‼️🇮🇷_🇷🇺የጎግ ማጎግ ጦርነት !
#ያዕቆብ_የመከራ
ጎግ እስራኤልን የሚወረው የጦር ሠራዊት መሪ ነው። ይኸውም ከሩስያ ይነሳል ተብሎ የሚጠበቀው መሪ ነው ። ምናልባትም አሁን ያለው የራሽያ መሪ ሊሆን ይችላል። ሲሉ ፓስተር አስፋው በቀለ ተናገሩ።
የጎግ ማጎግ ሰልፍ ራሽያ መር የእስራኤልና የአረብ ሀገራት ጦርነት ነው።(ት.ሕዝ38እና39)
ማጎግ የኖህ የልጅ ልጅ ነው ።(ዘፍ10)
ዝርያዎቻቸውም በአውሮፓና በእስያ ሰፍረው ይገኛሉ ። ማጎግ ተዋጊ ሕዝቦች ናቸው።
በዚህ ሰልፍ ላይ በርካታ የአረብ ሀገራት ፂዮናዊቷን ሀገር እስራኤልን ለመውጋት ይሰለፋሉ እነዚህም ሀገራት፥ /ማጎግ የአሁኗ ሩሲያ ፤ ፋርስ የአሁኗ ኢራን ፤ ምናልባትም (ኢራንን፤ ኢራቅን፤ አፍጋኒስታንን ) ሊነካ ይችላል...ቴርጋማ የአሁኗ ቱርክ ፤ ጎሜር የአሁኗ ኢስታንቡል ናት ፤ኩሽ የአሁኗ ኢትዮጵያ እንዲሁም ( ኤርትራ፤ሶማሊያ፤ጅቡቲ፤ሱዳንን፤)ሊያካትት ይችላል ።ሜሼክና ቱባል በጆርጂያ ውስጥ የሚገኙ ከተሞች ናቸው ። ጆርጂያ ቀድሞ የሶቪየት ህብረት (ሩስያ) ክፍል የነበረች እንዲሁም የመን ተጠቅሰዋል ።
ጎግ እነዚህን ሁሉ ሀገራት አስከትሎ ወደ እስራኤል ቅጥሮች ይወጣል። ።
ሚያሳዝነው ነገር ሊቢያና ኢትዮጵያ ተባባሪዎቿ ይሆናሉ ። ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ስለሆነ በፆምና በፀሎት በአየሱስ ስም ስላልን የሚሆን ነገር የለም ። የምንመልሰውም ጉዳይ አይደለም መፍትሄው ንስሃ ገብተዉ መጠበቅ ብቻ ነው ሲሉ ፓስተር አስፋው ተናግረዋል።
የጎግ ማጎግ ጦርነት የሚሆነው በመጀመሪያው ሶስት አመት ተኩል ሲሆን እየሩሳሌም ከፀረ ክርስቶስ ጋር ተፈራርማ ሰላም በሆነችበት ሰዓት ድንገት፤ ሩስያና ግብረ አበሮቿ እየሩሳሌም ላይ ወጥተው ድንገተኛ ጥቃት ይፈፅሙባታል።
ንስሃ ንስሃ ንስሃ ‼️
/#የያዕቆብ_መከራ/
@RAPTURE_TUBE
@RAPTURE_FAMILY