اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته
بــــــــسم الله الرحمان الرحيم.
ይነበብ!👇
Surah Al-Ahzab 33:57
إِنَّ ٱلَّذِينَ يُؤْذُونَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ لَعَنَهُمُ ٱللَّهُ فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْءَاخِرَةِ وَأَعَدَّ لَهُمْ عَذَابًا مُّهِينًا
እነዚያ አላህንና መልክተኛውን #የሚያስከፉ በቅርቢቱ ዓለም በመጨረሻይቱም አላህ #ረግሟቸዋል፡፡ ለእነርሱም #አዋራጅን_ቅጣት_ደግሶላቸዋል፡፡
🖌የረሱልን ክብር ያጎደፈው "ሳሙኤል ፓቲ"ፈርንሳዬችና መሰሎቻቸው ሂሮ(ጀግና) ብለው በየሚዲያዎቻቸው ለጣጥፈው ማሳየት ሌላ 2 ተኛ ትልቅ ስድብ ነው።
መሳደባቸው አልቀረ ድጋሚ ተሳዳቢውን ማሞካሸት‼️
አንድ ሸሂድ(በአላህ መንገድ ላይ) የተሰዋ) ሙስሊም ከተገደለ በኃላ የሚያገኘውን ፀጋ ሲመለከት
«ምናለ 1 ሺ ነፍስ ኖሮኝ 1 ሺህ ግዜ በተሰዋው»
ብሎ ይመኛል።
ወንድማችንን አላህ ሸሂድነትን ካፀደቀለት በእርግጠኝነት እሱም ይህንን ይመኛል።አላህ ይወፍቀው!
አሚን።
ለነሱ ሂሮዋቸው ይሄ ተራ ሳሙኤል ፓቲ ተብዬ ነው።
ወንድማችን በእርግጥም ጀግና ነው።አዎ ለኛ ጀግናችን ነው። ጙረባእ ነው አላህ ይመስክርለት።
አላህ ይማረው።
👉ሰዎች ሲያበላሹ የሚያስተካክሉ ናቸውና!
ይህን ወጣት" #የሃማስ_ጂሃዲስት ነው" ብለው ሰይመውታል።
ለርሱ ይህ ስም ክብሩ ነው።
ከነሱ ይሁንም አይሁንም ክብሩ ነው።
ፈረንሳይ ውስጥ መስጊዶች እየተዘጉ መሆኑን መስማት ወላሂ በጣም ከባድ ነው!
ነብያቶች የደሙላት የቆሰሉላት ጥርሳቸው የተሰበሩላት የተገደሉላት ቃል👇
👉ላኢላሃ ኢልለ አላህ
እንዳይሰማ መከልከል እፍረት ውርደት ነው።ይህን በዱንያ ይሰጣቸዋል።በአኼራም ከባድ ቅጣት ተደግሶላቸዋል።
"Freedom of speach"
"የመናገር ነፃነት" በፍፁም ክብር በማጉደፍ አይደለም የሚተገበረው
በዚህ ሽፋን ረሱልን መሳደብ አያዛልቅም።
ቢሆንም ግን ለነዚህ እስልምናን ተመኙላቸው።
ዱዓ አድርጉላቸው።
በነብያችን ዘመን ጡፈይል የሚባል የደውስ ጎሳ አባል የነበረ ሰው ወደ ነብያችን መጥቶ ሰለመ
ወደ ጎሳው ተመልሶ ወደ እስልምና ጋበዛቸው።
አልተቀበሉትም።ሞከረ ሞከረ።
ተስፋ ቆርጦ ረሱል ጋር በመሄድ ዱዓ አድርጉባቸው አላቸው።
ነብያችን እጃቸውን አንስተው ዱዓ ማድረግ ጀመሩ።
ጡፈይል "ደውስ ጉዳቸው ደውስ ጠፋች" ማለት ጀመረ።
ከግዜያት በኃላ ሙስሊሞች ጦርነት ገጥሟቸው ሳለ ከሩቅ ቦታ ሙስሊሞች አቧራ ሰማዩን ሞልቶት ተመለከቱ የፈረስ ኮቴ መስማት ጀመሩ።
ለካስ #የደውስ ጎሳ ሰዎች ሰራዊቶች ናቸው።
ምን ዱዓ አድርገው ይሆን ሰራዊት ይዘው የመጡባቸው?
ከላ‼️ረሱላችን አዛኝ ናቸው።
ያደረጉላቸው ዱዓ 👇
«አላህ ሆይ ደውስን ምራ
አላህ ሆይ ደውስን ምራ
አላህ ሆይ ደውስን ምራ»
የሚል ነበረ።
ከዛስ…?
#ሙስሊሞችን_ለመደገፍ_ለአላህ_ለመሆን_ነፍሳቸውን_ለጀነት_ለመሸጥ_ኢስላምን_ከፍ_ለማድረግ_ሰራዊት_ሆነው_መጡ።
በሚገርም ሁኔታ አቢ ሁረይራሕ ከደውስ ጎሳ አባል (ከሰለሙት ውስጥ)ነበረ።
አያችሁ የዱዓ ኃይል!?
አላህ ሆይ ፈረንሳይን ምራ
አላህ ሆይ ፈረንሳይን ምራ
አላህ ሆይ ፈረንሳይን ምራ
አሚን!
ጆይን ሼር
"#ጙረባእ_እንሁን!"
@Only_islamy