁሶች የተገነባ ነው። በውስጡም የራዝቤሪ ፓይ ኮምፒውተር እና ልዩ ሴንሰሮችን የያዘ ሲሆን ይህም ድሮኑ ከሰውየው ጋር ያለውን ርቀት እና ከፍታ በአግባቡ ጠብቆ እንዲቆይ ያደርገዋል።

ባለሙያው ይህንን ውጤት ለማምጣት ረጅም ወራትን የፈጀ ሙከራ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በተለይም በኃይለኛ ንፋስ ወቅት ድሮኑ ሚዛኑን ጠብቆ እንዲቆም ለማድረግ ከፍተኛ የምህንድስና ጥረት ተደርጓል። ምንም እንኳን በአሁኑ ወቅት የባትሪ ዕድሜ እና ከፍተኛ የንፋስ ተጽዕኖን የመቋቋም አቅሙ ላይ የተወሰኑ ክፍተቶች ቢኖሩትም፣ ፈጠራው ወደፊት በእጅ የሚያዙ ዣንጥላዎችን በቴክኖሎጂ ለመተካት ትልቅ ተስፋ የሰጠ ሆኗል።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኤሌክትሪክ ባይፈጠር ምን አልባትም አለማችን እንዲ ትሆን ነበር።

አለማችንን በቴክኖሎጂ ከፍ ካደረጉ ፈጠራዎች መካከል ኤሌክትሪክ የመጀመያውን ደረጃ ይይዛል።
ምስጋና ለAlessandro Volta, ለMichael Faraday፣ ለThomas Edison፣ ለNikola Tesla

FYI: We still need electricity principle to do all the above stuff.


IShowSpeed ማነው? ከዩቲዩብ መኝታ ቤት እስከ ዓለም አቀፍ ዝና! 🌍🔥
​በአሁኑ ወቅት በመላው ዓለም በተለይም በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነው IShowSpeed (ዳረን ዋትኪንስ ጁኒየር) ታሪክ በአጭሩ ይህንን ይመስላል፦
​1. እድሜና አስተዳደግ
​እድሜ፦ Speed የተወለደው ጥር 21፣ 2005 እ.ኤ.አ (እ.ኤ.አ) ነው። በአሁኑ ወቅት የ 20 ዓመት ወጣት ነው።
​ትውልድ ቦታ፦ ኦሃዮ፣ አሜሪካ (Cincinnati, Ohio)። ገና በልጅነቱ ለቪዲዮ ጌሞች እና ለፈጠራ ስራዎች ፍላጎት ነበረው።
​2. እንዴት ዝነኛ ሊሆን ቻለ? 🚀
​Speed ዝነኛ የሆነው በአንድ ጀምበር ሳይሆን በጽናትና በልዩ ባህሪው ነው፡
​ከፍተኛ ጉልበት (Energy)፦ በቪዲዮዎቹ ላይ ያለው እጅግ ከፍተኛ ጉልበት፣ ጩኸትና ድንገተኛ ድርጊቶች ሰዎችን መሳብ ጀመሩ።
​የክርስቲያኖ ሮናልዶ አድናቂነት፦ ለሮናልዶ ያለው "እብደት" የቀላቀለበት ፍቅር በዓለም ዙሪያ ያሉ የእግር ኳስ አድናቂዎች እንዲያውቁት አድርጓል።
​Viral Clips፦ በጨዋታ (Gaming) ወቅት የሚያሳያቸው አስቂኝና አስገራሚ ምላሾች በTikTok እና Shorts ላይ በሰፊው መሰራጨታቸው ለዝናው ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል።
​3. የሀብት መጠኑ (Net Worth) 💰
​ትክክለኛው ቁጥር በየጊዜው ቢለዋወጥም፣ የተለያዩ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የሀብት መጠኑ ከ 15 እስከ 20 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚገመት ይነገራል።
​ገቢው የሚመጣው ከዩቲዩብ ክፍያ፣ ከማስታወቂያዎች (Sponsorships)፣ ከሸቀጦች ሽያጭ (Merch) እና ከተለያዩ ዝግጅቶች ነው።
​4. የ"Speed Does Africa" ጉዞ 🇪🇹
​አሁን ላይ ደግሞ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትን በመጎብኘት እና የባህል ልውውጥ በማድረግ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እየጻፈ ይገኛል።
​ለማጠቃለል፦ Speed ከቀላል የጌም ተጫዋችነት ተነስቶ ዛሬ የዓለም ትልቁ 'Content Creator' ለመሆን የበቃው በጠንካራ ስራውና በማንነቱ (Be yourself) ነው።
#IShowSpeed
#SpeedInEthiopia #Inspiration #Ethiopia@Asgerami_facts
#dont #forget #reaction #family



Показано 20 последних публикаций.

195

подписчиков
Статистика канала