#BREAKING
ትንቢት የተነገረላት ደማስቆ ዳግም ልትወድም ነው ።‼️‼️
ለሐዋርያው ጳውሎስ የመለወጥ ምክኒያት የሆነችው ፤ ጥንታዊቷ ከተማ ደማስቆ የፍርስራሽ ክምር ሆናለች ።
ቀሪውም ሊፈራርስ ነው እየተባለ ይገኛል ።
ባለፈው ሳምንት የሶሪያው ፕሬዜዳንት በሽር አላሳድ አገዛዝ መውደቁን ተከትሎ። እሳቸውም ሀገር ለቀው ሩስያ ገብተዋል።
የታጠቁ የሶሪያ ተዋጊዎች የፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድን የ24 ዓመት አገዛዝ ለመደምሰስ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተጠናከረ ወታደራዊ ዘመቻ እያካሄዱ ነበር።
በተለይም በሰሜናዊ ክፍል የሚገኙ የታጣቁ ተቃዋሚዎች ከረዥም ዓመታት በኋላ የአገሪቱ ጦር ላይ ድንገታዊ ጥቃት ከከፈቱ በኃላ ብዙ ቦታዎችን በፍጥነት ይዘዋል።
ከዛ በኃላ በመላ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉ የመንግስት መከላከያዎች በአስደናቂ ፍጥነት ፈራርሰዋል።
#ሶሪያ : እ.ኤ.አ. ከ2011 ጀምሮ በተቃውሞ ስትናጥ ከቆየች በኃላ በከፋ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ የምትገኝ ሲሆን በዚህም እጅግ በርካታ ሰዎች አልቀዋል። ሀገሪቱ እንዳልነበረ ሆናለች። ለሀገሪቱ እንዲህ መሆን የውጭ ኃይሎች አገዛዙን እና አማጽያንን በመደገፍ ረገድ ትልቅ ድርሻ አላቸው።
በዚህ ጦርነት በተለይም በጎግ ማጎግ ጦርነት ጥምረት ውስጥ ያሉ ሀገራት መቀላቀላቸው ፤ የሕዝቅኤል ትንቢት እውን ሊሆን ይሆንን ? ያሰኛል ።
በሌላ በኩል የስነ_ፍፅምት ተመራማሪዎች እንዳሉት የ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 17 እና ትንቢተ አሞፅ ምዕራፍ 1 ፍፃሜ ማግኘቱን ተንትነዋል ።
ውድ ወገኖቼ ሆይ የምንነጥጠቅበት ቀኑ ቀርቧልና ንስሀ ገብተን እንዘጋጅ ።
SHARE በማድረግም አንድ ሰው እናትርፍ !
/#የደማስቆ_ጥፋትና_ውድመት/
/#ትንቢተ_ኢሳያስ_17/
/@RAPTURE_TUBE
/@RAPTURE_FAMILY