👉ስልኬ 📱 በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ❓
1.#በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ 👎 (የሚጫወቱበትን ሰአት ይቀንሱ)
2.#background ላይ እየሰሩ ያሉ አፖችን ያስቁሙ።
3.ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ(አዳር) 👉#switch_off ያድርጉት።
4.ቢያንስ #በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት።
5.Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።