Copy
. 🏷 ካባሽ ነው ሂጃብሽ‼️
ሰለፊዋ እህቴ አንቺ እኮ ውድ ነሽ
የለበስሽው ጥቁር አቤት ሲያምርብሽ
አደብና ሸርጡን ጠብቀሽ ስትለብሽ
ከላይ እስከ ታች ጥቁር ቁራ መስለሽ
አቤት ውበትሽ ሀቂቃ ታምሪያለሽ
ከቤት ስትወጪ ለሀጃ ለጉዳይሽ
ከሰውነት ክፍልሽ አንዳይታይብሽ
ያን ውቡ ካባሽን ሂጃብሽን ልበሺ
ድምፅሽን ዝቅ አርጊ ሳታለሰልሺ
በመንገድ ስትሄጂ ጥግጥጉን ይዘሽ
አደቡን ጠብቀሽ አይንሽንም ሰብረሽ
ስትሄጂ በመንገድ የሰው ውሾች አሉ
ልክ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ የ ሚሉ
ዱንካን መስለሻል ምናምን የሚሉ
በውስጥሽ ሳቂና ንቀሽ እለፊያቸው
እህቴ ልንገርሽ አትፍረጂባቸው
ከሰውነት ክፍልሽ አልታይ አላቸው
ከላይ እስከ ታች ጥቁር ሆነባቸው
ለዚህ ነው ስድቡ ትንኮሳው የበዛው
ለነዚህ አውሬዎች ቦታ አትስጫቸው
አላማሽም ይሁን ጌታሽን ማስደሰት
ላሉባልታ ወሬ ይቅርብሽ መርበትበት
የትም ብትሆኚ አሏህ ይጠብቅሽ
ለሁሉም ኸይር አሏህ ይወፍቅሽ
ለሁሉም ኸይፍ አሏህ ይወፍቅሽ
بنت علي ✍
አቡ ሂሻም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አቡ ሂሻም
ጠቃሚ ናቸው ያልነውን
1.ፈትዋ
2.ሙሀደራ
3.ቂርአቶች
እንድሁም የተለያዩ ጽሁፎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን
https://t.me/abuhisham04
. 🏷 ካባሽ ነው ሂጃብሽ‼️
ሰለፊዋ እህቴ አንቺ እኮ ውድ ነሽ
የለበስሽው ጥቁር አቤት ሲያምርብሽ
አደብና ሸርጡን ጠብቀሽ ስትለብሽ
ከላይ እስከ ታች ጥቁር ቁራ መስለሽ
አቤት ውበትሽ ሀቂቃ ታምሪያለሽ
ከቤት ስትወጪ ለሀጃ ለጉዳይሽ
ከሰውነት ክፍልሽ አንዳይታይብሽ
ያን ውቡ ካባሽን ሂጃብሽን ልበሺ
ድምፅሽን ዝቅ አርጊ ሳታለሰልሺ
በመንገድ ስትሄጂ ጥግጥጉን ይዘሽ
አደቡን ጠብቀሽ አይንሽንም ሰብረሽ
ስትሄጂ በመንገድ የሰው ውሾች አሉ
ልክ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ የ ሚሉ
ዱንካን መስለሻል ምናምን የሚሉ
በውስጥሽ ሳቂና ንቀሽ እለፊያቸው
እህቴ ልንገርሽ አትፍረጂባቸው
ከሰውነት ክፍልሽ አልታይ አላቸው
ከላይ እስከ ታች ጥቁር ሆነባቸው
ለዚህ ነው ስድቡ ትንኮሳው የበዛው
ለነዚህ አውሬዎች ቦታ አትስጫቸው
አላማሽም ይሁን ጌታሽን ማስደሰት
ላሉባልታ ወሬ ይቅርብሽ መርበትበት
የትም ብትሆኚ አሏህ ይጠብቅሽ
ለሁሉም ኸይር አሏህ ይወፍቅሽ
ለሁሉም ኸይፍ አሏህ ይወፍቅሽ
بنت علي ✍
አቡ ሂሻም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አቡ ሂሻም
ጠቃሚ ናቸው ያልነውን
1.ፈትዋ
2.ሙሀደራ
3.ቂርአቶች
እንድሁም የተለያዩ ጽሁፎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን
https://t.me/abuhisham04