አስፈሪ ሃዲስ
በተለይ አሁን ያለንበት ላይ ለእህቶች
(("ራሶቻቸው እንደግመል ጉብታዎች የሚያደርጉ ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም።"))ሙስሊም ዘግበውታል
ገርሞ ገርሞ የሚገርመው እና
ለራሴ በጣም የሚገርመኝ ነገር ስነግራችሁ
የሚያምር ምስሏቸው ከኋላቸው ትልቅ ሸክም ሚሸከሙት እህቶች ነገር እኮ ነው
የመሸከም ድካም ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር
👉የሸክም ድካም አንድ
👉ጀነትን ቀርቶ ሽታዋንም ያለማግኘት ኪሳራ አሏህ ይጠብቀንና
ሁለተኛ ገርሞ የሚገርመው
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይህን ሃዲስ ሲያስተላልፉ እኮ ሴቶች የራሳቸው ፀጉርን ከፍ እንዳያደርጉ ነበር ትኩረቱ አሁን እኮ ሆን ተብሎ ተዘጋጅቶ የሚሸጥ ትልልልቅ ከኋላ የሚደረግ ፀጉር መያዣ ተዘጋጅቶ እኮ ነው ሚሸጠው አይገርምም እሱን አንስቶ ከኋላ መጫን ምንም ላይከፈልሽ
ከዚም አልፎ እንዲህ የሚያስፈራ ሃዲስ መጥቶልሽ
ተይ እህቴ አሁንም እድሉ አለሽ ወደሱ ተመለሺ !!
በዚህ ሁኔታ አሏህን ከተገናኘሽው የከፋ ነው።
https://t.me/abuselmanprofile