🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️
✅ በአይነቱ ለየት ያለ ሃገር አቀፍ የዳዕዋ እና የንያ ዝግጅት ተደግሷል
⚙ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቦታ በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ በሃሮ ከተማ በሰለፍዮች መስጂደ አል ፋሩቅ ብቅ ዘለቅ ማለተዎን እንዳይ ዘነጉት
✅ ታላቅ የዳዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ሂደትም ዝግጅትም ስለሚካተትበት በታባለው ቦታ ትላልቅ የእውቀት ባልተቤቶች ይገኙበታል ችላ በማለት እንዳዘነጉት እዳይነድሙ ሁላችሁም ታድማችኋል
➖በሃሮና አካባቢዋ ለመትገኙ ሙስሊም ማሃበረሰብ በሙሉ ሁላችሁም በተባለው ወርና ቀን እንግዳን ለመቀበልና ለማስተናገድ ታጥቃችሁና ተሰንቃችሁ ተዘጋጁ
🌎 በውጭ ለምትኖሩ እህቶችና ወንድሞች የዚሁ የተባረከ የዳዕዋና የንያ ጥሪ ተካፋይና ተቋዳሽ ሁነው የአጅሩ ተካፋይ ለመሆን ያመች ዘንዳ እነሆ
➖የኦላይን ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል።
⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
✅ የሀሮ ሰለፍያ ጀመዓወች
🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችነን ፦↩️
📝 በቅርብ ቀን የምናሳውቅ ይሆናል የሱና ብርቅየ መሻይኮቻችንና ኡስታዞቻችን ለዚህ የተባረከ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ጥሪን በማክበር ይገኛሉ ከትንሽ ቀን ቦኋላ እሹክ የምንላችሁ ይሆናል እነማን እደሚገኙ በጉጉት ጠብቁን
🗓 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ወርና ቀን ታህሳስ /27/2017/መሆኑን እንዳይዘነጉት
፦በተባለው ወር አስታውሰው ለመምጣት ይደገሱ በጧት 2:00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀድማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!!
♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።
✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/hussenhas
🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
🗓 ታህሳስ ቀን/27/2017/ታላቅ የዳዋ ጥሪ በሃሮ ከተማ ለመካሄድ ታስቧል አሏህ አክበር
https://t.me/+P0hA_4jHbeEzYjlk ሼር
ሼር