አንዳንዱን በእደዚህ አይነት መልኩ በዛፍ ያስውበዋል ።
አንዳንዱን ደግሞ ልክ እደዚህ ድንጋይ ብቻ መጠለያ የሌለው በረሃማ ያደርገዋል ።
ነገርግን ሁለቱም ለሂክማ ነው።
አሏህ ለፈጠራቸው ለሆነው ግልጋሎት እየዋሉ ነው ።
እኔና አንተስ ለተፈጠርንበት አላማ ቀጥብለናል?
አንዱ ሃብታም ሞልቶ የተረፈው ቢሆን
አንዱ ምንም የሌለው እፍ ብለሽ ተኚ ቢሆንም
አሏህ ዘንድ ግን ይህን ያደረገበት የራሱ ሂክማ አለው
አደራ አደራ ወንድሜ ሆይ
ሁላችንም ባለንበት ሃል (ሆኔታ) ላይ ሆነን አሏህ እኛን ለፈጠረበት ለሆነው አላማ ጉዳይ የምንውል መሆን አለብን ።
https://t.me/abuAmtullahHanif