قال ابن مسعود إتبعو ولا تبتدعو فقد كفيتم 📖


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


صوتيات علماء السلف الدعوية لنشر العلوم الشرعية
https://t.me/Umuwelid

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🌸በህይወትሽ ውስጥ ትልቁ ስህተት
ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው! መልካም ብትሆኚ ክፉዎች ይጠሉሻል አዋቂ ብትሆኚ ድንቁርና የተጠናወታቸዉ ጃሂሎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጪባቸው ይጠሉሻል ብርሃናዊ ራዕይ አላማ ቢኖርሽ
ጨለምተኞች ይጠሉሻል
ነፃ አውጭ ብትሆኚ ጨቋኞች ያሳድዱሻል።
ምን አለፋሽ በዚች አለም ስትኖሪ በሙሉ ድምፅ ልትወደጂም ልትጠይም አትችይም
ስለዚህ በደረሽበት ሁሉ እንደ ውሃ ቅርፅሽን አትቀያይሪ ከምንም በላይ ጌታሽ አላህ ፊት
ትክክል ሁኚ እሱ በቂሽ ከበቂሽም በላይ ነዉ
ራስን ሆኖ መኖር ትልቅ የህልና እረፍት ነው ።
https://t.me/Umuwelid


#حديث عبد الله بن عمرو بن العاص رضي عنهما أن رسولﷺ قال له "أحب الصلاة إلي الله صلاة داود عليه السلام وأحب الصيام إلي الله صيام داود وكان ينام نصف الليل ويقوم ثلثه وينام سدسه ويصوم يوم ويفطر يوم"
➛ከአብዷላህ ኢብኑ አምር የተነሳው ሐዲስ የአለህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲ ኣሉት "ከሷላት ወደ አሏህ ይበልጥ የሚወደደው የዳዉድ ሷላት ነው።
ከፆምም ወደ አለህ ይበልጥ የተወደደው የዳዉድ ፆም ነው።
ግማሽ ለሊት ይተኛ ነበር ኣንድ ሶስተኛውን ይሰግድና ኣንድ ስድስተኛውን ይተኛ ነበር፤ ኣንድ ቀን ፆሞ ኣንድ ቀን ያፈጥር ነበር"
➣የአሰጋገዱን ሁኔታ ወደ ሰዓት ስናመጣው፦
ለሊቱ 12, ሳዓት ነው
የ12, ግማሽ 6 (12÷2=6) ስድስት ሰዓት ድረስ ይተኛል።
ኣንድ ሶስተኛውን ይሰግዳል
12÷3=4
አራት ሰዓት ይሰግዳል።
ስድስት ሰዓት ይተኛል አራት ሰዓት ይሰግዳል ስድስትና አራት አስር
ኣንድ ስድስተኛውን ይተኛል፦12÷6=2
ሁለት ሰዓት ይተኛል።
እስከ ስድስት ሰዓት ተኛ ከስድስት እስከ አስር ሰዓት ሰገደ ከአስር እስከ አስራ ሁለት አሁንም ተኛ ለሊቱ አበቃ።
(6+4+2=12)

https://t.me/abdulhalimibnushayk


ምክር ብሎ ዝም ያ ሰላም ያልገባችሁ ግቡ እንዳያመልጣችሁ
እኔን አያስገባኝም ነበር አሁን ሰርቶልኛል




አድስ መልዕክት
=========================

👌 ሸይኽ አብድል ሃሚድ አልለተሚይ ሃፊዘሁሏህ በኤልያስ እንዲሁም በሌላ ሙመዪዓዎች መሃል ያለውን ነገር ለመፍታት ወደ ሰዑዲ አሊሞች ጋር ለመሄድ ዝግጁ ናቸውን ? ከአሁን በፊትስ ተጠይቀው እምቢ ብለዋልን ?


🎤 ምላሹን ከራሳቸው አንደበት እንስማው

✔️ በየቦታው በየገጠሩ እየዞሩ ሸይኽ አብድል ሃሚድ አልለተሚይ እምቢ ብሏል ብለው እየዋሹ እና እየቀጠፉ ለሚናገሩት ለነ ልጅ መሃመድ ሰኢድ አድርሱላቸው ባረከሏሁ ፊኩም !!!!

ይፋዊ የሸይኽ #ዐብዱልሐሚድ #አል_ለተሚይ #ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀላሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ።

t.me/Abdulham


سبحان الله ይገርማል


الجن من أضعف المخلوقات آتاها الله قدرات ، لكنها أمام المؤمن خازية ذليلة ضعيفة..

الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله


Репост из: የሀኢያ ኪታብ ዴርስ የሚሰጥበት ቻናል
الوصية_الصغرى_لشيخ_الإسلام_بن_تيمية.pdf
272.8Кб
بسم الله الرحمن الرحيم

🟢 ባለችሁበት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ

የሃኢየህ ኪታብ ደርስ ስላተጠናቀቀ
ቀጣዩ ኪታባችን:
👉አልወሲየቱሱግራ ( الوصية الصغرى) የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ኪታብ ይሆናል።


👉ደርሱ የሚሰጠው በቴሌግራም በቀጥታ ስርጭት ነው

ደርሱ የሚሰጥበት ቀን
ቅዳሜ
እሁድ
ዕሮብ
በአዲስ አበባ ሰዓት
ጥዋት 5: 30
إنشآءالله
🔊ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

ቻናሉን ሼር በማድረግ የእጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
https://t.me/Asuhabu


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


አድስ ወሳኝ ሙሓደራ
=========================

✔️ በአኼራ ማመን

ክፍል አንድ

🎤 ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሃፊዘሁሏህ

ወራቤ ውስጥ የተደረገ ወሳኝ ሙሓደራ


ይፋዊ የሸይኽ #ዐብዱልሐሚድ #አል_ለተሚይ #ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀላሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ።

t.me/Abdulham


«علم أولادك التوحيد. قبل أن تُحفظهـم القرآن حتى لا يكونوا كالصوفية !! يحفظون القرآن ويطوفون بالقبور ويطلبون منها المدد».
الشَّيخ صالح الفوزان حفظه الله
https://t.me/Umuwelid


🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
📢 #አዲስ የጁሙዐ ኹጥባ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

ሁለተኛው ኹጥባ

ርዕስ፦ ⤵️
መስጂድ ሄዶ መስገድ ያለው ትሩፋት

ከአዲሱ ኢማሙ አህመድ መስጂድ ሚንበር ላይ!

🎙#በታላቁ_ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ #አል_ለተሚይ (#ሀፊዘሁሏህ)

ይፋዊ የሸይኽ #ዐብዱልሐሚድ #አል_ለተሚይ #ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀላሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ።

📲 https://t.me/abdulham


4_5956116910717274531.pdf
2.5Мб
منهج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة


تأليف محمد جميل زينو pdf

Pdf

https://t.me/abdulham
👆👆👆 ተጨማሪ የሸይኽ ዐብድል ሀሚድ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደዝህ ቻናል ግቡ ሁሉንም ትምህቶችን ታገኛላችሁ
👇👇👇👇
https://t.me/Umuwelid በዝህ ቻናሌ የሱና መሻይኾችና የተለያዩ የሱና ኡስታዞችን ደርስ በቅደም ተከተል የምልክበት ይሆናል እንሻ አላህ.















Показано 20 последних публикаций.

111

подписчиков
Статистика канала