⛤Abu☪Muslim AsSlefiy⛤


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


☪ዲን ⛤የለቀቀች ⛤ነፍስ ⛤አክባሪ⛤ የላትም ⛤ ዲናችንን ⛤እንያዝ⛤በሰለፍች⛤ግንዛቤ ☪
በዚህ ቻናል የሚለቀቁት 👇👇👇
1በዋነኝነት ኢስላማዊ {(ፎቶ)}
2 አጫጭር ፅሁፎች
3 ቂርአቶች
4ፈትዋዎች
አስተያዬትለመስጠት👇👇
@ibnuedris
☪ዋናው ⛤ሰባት⛤ ነው ☪⛤
https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


"ዘረኝነት ጥንብ ነችና ተዋት! "

አዲስ ምርጥ ሙሀደራ

የዘረኝነት አፀያፊነት ምን እንደ ሚመስል የተዳሰሰበት

በወንድም
አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረጃድ
T.me/abu_muslimAlhabshiy


Copy
. 🏷 ካባሽ ነው ሂጃብሽ‼️

ሰለፊዋ እህቴ አንቺ እኮ ውድ ነሽ
የለበስሽው ጥቁር አቤት ሲያምርብሽ

አደብና ሸርጡን ጠብቀሽ ስትለብሽ
ከላይ እስከ ታች ጥቁር ቁራ መስለሽ

አቤት ውበትሽ ሀቂቃ ታምሪያለሽ
ከቤት ስትወጪ ለሀጃ ለጉዳይሽ
ከሰውነት ክፍልሽ አንዳይታይብሽ

ያን ውቡ ካባሽን ሂጃብሽን ልበሺ
ድምፅሽን ዝቅ አርጊ ሳታለሰልሺ

በመንገድ ስትሄጂ ጥግጥጉን ይዘሽ
አደቡን ጠብቀሽ አይንሽንም ሰብረሽ

ስትሄጂ በመንገድ የሰው ውሾች አሉ
ልክ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ የ ሚሉ
ዱንካን መስለሻል ምናምን የሚሉ

በውስጥሽ ሳቂና ንቀሽ እለፊያቸው
እህቴ ልንገርሽ አትፍረጂባቸው

ከሰውነት ክፍልሽ አልታይ አላቸው
ከላይ እስከ ታች ጥቁር ሆነባቸው

ለዚህ ነው ስድቡ ትንኮሳው የበዛው
ለነዚህ አውሬዎች ቦታ አትስጫቸው

አላማሽም ይሁን ጌታሽን ማስደሰት
ላሉባልታ ወሬ ይቅርብሽ መርበትበት

የትም ብትሆኚ አሏህ ይጠብቅሽ
ለሁሉም ኸይር አሏህ ይወፍቅሽ
ለሁሉም ኸይፍ አሏህ ይወፍቅሽ

بنت علي ✍
አቡ ሂሻም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

አቡ ሂሻም

ጠቃሚ ናቸው ያልነውን
1.ፈትዋ
2.ሙሀደራ
3.ቂርአቶች
እንድሁም የተለያዩ ጽሁፎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን
https://t.me/abuhisham04










ጀግናው ሸይኻችን ሙስጦፋ አብደላህ
☞ተፍሲር ያስተምራል
☞ፊቅሕ ያስተምራል
☞ሶርፍና ነህው ያስተምራል
☞የአቂዳ ኪታቦች ያስተምራል
☞የመንሀጅ ኪታቦች ያስተምራል
☞ከእያንዱዱ የጥመት ባለቤት ያስጠነቅቃል
☞በየ ሀገሩ እየዞረ ዳዕዋ ያደርጋል
☞ቤተሰቦቹን ያስተዳድራል
☞ማህበራዊ ኑሮም አለበት ሞት ሰርግ ሌላም ሌላም።
»∼∽∽
አላህ ጊዜውን በረካ ባያደርግለት እና የጀባሩ እገዛ ባይሆን ኑሮ ቆሞ ይሄድ
ነበር???
☞☞☞"ወላሂ በጣም የገረመኝ ሙስጦፋ አብደላህ ላይ እረድ
እናደርጋለን የሚሉ ሰዎች ዱኒያቸውን ሲያሯሩጡ ቆይተው በትርፍ
ሰአታቸው ብቅ እያሉ መሆኑ። ""
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
ኡስታዛችን በርታ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ።ከዱዐ ውጭ
ምን ማድረግ እንችላለን።T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy

T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy

T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy


https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiyh


T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy

T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy

T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy
T.ME/Abu_MuslimAlhabshiy


https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/abu_muslimAlhabshiy

https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiy
https://t.me/Abu_MuslimAlhabshiyh


t.me/abu_muslimAlhabshiy










🎙አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አሏህ ይጠብቀው።

♻️በአረብ_ገንዳ_መስጂድ

⚜ቅድሚያ ለተውሂድ 🍂

https://t.me/abu_muslimAlhabshiy


# ኑሩ የሚባለው ጠብደል ጎረምሳ

🌱ሸህ ረቢዕን ሲሳደብ ስሙት

⚜እኛንም ሸህ ረቢዕንም በአንድ ላይ ወረኛ ሁሉ በማለት ከውስጡ የቋጠረውን ተፋው‼️

♻️ጀምዒዮች ሸህ ረቢዕን እንወዳለን የሚሉት ከላይ ከላይ መሆኑን በተጨባጭ አይተናል‼️ 👌ኑሩ ኢብራሂም ማነው? በሚል አርዕስ ይጠብቁን‼️
@abuhyider


Репост из: Неизвестно
① የሰው ልጅ አመጣጥ?
② የሀዋ መህር ምን ነበር?
③ ጀነት አምስት ሰዎች ባይኖሩ አትፈጠርም ነበርን?
✍እነዚህ ተዳሰውበታል✍
---------------------------------
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ {አብደላህ} حفظه الله
https://t.me/abunbraseyadmesmasrch/1016


☪ዲን ⛤የለቀቀች ⛤ነፍስ ⛤አክባሪ⛤ የላትም ⛤ ዲናችንን ⛤እንያዝ⛤በሰለፍች⛤ግንዛቤ ☪
በዚህ ቻናል የሚለቀቁት 👇👇👇
1በዋነኝነት ኢስላማዊ {(ፎቶ)}
2 አጫጭር ፅሁፎች
3 ቂርአቶች
4ፈትዋዎች
አስተያዬትለመስጠት👇👇
@ibnuedris
☪ዋናው ⛤ሰባት⛤ ነው ☪⛤
https://t.me/abu_muslimAlhabshiy







ለወዳጅ
ዘመድዎ
ይጋብዙ ሼር ሼር ሼር






#مقاطعة_المنتجات_الفرنسية





Показано 20 последних публикаций.

272

подписчиков
Статистика канала