Zemedkun Bekele (ነጭ ነጯን)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ይህ የኔ የዘመዴ official ገፄ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


''...በማርያም እስኪ ኢሄን የ YouTube ቻናል Subscribe አድርጉትማ...'' 🙏🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/HfbsybT_ixQ




Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን
"…እስከዛሬ በህይወቴ ለሆስፒታል አልጋ የሚዳርግ ህመም ገጥሞኝ አያውቅም። ተከታታይ መርፌ ተወግቼ ኪኒንም ውጬ አላውቅም። የወደፊቱን ባላውቅም እስከአሁን ግን አምላኬ በዚያ መንገድ እንድጓዝ አላደረገኝም። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ከማኅበራዊ ሚዲያው የራቅኩት ከጷጉሜ 5 ምሽት ጀምሮ ነበር። ዛሬ 1ሳምንት እየሞላኝ ነው ማለት ነው። ከገጠመኝ ጊዜያዊ ህመም ለመዳን መድኃኒቱ ራሴን ከኢንተርኔትና ከስልክ አካባቢ ማራቅ ብቻ ነበር። አደረግኩት። ዳንኩም።

"…ቆይቼ ስመለስ የመልእክት ማስቀመጫ ሰንዱቆቼን ከፍቼ ለማንበብ ፩ ቀን ከግማሽ ነበር የፈጀብኝ። ለወትሮው ምኔም የማይጥማቸው ተሟጓቾቼ የምላቸው እንኳ ጭቅጭቄን የናፈቁ በሚመስል መልኩ "አንተ ሰይጣን ለልጆችህ ሲል ክፉ አይንካህ 😂" በማለት ነበር ይጽፉልኝ የነበረው። የ4ተኛ ክፍል የሂሳብ መማሪያን አይተው የግዕዝ ቁጥርን የትመጣ አንብበው ያበዱም ሰዎች ገጥመውኛል። የአኖሌ እና በላይ ዘለቀን ታሪክ ገና ስላነበቡ እኮ ነው። ደፋሩ የኦሮሙማ ቡድን ቢቢሲ የአማርኛ ዜናን ዋቢ አድርጎ የጻፋቸው የመማሪያ መጻሕፍት የሚፈጥሩትን ትኩሳት ቆይቶ ማየት ነው።

"…ወሬ ኦዱ ብቻ እንዳይሆን ዘንድሮ መርሃ ግብሬን እንዴት ማቅረብ እንዳለብኝ ከወዲሁ በብዙ እያሰብኩ ነው። ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል ግን ከእውነት ንቅንቅ የለም። የኢትዮጵያ ትንሣኤ የመጀመሪያ ዓመት ነው የተባልነውን ይህን 2015 ዓም ዘመነ ሉቃስን ከነ ጭቅጭቅ ንትርኩ ብዙ የበረከት ሥራዎችንም በፈቃደ እግዚአብሔር ለመሥራት እኔና ጓደኞቼ እንሞክራለን። ለስደተኛው ካህንም ቤቱን እንገዛለታለን።

"… አንድ ገዳም ላይ ድምጼን አጥፍቼ የጀመርኩት የልማት ፕሮጀክትም በጥበብ ፍጻሜውን አግኝቷል። ማሽኑም ተተክሎ፣ ፋብሪካውም ተገንብቶ አልቋል።  አበሥራችኋለሁ። እኔ ግን ደኅና ነኝ።

"…እንደዚያ ነው…!!




''...በማርያም እስኪ ኢሄን የ YouTube ቻናል Subscribe አድርጉትማ...'' 🙏🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/5FLsGlBNvwU


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"…እግዚአብሔር ይመስገን። እኔና ቤተሰቤ እጅግ በጣም ሰላም ነን። የቀረው የተለመደው የእኔ ወደ ሚዲያውና ወደ ቴሌግራም ቻናሌ መመለስ እና መጨቃጨቅ፣ መጯጯህ ብቻ ነው። እርሱ ደግሞ በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እመለስበታለሁ።

"…ከጷጉሜ 5 ምሽት ወዲህ ከስልክም፣ ከኢንተርኔትም ራሴን ለመጀመሪያ ጊዜ አርቄ አግልዬም ስለነበር በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ላይ ምን እየተከሰተ እንደነበር ምንም ዓይነት መረጃ አልነበረኝም። የባለቤቴን ስልክ የሚያውቁ ጥቂት ወዳጆቼ በባለቤቴ በኩል ደጋግመው መወትወታቸው ምቾት ያልሰጣት ባለቤቴ "አለሁ ብለህ ገላግለኝ" ስላለችኝ ነው ዛሬ ብቅ ማለቴ።

"…የመልእክት ሰንዱቆቼንም ዛሬ ገና ነበር የከፈትኳቸው። እናም ካንገበገበኝ ነገር አንዱ "ዘመዴ፣ ከበውናል፣ ሰዉ ሁሉ ስለ ሰሜኑ ጦርነት ነው ትኩረቱ፣ ሊጨፈጭፉን ነው፣ መልእክቱን አድረስልን፣ ንገርልን የሚል መልእክት ከወለጋ አስቀምጠውልኝ እኔ ግን ከኢንተርኔቱ ዓለም ተቆራርጬ ስለነበር መልእክታቸውን ሳላነበው፣ ሳላደርስላቸውም ቀርቼ አሁን መልእክታቸውን ሳነብ፣ ስመለከት ከተከበቡቱ "ከ40" በላይ የሚሆኑቱ መታረዳቸውን በመስማቴ ከልብ አዝኛለሁ። ይሄ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው።

"…የወዳጅ የጓደኞቼን የሁላችሁንም መልእክቶች በሙሉ አንብቤአለሁ። ከጠዋት ጀምሮ እሱኑ ነበር ሳነብ ያረፈድኩት። የአንዳችሁም መልእክት አላለፈኝም። ስለ መልካም ምኞታችሁ በሙሉ እጅግ አድርጌ አመሰግናላሁ። በጤናዬ በኩል ግን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ፍፁም ደኅና ነኝ። በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ሚዲያ ሥራዬም እንደምመለስም ተስፋ አደርጋለሁ። የመምሬ ቄሱንም ቤት መግዛት አለብኝ እኮ። እሱ ነገርም አልተቋጨም። ከስልክ ራቅ ማለቱ ግን ጥቅሙ ለራሴ ነው። ለማንኛውም ቸር ያገናኘን። በያላችሁበትም ሰላም ሁኑ።

• ሻሎም…!  ሰላም…!


#ቸር_መሆን

✍️ በመንገድህ ሁሉ ለለመነህ የምትሰጠው ነገር አታጣም። ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ። አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው፤ አንዳንዶች ሰላምታህን፤ አንዳንዶች ጊዜህን፤ አንዳንዶች ሃሳብህን፤
አንዳንዶች ድጋፍህን፤ አንዳንዶች ጓደኝነትህን ።

    ሁላችንም ለሌላው የምናካፍለው ብዙ ነገሮች አሉን (ከምንም በላይ ከአንደበታችን የሚወጡት ቃላቶች) ያለተጠቀምንባቸው ሰስተን ሳይሆን አለን ብለን ስላላመንን ይሆናል። ሌላው ይቅር ፈገግታ እና ደስታችን እንኳን የምናውቀውን ሰው ይቅርና የመንገደኛውን ሰው ቀን ብሩህ የማድረግ ሃይል አላቸው።

  "የሚለኩሳቸው ያጡ ብዙ ሻማዎች አሉ፤"
ለኳሾቹም ሻማዎችም ግን እኛ ነን፤ ክብሪቱ ደግሞ ፍቅር።

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!🥰❤

የ YouTube ቻናሌን subscribe አድርጉ!🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/qB8FKWqiHQY


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"…መቀሌ አይደለም። በሂዊ የተፈጸመ። ወይ ደግሞ መቋዲሾም አይደለም። በአልሸባብ የተፈጸመ። እዚሁ ወለጋ ነው ነቀምቴ አካባቢ። ጣሊያን ራሷ ይሄን ብታይ በሳቅ ነው ጦሽ ብላ የምትፈነዳው። ባንዳ ሁላ… !!

• ኢትዮጵያ… !💪💪💪


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"…በኢትዮጵያውያኑ እሬቻዋን የበላችው ፋሽስቷ ኢጣሊያ እንኳ እንዲህ አላደረገችም። አሁን ይሄ የተፈጸመው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ቢባል ማን ያምናል። ይሄን ስታይ ግብፅ ራሷ አትደነግጥምን? የሳዑዲን ባንዲራ እንደግል አዳኙ የሚቀበል ትውልድ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ሲያይ በቀን በብርሃን የሚነስረው ትውልድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያውም ኦሮሚያ ተብዬው ክልል ውስጥ ብቻ ነው ያለው። የሆነው ሆኖ ለተወሰነች ሰከንድ ዊኒጥ ዊኒጥ ይባል እንደሁ እንጂ ኢትዮጵያንም የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማዋንም ማጥፋት አይቻልም። ለጊዜው አሁን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ክብሩን ያጣው በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ብቻ ነው። እርሱም የጊዜው ጊዜ ሲደርስ ይስተካከላል። ይኸው ነው።

• ኢትዮጵያ…💪💪💪


''...በማርያም እስኪ ኢሄን የ YouTube ቻናል Subscribe አድርጉትማ...'' 🙏🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/qB8FKWqiHQY


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
እንዲህ ነው እንዴ ነገሩ…?

"…እኔ እኮ ሰሞኑን እነ ሙጂብ አሚኖ በል፣ እነ ተስፋዬ ከበደ አሊ በል፣ እነ ቴዎድሮስ አያሌው በል፣ እነ ቶማስ ጃጀው በል፣ እነ ብሩክ አበጋዝ በል፣ እነ መንግሥቱ ዘገየ በል ከ እስከ በምሬ ወዳጆ ላይ ሲዘምቱ እንዴ ምን ሆነው ነው? ምን ነክቷቸው ነው ብዬ ግራ እየገባኝ ነበር።

"…ፋኖ ሃሰን ከረሙን እያወደሱ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን እነ ምሬ ወዳጆን እና የቤተ ዐማራን ፋኖ ሲያጣጥሉ ሳይ እንዴ ምን ነክቷቸው ነው ብዬ መደመሜ አልቀረም። ምሬ ኦርቶዶክስ ቢሆንም ምክትሉ እስላም ነው። በወሎ ደግሞ እየወደመ ያሉት ሁለቱም ናቸው። እኔ እኮ ምን ሆነው ነው እነ ሙጂብ፣ እነ ብልፅግና ሃሰን ከሪሙ፣ ሃሰን ከሪሙ ብቻ የሚሉት እላለሁ። ለካስ ነገሩ ወዲህ ነው።

"…ለሃሰን ከሪሙ ስደውል ስልኬን የማያነሡት አሁን አይደል እንዴ የገባኝ። የወሎ ኅብረት ለካስ በዚህ ደረጃ ተደራጅቷል? እኔ መች ገብቶኝ። አያችሁት ይሄን ሰካራም ተንታኝ ተብዬ የወሎ ኅብረት ፈረስ የሆነ ሰውዬ እንዴት የምሥራቅ ዐማራን ፋኖ እና የቤተ ዐማራን ፋኖ ተጋድሎ እንደሚያኮስስ። ወሬያም።

"…እኔ እስከማውቀው ፋኖ አርበኛ ሃሰን ከሪሙን ከሸሹበት ተራራ አውርዶ፣ እሳቸውም ሁለት በሬ አርደው ተቀብለው፣ ልጆቻቸውንም ሰጥተውት ከእነ ምሬ ወዳጆ ጋር ጠላትን በጋራ እንደተፋለሙ ነው። ወሃቢዩና የኦሮሙማው ባለዛሮች ወሎን ክልል ማድረግ ስለሚፈልጉ ብቻ የልጆቹ ተጋድሎ ላይ በረዶ ባይቸልሱ መልካም ነው።

"…እኔ ደግሞ ሰው መስሎኝ በጨዋ ደንብ ማብራሪያ ልጠይቅ ተስፋዬ ከበደ አሊ ጋር በዚህ ስልክ ቁጥር መደወል። +251913043529 እናትህ…… ምንአባህ ታመጣለህ ብሎ ሲያጥረገርገኝ ጊዜና እኔን ብሎ የሀረርጌ ልጅ ብዬ ደንግጬ ስልኩን ዘጋሁት። እናንተንም እንዳይሰድባችሁ እንጂ ከፈለጋችሁ ደውሉለት።

"…እየተጥረገረጋችሁ…!!


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
ጥንቃቄ ቢደረግ…!!

"…ለጥምር ጦሩ ስንቅ ማዘጋጀቱ ጥሩ ነው። መልካምም ነው። ነገር ግን በእንዲህ መልኩ የሚዘጋጅ ስንቅ ጥንቅር ብሎ ቢቀር ይሻላል።

"…ፈንገስ አለ። ኢቦላ አለ። ኮሮና አለ። ታይፈስ አለ። ታይፎይድ አለ። ውኃ የለች። ሳሙና ተወዷል። በኮንጎ ጫማ፣ ኧረ ይደብራል። በዚያ ላይ ሙጀሌ አለ። በዚያ ላይ ቁስል አይጠፋም። በዚያ ላይ መግል አለ። እና ይሄ እንዴት በዚህ መልክ ይዘጋጃል?

"…አዘገጃጀቱ ላይ ጥንቃቄ ይደረግ። በተረፈ በርቱ…!! እስላሞች ከጦርነቱ ታቅበው ዱአ ላይ ናቸው። ጴንጤ የጌታ ልጅ ነው አይዘምትም። ስንቁን እስላም፣ ጴንጤና የሆዳም ኦርቶዶክሱ ወገን የሆኑት ያዘጋጃሉ። ከዚያ ባለማዕተቡ ኦርቶዶክሱ ከዚህ ወታደር ሆኖ ከዚያ ወያኔ ሆኖ መጥቶ ይጨፋጨፋል። ማንተጎዳ? ማን ተጠቀመ? መልሱን ለእናንተው። ጴንጤና ኦሮሞ ሆኖ የሚዘምተው ደግሞ አጋጣሚውን ሲያገኝ እጁን አንከርፍፎ ይማረካል። ንግግሬ ትንሽ መረር ትላለች ግን መፍትሄው መዋጥ ብቻ ነው።

"…ምግቡን የምታዘጋጁ ግን ቢያንስ በእግራችሁ ላይ ፌስታል ነገር አሰር ብታደርጉ መልካም ነው። አገላለፄ እንደሚዘጋችሁ አውቃለሁ። ግን ያው የታወቀ በእኔ ቤት የተለመደ ነጭ ነጯን እንደወረደ ምክር ነው።

"…እግር እየታጠብን…!!


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
በታቦት አሿፊው የብልፅግና ተንታኝ…!!

"…ይሄ አጫሽ፣ እብድ፣ ሰካራም የብልፅግና ተንታኝ ለካስ የወሎ ኅበር ዥል ገተት ነው። እኔ እኮ ዐማራ መስሎኝ እኮ ነው እንዴት ዐማራ ሁኖ በዐማራ ላይ እንዲህ ያላግጣል ብዬ እዬዬ የምለው። በእርግጥ በአሁኑ ጊዜ ዐማራም ሆነ ኦርቶዶክስ የሚከራከርላቸው፣ የሚሟገትላቸው፣ ተዉ ሥነ ሥርዓት ያዙ የሚሉ ወንዶች ልጆች ባይኖሯቸውም ነገ የሚሆነው አይታወቅምና፣ በሕግ የሚጠይቅ፣ እንደነ ሙጂብ አሚኖም መብቱን በኃይል የሚያስከብር ትውልድ መፈጠሩ አይቀርም እና እነ ብጥርቅ ተስፋዬ ከበደ አሊ ቢጠነቀቁ ይሻላል። የሚሟገትለት ግርማ የሺጥላም አያድንህም።

"…ተስፋዬ ከበደ አሊ በአያቴ የዐቢይ አሕመድ አሊ የሥጋ ዘመድ ነኝ፣ ኦሮሞም ነኝ እያለም ሲሰክር ይቀባዥራልም አሉ። አቶ አሊ ከወሎ ጅማ የሄዱ እስላም ናቸውም የሚለው ተስፋዬ ከበደ አሊ ነው አሉ። ዐማራ ምንአባቱ ያመጣል? የዐማራ ዘመን አልፏል፣ ከሽፏል፣ ምን ወንድ አለናም ነው ባይ ነው ይላሉ የየኔታ ቲዩብ ሠራተኞች።

"…እኔ ስልኩ ስለሌለኝ እንጂ ስልኩ ቢኖረኝ መች እደብቃችሁ ነበር። ስልኩ ቢኖረኝ እኔ ራሴ ደውዬ አቶ ተስፋዬ ከበደ አሊ እባክህ ሰው ባይኖረንም በሃይማኖታችን ግን አትቀልድ። በእስልምናው እንደማትቀልድ ሁላ በታቦት በፅላቱም አትቀልድ። በሌላው ግን እንዳሻህ እለው ነበር። በዐማራ መቀለድ መብቱ ነው። ከዐማራ ወንድ ጋር እስኪገኝ ድረስ አሁንም ዐማራን ሰደበ አዋረደ ብዬ እኔ ለዐማራው አልሟገትለትም። በታቦት ክብር ግን ሲቀልድ ዝም ማለቱም አግባብ አይደለም።

"…የየኔታ ቲዩብ ባለቤት እኔ እስከማውቀው ድረስ ቀናኢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ነው። እንዴት እንዲህ አይነት ክብረነክ ተግባር በሚዲያው ላይ ሲፈጸም እያየ ዝም እንዳለ ግን ሊገባኝ አልቻለም።

"…እየተደነሳችሁ…! …እየተሰደባችሁ…!


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"…ኤሪዎቹ ደግሞ ተከዜን ተሻገርን እያሉ ነው። ይሄ ደግሞ የመቼ ይሆን? አሁንስ የት ደርሰው ይሆን…? መረጃው ያላችሁ ትግሬዎችም ሆናችሁ ዐማሮች ጀባ በሉን እስኪ። ተናጋሪ ወታደሩም ወሴ ነው የሚመስለው። ውኃውም የክረምት ውኃ አይመስልም።

• እርራ በሉ…!! መለትስ ምን ማለት ነው?


''...በማርያም እስኪ ኢሄን የ YouTube ቻናል Subscribe አድርጉትማ...'' 🙏🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/5FLsGlBNvwU


የከንቲባው ፍጻሜ…!!

"…በሰሜን ሸዋ በሸዋሮቢት ከተማ በትናንትናው ምሽት የከተማዋ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ባልታወቁ ሰዎች ተመተው መገደላቸው ይታወሳል። ከአቶ ውብሸት በተጨማሪ የአቶ ውብሸት ባለቤትም የተመቱ ሲሆን ነገር ግን ለከፍተኛ ህክምና ወደ ደብረብርሃን ይሁን ወደ አዲስ አበባ ለጊዜው ወዳልታወቀ ሥፍራ ለህክምና መላካቸው እንጂ እስከአሁን የሞታቸው ዜና አልተሰማም።

"…የሸዋሮቢት ከተማ የተለየያዩ ከንቲባዎችን አስተናግዳ ታውቃለች። ከአቶ ውብሸት በፊት አቶ ቴዎድሮስ እና ወሮ ሉባባ የሚባሉ ሁለት ከንቲባዎችም ተሾመው ነበሩ። አቶ ቴዎድሮስ በፋኖዎች የፌስቡክ ገፅ ውስጥ ገብተው በኮመንት መስጫ ሳጥኑ ላይ " አንድ ሞርታር ይዞ መጎረር አይከብድም?" ብለው አስተያየት ከሰጡ በኋላ በደረሰባቸው ውግዘት ተደናግጠው ሥልጣን ለቀው አሁን ሰላማዊ ሰው ሆነው ብስክሌት እየነዱ በሰላም መኖር ከጀመሩ ሰነባብተዋል ነው የሚባለው። ወሮ ሉባባም በሁሉ ዘንድ ተወዳጅ የነበሩና በእድገት ወደ ዞን ያደጉ ሴት ከንቲባ ነበሩም ይላሉ አስተያየት ሰጪዎች። ቀጥሎ የመጡት አቶ ውብሸት ነበሩ።

"…አቶ ውብሸት የተረከቡት የሸዋሮቢት ከተማ ህዝብ በጁንታው የደቀቀ፣ በኦነግ ሴቶቹ የተደፈሩባት፣ ንብረት የተዘረፈባት፣ ዕልፍ ጀግኖች የወደቁባት፣ በአጠቃላይ የኢኮኖሚዋም፣ የሥነ ልቦናም ድቀት የገጠማት፣ ሆደባሻ ከተማን ነበር። ለዚህ በዘርፈ ብዙ ሀዘን ለተመታ ከተማ ህዝብ ደግሞ የሚያስፈልገው የሚያጽናና፣ የሚያበረታታ፣ ለሥራ የሚያፋጥን፣ የሥነ ልቦና ህክምና የሚሰጥ ሰው ነበር መመደብ የነበረበት።

"…መንዝን በቤተሰብ የሚያስተዳድረው አቶ ግርማ የጅብጥላ ግን ይሄን ትእቢተኛ ሰው መደበ። ህዝቡን ሰብስቦ የሚደነፋበት፣ አሳይሃለሁ፣ እቆርጥሃለሁ፣ እፈልጥሃለሁ እያለ እንደ ከንቲባ ሳይሆን እንደ ጀነራል የሚያደርገው፣ ከወፈሩ አይፈሩ ሆኖ ጮማው አዕምሮውን ደፍኖበት በጦርነቱ የሞቱ የፋኖና የሚሊሻ ቤተሰቦች ላይ ሳይቀር እንደግርማ የጅብጥላ ሲያቅራራ ከረመ ይላሉ አስተያየት ሰጪዎች።

"…ከዚህም አልፎ ዐቢይን ተሳደባችሁ ብሎ የሸዋ ሮቢትን ወጣቶች በጅምላ ፈጃቸው። በቅርቡም ሁለት ወጣቶችን አስገደለ። ግርማ የሺጥላ ለዚህ ጀብዱ ቪ8 መደበለት። በዐማራ ልዩ ኃይልም እንዲጠበቅ ተደረገ። በቃ ሚጢጢዬ አምባገነን ሆነ። ትናንት ምሽት ግን ውብሸት ባልታወቁ ሰዎች ተገደለ። አብረውት የነበሩትና ግርማ የሺጥላ የመደበለት የዐማራ ልዩ ኃይል አባላት ፖሊሶችም ጥለውት ሸሹ። አላዳኑትምም። አልተከላከሉለትምም። ሚስቱም ተመታች። ቨ8ቱም ቀረ። የግርማ የጂብጥላም ሞራል አብሮ ደቀቀ። ዐማራን ለማዋረድ ይደክም የነበረው አንደበትም ተዘጋ።

"…ከንቲባው ባለፈው የሸዋሮቢት ወጣቶችን ከረሸነ፣ ካስረሸነ በኋላ የሟች ቤተሰቦች ሀዘን እንዳይቀመጡ አስደረገ። ከለከለ። ሁሉም አዘኑበት። ለዚህ ተግባሩም የመንዙ ግርማ የጅብጥላ ጀግና ብሎ ጠራው። አሞካሸውም። ዛሬ በከንቲባ ውብሸት መኖሪያ ቤት ለቅሶ የሚደርሰው አንድም ሰው ጠፋ። ወዳጄ የሸዋ ህዝብ አይጥላህ። እንዲያውም በከንቲባው ሞት የተነሣ ግርማ የጂብጥላ ጦር ይልካል ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ከተማዋ የተለመደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋን ቀጥላለች። ቀጣዩ ከንቲባም ከውብሸት ትምህርት የወሰደ እንደሚሆን ይታመናል ይላሉ ሸዋሮቢቶች።

"…አሁን ከዘመነ ህወሓት ጀምሮ 30 ዓመት ሙሉ ብአዴን ሆነው ዐማራ ህዝብ ላይ ያላገጡ ነውረኞች ደንግጠዋል ይላሉ። አያ ግርማ የጂብጥላም ጠባቂ ቁጥር ይጨመርልኝ ብሏልም ተብሏል። በጠባቂ ብዛት ግን አይዳንም። ቤተሰቡ ያለቀበት፣ የታሠረበት ዐማራ፣ የዐማራ ፋኖ ከሸዋሮቢት ትምህርት የወሰደም ይመስላል። ሃዘን ከገባ አይቀር ብአዴኖች ቤትም ይግባ እንጂ ያሉም ይመስላሉ። አባቱ የተገደለበት፣ ወንድሙ የተገደለበት፣ የታሰረበት ሁላ በቀጣይ ወደ ምሥራቅ ወደ ሸዋሮቢት መመልከቱም አይቀርም። ጎን ለጎን ኦነግም አስወግዶት ቢሆንስ የሚሉም አሉ።

"…የሆነው ይሄ ነው…!! የሞቱትን የዐማራ ወጣቶች ግን ነፍሳቸውን ይማር። በቀጣይ እንዲሁ ዘገባ ሲኖር አቀርብላችኋለሁ።

#ማሳሰቢያ፦ ከእንግዲህ ወዲህ በፔጄ ላይ እገሌ ታሰረ፣ እገሌ ታፈነ ብዬ የማልዘግብ መሆኔ ይታወቅልኝ። እንደበግ መነዳት ዜና አይሆንም። ውሻው ሰውዬውን መንከሱ ዜና አይሆንም። የተለመደ ነው። ዜና የሚሆነው ሰውዬው ውሻውን የነከሰ እንደሆን ነው።

"… ጠብቁኝ ቆይቼ እመለሳለሁ…!!




Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"…ገባ ገባ በሉማ ልንጀምረው ነው።
https://rumble.com/v1i8n4d-91102477.html

"…ድሮ ድሮ ያኔ ጥንት እንደዛሬው ዩቲዩብ ድራሽ አባቴን ሳያጠፋኝ በፊት በኢትዮ ቤተሰብ ዕለተ ሐሙስን ጠብቀን የምናቀርበው ሳምንታዊ መርሀ ግብር እንደነበረን ታስታውሳላችሁ። ኢትዮ ቤተሰብ ዩቲዩብ አግዷታል። አሁን በአዲሱ የእኛ ቤተሰብ ሆና ተከስታለች። ቀሲስ ሳሙኤል ግዛው ከሃገረ ማርያም (ሜሪላንድ አማሪካ) እኔም ዘመዳችሁ ከአጎት ሀገር ጀርመን ከራየን ወንዝ ማዶ ሆነን እንጠብቃችኋለን።

• ጥብቅ መረጃ ለፋኖዎች በተለይም በጎንደር እና በወሎ ላሉ ፋኖዎች፣ በጎጃምና በሸዋም ላሉት መልእክት አለኝ። ጠብቁኝ።
• ካህኑ ከምን ደረሱ? ቤታቸውስ ከምን ደረሰ? ህፃኗስ ዳነች? አብረን እናየዋለን።

• በተረፈ ዩቲዩብም፣ ፌስቡክም ከማንኛውም መድረክ ቢያገሉኝም የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ሰዎች ፦

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። የሚቀረው ከእነ ዩቲዩብ የሚገኘው ገንዘብ ብቻ ነው። እናንተ አምስትም አስርም አቅማችሁ የሚፈቅደውን በዚህ ከለገሳችሁ ኤት አባቱ ዩቲዩብ። እጅ መስጠትማ የለም።

"…ሻሎም !  ሰላም !


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"…ትናንት በራያ ግምባር ላይ የሚገኘው የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን ህዝቡ ኮቾሮ ይገዛለት ዘንድ መለመኔን ታስታውሳላችሁ። የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ እነ ምሬ ወዳጆን በጎበዜ ሲሳይ ሚዲያ ላይ አይቼ ፈልጌ ያገኘሁትም እኔው ነኝ። የጎደላቸውን ነገሩኝ። ሕጋዊ እስከሆኑና መንግሥት እስካወቃቸው ድረስ ቢረዱ መልካም ነው ብዬም እንዲረዱ አድርጌያለሁ።

"…ዛሬ ታዲያ ምን ብሰማ ጥሩ ነው? እኔ እንደ ሙጂብ አሚኖ እስላም መርጬ የምረዳ መስሏቸው ጉዳዩን ከኃይማኖትም ጋር አጋብተው ጠባብ አዕምሮ ያላቸው ጎጠኞች ዘመድኩን እነ ምሬን እንዲረዱ ያደረገው እነ ጀግናው አርበኛ ፋኖ ሃሰን ከሪሙ እንዲረዱ ያላደረገው በሃይማኖት ምክንያት ነው። እሱ ኦርቶዶክስ እሳቸው ሙስሊም ስለሆኑ ነው ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ታይተዋል። ይሄ ነውር ነው። የእኔን አስተዳደግ ያለማወቅም ነው። የሐረር ሰው በሃይማኖት አይታማም። ነውረኛ ሁላ።

"…ደግሞም እኮ ምሬ ወዳጆ (የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ዋና አዛዥ) ሲሆን ከድር ሰይድ ደግሞ (ምክትል አዛዥ) እኮ ነው። መሰረት ጫኔ (ሃብት አፈላላጊ)። በምሬና በከድር የሚመራው ፋኖ ወሎ ቤተ ዐማራ የንጉሥ ሚካኤል ልጆች ናቸው። እስላም ክርስቲያን ሳይሉ እየተዋደቁ ያሉ ናቸው። ሆኖም ግን እነ ወሎ ኬኛ ደስተኛ አልሆኑም። አብደዋል። ጉዳዩን አጡዘውታል። እሱን ነው ለማክሸፍ ዛሬ የተገለጥኩት።

"…እኔ +251920214440 ሃሰን ከሪሙ ጋር ደውያለሁ። ስልኩ ዝግ ነው። ቀጥሎ በዚህ ስልክ ደውል ተብዬ ደውዬ +251911097899 አንዲት ሴት ደውለው የማውቀው ነገር የለኝም ብለውኛል። ከዚያ በዚህኛው ስልክ ደውዬም +251912197692 ስልኩ ዝግ ነው። የደወልኩት የወሎ ዐማራ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ነው ተብሎ የተላከልኝን ለማረጋገጥ ነበር። እኔ ደግሞ ሳላረጋግጥ አላወራም። አይደለም እንዴ?

"…ከመንግሥት ጋር ዘመዴ ጠበኛ ስለሆነ ብሎ ፖለቲካ መሥራት ይደብራል። እኔ ሽመልስ አብዲሳን እስከ ዶቃ ማሰሪያው እየነገርኩት በኦሮሚያ ለተፈናቀሉት ዐማሮች በጎፈንድሚ 3 ነጥብ 2 ሚልዮን ዶላር፣ በሃገርቤት 48 ሚልዮን ብር ሰብስቤ ሳድል ትብብር ለኮሚቴው የሰጠው ሽመልስ አብዲሳ ነው። በዜና ሁላ ተሠርቷል። እና እኔ ዐቢይን ስለተቸሁ ሃገሬን መርዳት፣ ህዝቤን ማገዝ አልችልም እንዴ? ሃገር እኮ የጋራ ነው። ዐቢይን በኩርኩም እያልኩትም የተፈናቀለ ብረዳ ፀቡ የእኔና የዐቢይ የግል ጉዳይ እንጂ የተራበ ስለተረዳ እንዳትረዳ አይለኝም። ቢለኝም አልሰማውም። ነጋዴ ብሆን ንግድ ፈቃዴን ይወስድ፣ ይከለክለኝ ይሆናል እንጂ እኔን ስለምትተች የራበ አታብላ አይለኝም። ባይሆን አዲስ አበባ ብኖር ኖሮ፣ አጠናግሮ፣ አጠናግሮ፣ ጠፍጥፎ፣ እብድ የለሰነው ልስን ሊያስመስለኝ ይችላል። ወይ ደግሞ ቃሊቲ ሊወረውረኝ ይችላል። ከራራልኝ ደግሞ እንደ ሃጫሉ ሁንዴሳ በጊዜ ሊሸኝ ይችል ይሆናል እንጂ ሃገርህን አትርዳ ሊለኝ አይችልም።

"…እናም ምን ለማለት ፈልጌ ነው። በጦር ግምባር ለሚዋደቁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ የቻልኩትን ባደርግ ሰይጣንና ወያኔ ይወበሩ፣ ይናደዱብኝ ይሆናል እንጂ፣ ኦነግ ሄጵ ሊልብኝ ይችላል እንጂ ሌላ ሰው የፈለገ ቢጠላኝ ይናደድብኛል ብዬ አላስብም። ጭቅጭቅ ንትርካችን ይቀጥላል። ሃገር ማዳኑም ይቀጥላል። እኔ እደሆን መቃብር ካልወረድኩ በቀር ወይ ፍንክች። እገሌን ላስደስተው፣ ለእገሌ ላቃጥር የምል ኮልኮሌ ካድሬ እኮ አይደለሁም። ሰምተሃል ምድረ ገተት ሁላ…!!

"…በወሎ ሦስት የዐማራ ፋኖ አደረጃጀት እንደለ ሰምቻለሁ።
1ኛ፦የምስራቅ አማራ ፋኖ
2ኛ፦ የወሎ ፋኖ
3ኛ፦ የቤተ አምሐራ ፋኖ በእኔ አይን ሁሉም አንድ ናቸው። አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ እንዲረዳ አድርጌአለሁ። ቀጥሎ የእነ ሃሰን ከሪሙን፣ ከዚያ ቤተ ዐማራን እንዲረዱ እናደርጋለን። ይሄ ቃሌ ነው። ይሄን የማደርገው ለራሴ ስል ነው። ዐማራ ነፃ ያወጣኛል። ሃገሬም ያስገባኛል ብዬ አምናለሁ። ይህን ስል የሚከፋህ ካለህ ደግሞ በአናትህ ተተከል። ምን ታመጣለህ ምደረ ዱቄታም…!! ሰረሰርህ ይውለቅና በአንተ ቤት ሴራ አግኝተህ ሞተሃል። እኔ እኮ ዘመዴ ነኝ። የሀረርጌው መራታ፣ ውኃ ጠብሼ ቀቅዬ የምበላ አራዳ፣ ምደረ ሰገጤማ አይሸውደኝም። እንከፍ ሁላ…!!

"…አሁን የእነ ሃሰን ከሪሙን ስልክ ስጡኝ…!! ወይም አገናኙኝ። አበቃ። ከዚያ ሴራው ይከሽፋል።

"…ካነበባችሁ በኋላ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ሰዓታችንም እየደረሰ ነውና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ።


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"…ከታች ይነበብ…!! …ጉድ እኮ ነው። 👇👇👇

Показано 20 последних публикаций.

8 066

подписчиков
Статистика канала