أبو خالد الأثري


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የዚህ ቻናል ዋና አላማ ህበረተሰባችን ከሽርክና ቢድኣ ተግባራት እንድወጣ ማስተማር ነው።ከታች ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉን።
https://t.me/AbuKhalidkelela

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


🌹👉ውድ ና የተከበራችሁ የከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ ዳዕዋ ግብዣ ጠርተናችኋል።

🌹👉የሰማ ላልሰማ መልዕክቱን በማድረስ አደራ

🔻መቅረት አደለም ማርፈድ ያስቆጫል።

🔗በአካል መገኘት ላማትችሉ እህትና ወንድሞች ፕሮግራሙን በቀጥታ ስርጭት የምናስተላልፍ ይሆናል ።ኢንሻ አላህ

🌹👉https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala

⭕️👉https://t.me/abuamrullah

🔴👉https://t.me/abukhalidkelela


ጥያቄ አዛል ግጥም
ከታናሹ ወንድማችሁ አቡ አብዲላህ ኸድር ከሞጆ

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


Репост из: ابو ﺧﺎﻟﺪ الأثري
ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ‼️


Репост из: 💈ዳዕዋ ⛔ሰለፍያ በአላንሻ⛔💈
ባንድራሽ ይዉለብለብ ከፍ በይ በሰማይ

ጦሳ ዉድ መድረሳየ

አንቺ የኔ ፀሀይ ምክንያት የሆሽኝ

ተዉሂድና ሽርክን ለይቼ ማወቄ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ልኑር ባንችዉ ስር ንገሽ በልቤ ላይ

ተዉሂድን ልማረዉ ያምርጡ ደርስሽን አደቡን ጠብቄ
🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷
ዉድነሽ ለኔማ የምኮራብሽ

ልዩ ነሽ ለኔማ የምደምቅብሽ

እኔን ደስ ይለኛል ከአድማሱ በላይ ከፍ ብለሽ ሳይሽ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ነዉ እና ነገሩ

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
በምንም ላይ ይፃፍ ገለፃዉ ያረካል

አላህ አግርቶለት ልብን ይማርካል

ዳእዋዉን የሰማ ከሱ እዉቀት ይጠጣል
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

በተዉሂድ በሱና አያዉቅም ጨዋታ

ሀቅን ያስተምራል የትኛዉም ቦታ

አያስጨንቀዉም ዋይታና ጫጫታ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

አተ ዉድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ




Репост из: قناة أبي عمرو الله الكلالي
ከመ غ ሪብ በኋላ


Репост из: ابو ﺧﺎﻟﺪ الأثري
👉 ኡስታዝ አቡ አምሩላህ ገባ‼️


Репост из: الإستقامة على المنهج القويم አል ኢስቲቃማ አላመንሀጂልቀዊም
ጀግናው  ቦረና ገብቶ አያጎረፈው ነው ከተማ ተጎልተህ ጥብስህን የከተከትክ 
ስም አታጥፋ ወጣ ብለህ ተውሂድ ስበክ


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abureyhana
https://t.me/abureyhana




Репост из: 📕 ደዕዋ ሰለፍያ በወሎ ከላላ📗🌹
ጦሳ አለላችሁ ይሄ ራቅ ይላል‼️‼️‼️‼️




Репост из: ابو ﺧﺎﻟﺪ الأثري
https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala




Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
----

🔺👉 ኔት ካገኘን ቀጥታ ከሌለ በቅጅ እንገናኝ....❗️


👇 ትምህርት ቤታችን 👇
https://t.me/AbuNamuse


🖇  #ከጭንቀት #ከመከራ በኋላ # ደስታ ስለመመኖሩ

🗂 በሚል ርዕስ  ጣፋሀጭ  የሆነ  ሙሀደራ።
    
     👌ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ።

በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል  حفظه الله تعلى
🟣https://t.me/Abuaetika🟣

⭕️👉https://t.me/+_Dx_NMVeNmY0OGU0


https://t.me/+tO8sT_RqUhgwMjg0

🔴👉https://t.me/nassiru_ddin


ከዑለሞች ወርቃማ  ምክሮች
🔺=======☝️=======🔺
---

👌 نصيحة غالية من الإمام القيم الجوزي رحمه الله تعالى

🔴➢ ከጌታህ  የምትወደውን  ለምነህ  ያንን  የለመንከውን  ቀጥታ ባለመሳካቱ  ተስፋ  አትቁረጥ  ወይ የበለጠ  ይተካልካል ጥሩ ሽልማት አስቀምጦልካል ። መጀመሪያ እንግብግብ ብለህ ለምነህ ያልተሳካልህ የሚጎዳህ ሊሆን ይችላል አንተ አታውቅም ። እናም ኋላ የተተካው ያገኘከው   ሊበልጥ  ይችላል እኔና አንተ ለአይናችን የሳበንን እንጂ ከጀርባ ያለውን አናውቅም ።  ስለዚህ በተሰጠህ  ተደሰት አመስግንም... ❗️
----

ርዝመት =➤ 10:38 ደቂቃ
⭕️==-----==-----==⭕️

🔺➤https://t.me/AbuNamuse
----
🔺➤https://t.me/AbuNamuse/5026


ለስለስ ያለች የሌባ መቅጫ
👌=======🔺======👌


ሐዚምዮች አሉን በውሸት በደባ
እነቆርጦ ቀጥል እነደሊል አልባ
የአህባሽ ጠበቆች የሱና ገለባ
አጥንት ቆጣሪ ዘረኛ ገብጋባ
የጀማል አሽከሮች ልባቸው የባባ
አዳድስ ሙሪዶች የነ ከማል ሳንባ
ውሸታም ምርኮኞች የፊትና ሰለባ
ምንም ብትንጫጫ እንደምጣድ ተልባ

እንወቅጥሐለን ግራ እስክትጋባ


"" وَإِنْ عُدْتُمْ عُدْنَا ...""
-----

👌 እየቆረጡ እንደመረጃ የሚልኩት የፌክ የገበያ ምርት መልስ ተስጦበታል ። ድንበር ስታልፍ አንለቅህም እንዳታስበው ....❗️

=====

👌 ሸይኹ ሐሩሪያዎች ቁጥብዮች ከማለት ውጭ ምን ይለናል ... መጁሳዎች ማለት ነው የቀረው እኛን ይሔንን ሁሉ ተናግሮ ይሔንን ዓሊም አክብረው አለኝ ..ክክክክ የሚገርመው ንግግሩ ከባድ ነው ግን አልተናገርነውም ። ከዚህ በኋላ ከالله ውጭ የምንፈራው አንድም ነገር የለም ከዚህ በላይ የሚሉት ስለሌላቸው . . . . ።

----------🔺--------

👇 የተቆረጠው ድምፅ 👇
https://t.me/Al_Menjeniq/624


👇ሙሉው ሳይቆረጥ👇
https://t.me/Al_Menjeniq/623

----
👇የመልስ ሊንክ ነው👇
🔺👌https://t.me/Al_Menjeniq/627

🔺====👇======👇=====🔺

👌بأخينا أبي نبراس كان الله له
-------
🔺👌 https://t.me/Al_Menjeniq


የምሽት ግብዣዬ
በውብ ድምፅ
 

ያሰላም

ተ🌹
  ጋ🌹
     በ🌹
        ዙ🌹
            ል🌹
                 ኝ🌹

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇 rel='nofollow'>👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk


خطبة الجمعة

🎤للأخ الفاضل أبي خالد محمد بن مختار...حفظه الله تعالى

📕وهي بعنوان.. وصية الله للأولين والأخرين



 🏞 في مسجد الفرقان - (بمدينة كلالا) حرسها الله

https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala

👇👇👇👇


https://t.me/abuamrullah



يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،


📮ተለቀቀ📮 ተለቀቀ 📮ተለቀቀ

====== ተዕሊቅ4     ======

🔹ለዛ በሁለት ቢላዋ አበላለሁኝ ብሎ ለተነሳው የጀማል ጅራት ለሆነው -----

👉አቡ አማር  በደንብ  የተብራራበት ንግግር

👉እያረክ ያለኸው ፍንጠዛ አያዋጣህም🔹

💫ተመለስ አለዛ በደንብ ተወቀጣለህ"""""

=====ገና ምን አይተህ====

🔹በውስጡም ብዙ ጥያቄወች አሉት ሰምተህ መልስ ስጠን?


      🎤በኡስታዝ አቡ ረይሀና ሸይኽ ኸድር ጊንባ አላህ ይጠብቀውና

💫https://t.me/abureyhana
💫https://t.me/abureyhana

👇👇👇👇👇👇
💥https://t.me/abureyan14

Показано 20 последних публикаций.

251

подписчиков
Статистика канала