Lenovo ከ16 inch ወደ 24 inch Ultrawide የሚሰፋ፣ ተጣጣፊ የOLED ስክሪን ያለው Legion Pro Rollable የተሰኘ ላፕቶፕ አስተዋውቋል።
በRTX 5090 የሚሰራው ይህ ላፕቶፕ፣ በቦርሳዎ ይዘውት የሚዞሩት ነገር ግን የዴስክቶፕ ኮምፒውተርን ያህል ኃይለኛ የጌሚንግ ማሽን ነው።