Репост из: Seid Mussa
አዲሱ መጅሊስ ከድሮው መጅሊስ ይሻላል። መጅሊሱ በተጠናከረና በተዋቀረ መልኩ እስልምናንና ሙስሊሙን ይጠቅማል። ለሙስሊሙም አለኝታ ይሆናል። ብሎ ያሰበና የገመተ አካል ቅዠት ላይ እንደነበር በሰሞኑን ተግባራቸው ካልነቃ፣ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንዲሉ ሆኗል። አላህ ካልሻ በቀር ወደፊትም አይነቃም። በቁም ከማንቀላፋትና እያወቁ ከመደናገር አላህ ይጠብቀን።
ሐቅ ላይ ፀንተው በሐቅ አደራ ከሚባባሉ እና ታግሰው በመታገስ ላይ አደራ ከሚባባሉ የአላህ ባሮች ያድርገን።
ሐቅ ላይ ፀንተው በሐቅ አደራ ከሚባባሉ እና ታግሰው በመታገስ ላይ አደራ ከሚባባሉ የአላህ ባሮች ያድርገን።