😎iPhone ልክ እንደ ሳምሰንግ የመጀመሪያውን ተጣጣፊ ስልክ (iphone fold)ና Iphone 18 እስከ 2027 ወደ ገበያ ሊያወጣ ነው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው
▢ iPhone 18 Pro እና Pro Max
አዲስ ዲዛይን፡ Face ID ከስክሪን በታች (Under-screen) በመሆኑ ስክሪኑ ሙሉ ለሙሉ ክፍት ይሆናል።
▢ካሜራ፡ ለፊት ካሜራ (Selfie) በጣም ትንሽ ቀዳዳ (Notch) ብቻ ይኖረዋል።
▢Hardware: እጅግ የረቀቀ አዲስ ፕሮሰሰር እና የሃርድዌር ማሻሻያ ይኖረዋል።
🌀 iPhone Fold (ተጣጣፊው ስልክ)
ካሜራ፡ በጀርባው ሁለት ካሜራዎች፣ በፊት ለፊቱ ደግሞ ሁለት የፊት ካሜራዎች ይኖሩታል።
▢ደህንነት፡ ከፊት Face ID ይልቅ በጎን በኩል የሚሰራ የጣት አሻራ (Touch ID) ይጠቀማል።
▢ዲዛይን፡ ሲዘረጋ ታብሌት የሚመስል ሰፊ ስክሪን ይኖረዋል።
📅 የመውጫ ጊዜ
iPhone 18 Pro እና Fold: መጪው መስከረም ላይ ለገበያ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
◉iPhone 18 እና 18e: መደበኛዎቹ ስልኮች ግን እስከ 2027 የጸደይ ወቅት (Spring) ሊዘገዩ እንደሚችሉ ተገልጿል።