💢ተጅዊድ አህካም(ተጥቢቅ) እና መልእክት አዘል ፕሮፋይል።


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሄድክበት አጋጣሚ ኸይር ስራ ለመሸመት ጣር ፕሮፋይልህ መልእክት አዘል አድርግ አንዱ ባንተ ፕሮፋይል ሰበብ ለኸይር ሰበብ ሊሆን ይችላልና።
ተሽቀዳደም!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተጅዊድ ክፍል((( ዘጠኝ)))


🔻በጣም ጥንቃቄ ሚፈልግ ቦታነው🔻 🔻🔻🔻

ሁለት #ስኩኖች ሲገናኙ እንዴት ማንበብ አለብን??
ለምሳሌ ሱረቱል ጁምዓ ላይ
👈  أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا👉


وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ


ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አድምጡት ከዛ ደጋግሙት
ከዛ ተግብሩት ባረከሏሁ ፊኩም


ተጨማሪ የተጅዊድ አህካሞችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

👉ወንድም እህቶቻችን ቁርአንን በትክክል እንዲያነብ share  share አድርጉት


ክፍል 9 አህካሙ ተጅዊድ ቪዲዮ ለመልቀቅ ከላይ የተለቀቁትን እስከ ስምንት ያያቹህ በላይክ አሳውቁኝ እስቲ
ብዙዎቻችሁ ካያቿቸው 9 እልክላችኋለሁ


አስፈሪ ሃዲስ
በተለይ አሁን ያለንበት ላይ ለእህቶች

(("ራሶቻቸው እንደግመል ጉብታዎች የሚያደርጉ ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም።"))ሙስሊም ዘግበውታል

ገርሞ ገርሞ የሚገርመው እና
ለራሴ በጣም የሚገርመኝ ነገር ስነግራችሁ


የሚያምር ምስሏቸው ከኋላቸው ትልቅ ሸክም ሚሸከሙት እህቶች ነገር እኮ ነው
የመሸከም ድካም ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር
👉የሸክም ድካም አንድ
👉ጀነትን ቀርቶ ሽታዋንም ያለማግኘት ኪሳራ አሏህ ይጠብቀንና

ሁለተኛ ገርሞ የሚገርመው
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይህን ሃዲስ ሲያስተላልፉ እኮ  ሴቶች የራሳቸው ፀጉርን ከፍ እንዳያደርጉ ነበር ትኩረቱ አሁን እኮ ሆን ተብሎ ተዘጋጅቶ የሚሸጥ ትልልልቅ ከኋላ የሚደረግ ፀጉር መያዣ ተዘጋጅቶ እኮ ነው ሚሸጠው አይገርምም እሱን አንስቶ ከኋላ መጫን ምንም ላይከፈልሽ
ከዚም አልፎ እንዲህ የሚያስፈራ ሃዲስ መጥቶልሽ

ተይ እህቴ አሁንም እድሉ አለሽ ወደሱ ተመለሺ !!
በዚህ ሁኔታ አሏህን ከተገናኘሽው የከፋ ነው።

https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile


ውድ ወደ ወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሬሚዲያል ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!
                                    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ወደ ወልቅጤ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (remedial) ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ
ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ  እንሚታወቀው በ2016 ዓ.ም ወደ ወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሬሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥር 27 እና 28  2016 ዓ.ም እንደሆነ ይታወቃል።

ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ድናዊም ሆነ አካዳሚክ  መረጃዎችን  ለመስጠት እንድሁም ስለ ሌሎች ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ አድስ ነገሮች በሙሉ  የሚያስፈልጓችሁን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ  ሙሉ ዝግጅታቸውን አድርገው የናንተን መምጣት ብቻ  በጉጉት እየጠበቁ  ይገኛሉ።
ሰለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም  ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘትና እና ያለምንም እንግድነት ስሜት ውድ ጀመዐችንን መቀላቀል ትችላላችሁ ስንል ትብብራችንን እንገልጻለን።
አላህ እኛንም እናንተንም ሰላም አድርጎ በሰላም እንዳቀላቅለን እንተይቀዋለን!!




                            1)ወንድም Yusuf A.


                           ስ.ቁ 09 67 62 30 89

                           2)ወንድም AWOL A.

                             ስ.ቁ 09 60 37 36 34

                        3)ወንድም Abdulmejid M.

                            09 14 61 01 62


NB: እህቶች ከላይ ባሉት ስልኮች በመደወል የእህቶችን ስልክ ማግኘት ትችላላቹ!!!


Kabajamtoota barattoota muslimaa sirreeffamaa haaraa Yuunivarsiitii Wolqiteetti ramadamtan hundaa!!

            Assalamu Alaikum Warahmatullahi Wobarekathu
Barattoota muslimaa sagantaa sirreeffamaati
in Yuunivarsiitii Wolqiteetti haaraa ramadamtan hundaaf, barattoonni sirreeffamaa Wolqiteetti ramadaman ta'uu beekuu barbaanna University in the year 2016 will enter on January 27 and 28, 2016. A.D. jedhamuun beekama

Kanaaf kana yaada keessa galchuun barattoonni muslimaa Yuunivarsiitii Wolqite isin obboleeyyan isaanii muslimaa ta'an isin simachuuf qophii guutuu ta'aniiru isin odeeffannoo amantaa ykn barnootaa kamiinuu yoo qabaattan, akkasumas deeggarsa fi tumsa isin barbaachisu hunda isiniif kennuuf, akkasumas dhufaatii keessan hawwii guddaan eeggachaa jirtu.
Kanaaf gaaffii ykn tumsa gosa kamiyyuu yoo barbaaddan bilbiloota armaan gaditti tarreeffaman bilbilaa, odeeffannoo guutuu argadhaatii miira keessummeessituu tokko malee Jama'aa keenya jaallatamotti makamaa



    
Obboleessa REMEDAN S.


Lakk 09 16 45 35 31


https://t.me/WKUMuslimstudent


ሱረቱል ፋቲሃን ረጋ ባለ እና በሚገርም ተጅዊድ አቀራር


ሳታደምጡት አትለፉ አቀራራቹንም አስተካክሉ

ለይበልጥተጅዊድ አህካም
👇👇👇👇👇
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተጅዊድ ክፍል((( ስምንት)))

((في السورة القمر ))ሱረቱ አልቀመር ላይ

وأمَر❌ ያለ ሸዳህ👉

وَأمَرّ✅   ከሸዳህ ጋር👉

🔻በጣም ጥንቃቄ ሚፈልግ ቦታነው🔻 🔻🔻🔻

ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አድምጡት ከዛ ደጋግሙት
ከዛ ተግብሩት ባረከሏሁ ፊኩም


ተጨማሪ የተጅዊድ አህካሞችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

👉ወንድም እህቶቻችን ቁርአንን በትክክል እንዲያነብ share  share አድርጉት


ዱንያን ብቻ እያሳደድክ
ከሰላትህ;ከሶደቃ;ከመልካም ስራ የተዘናጋህ ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ሙስሊም እህቴ ሆይ ንቂ
እስቲ !!!

አሏህ ምን እንደሚልህ ተመልከት 👆👆ፒክቸሩን ከፍተህ እይ
ለተጨማሪ ተጅዊድ አህካም እና አስተማሪ ፕሮፋይል ለማግኘት👇👇
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile




السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ማታ የመትኑ ጀዘሪያ ደርስ ይኖረናል 4:00 በኢትዮ

ان شآ الله

باب التات👉

https://t.me/menhaji_Aselefiya


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተጅዊድ ክፍል (((ስምንት))

ስለ መዱል ዋጂብ አል ሙተሲል እና ስለ መዱል ጃኢዝ አልሙንፈሲል ልዩነታቸው

በጣምም ጥንቃቄ የሚፈልግ ቦታ
هآ انتم👉
هآانتم👉
هآوءم🔻👉
وآيٓ+ء👉
وآيٓء🔻👉
هآالإ👉
أولاء🔻👉

ማሳሰቢያ ء እና የመዱ ፊደል በአንድ ቃል ላይ ሲገናኛ ከመዱ ፊደል በኋላ ء ከመጣ it's mandatory  #በግዴታነት 4,5,6 ሃረካ ይሳባል ከ4ማሳነስ አይቻልም


👉የመዱ ፊደል እና ء  በሁለት ቃል ላይ ሲገናኛ ከመዱ ፊደል በኋላ ء ከመጣ
it's optional  ሁለት ሃረካ መሳብም ይቻላል።

ስለዚህ ቪዲዮውን ትኩረት ሰጥታችሁ ተመልከቱት


ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አድምጡት ከዛ ደጋግሙት
ከዛ ተግብሩት ባረከሏሁ ፊኩም


ተጨማሪ የተጅዊድ አህካሞችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

👉ወንድም እህቶቻችን ቁርአንን በትክክል እንዲያነብ share  share አድርጉት


ኢንሻአሏህ ነገ ስለ #መድ አጠር ያለ ነገር እለቅላችኋለው ከላይ የለቀቅኳቸውን ምንያክሎቻችሁ አይታችሁ ለመተግበር ሞክራችኋል ??
እስቲ ያያቹ እናንተ በላይክ 👍ምልክት አሳውቁኝ ቀጣዩን ቪዲዮ ለመልቀቅ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተጅዊድ ክፍል((( ሰባት)))

  تخليص الضاد من الطاء والتاء بكل سهولة، فمن اضطر، ثم أضطره، نضطرهم، فرضتم،  الرخاوة والاستطالة

ዷድض ስኩን ሆና ከኋላዋ ጧط ፊደል ሲመጣ እንኔት እናንብበው

ለض ኢስቲጧላ ባህሪዋን እንዴት እናንብብ ??

ዷድض  እና طጧ    ኢጥባቅالإطباق እና ኢስቲዕላዕ ባህሪያቸው እንዴት አድርገን እናንብባቸው??

🔻በጣም ጥንቃቄ ሚፈልግ ቦታነው🔻 🔻🔻🔻

ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አድምጡት ከዛ ደጋግሙት
ከዛ ተግብሩት ባረከሏሁ ፊኩም


ተጨማሪ የተጅዊድ አህካሞችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

👉ወንድም እህቶቻችን ቁርአንን በትክክል እንዲያነብ share  share አድርጉት


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
(((ተጅዊድ)))ክፍል ስድስት

مِاءَة الف👉

لاكِنّاْ هو الله 👉

أوْلاءِك👉

لأوْلي الباب👉

فاستبقواْ الخيرات👉

💢ቁርአን ውስጥ አንዳንድ ቦታ ላይ እነዚህ ቃል ሲገጥሙን እንዴት አድርገን ለማንበብ  ጥያቄ የሆነባችሁ
እንዴት እናንብብ??

ይኸው መልሱ👇

ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አዳምጡት

ከዛ ተግብሩት
htt rel='nofollow'>ps://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

👉ወንድም እህቶቻችን ቁርአንን በትክክል እንዲያነብ share  share አድርጉት


Репост из: Неизвестно
📣ማስታወቂያ

መርከዝ አቡ ሙሳ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ የተመዘገባችሁ እና አዲስ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማክሰኞ ጥር 7 ፕሮግራም የምንጀምር መሆናችንን እንገልፃፀን ።

مركز أبي موسى الأشعري
https://t.me/kurantejwid
https://t.me/kurantejwid


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
(💢 ተጅዊድ ክፍል አምስት)

((((الادغام بغنة وبغير غنة)))
ስናነብ ❌

ስናነብ✅

አዳምጡትና እራሳቹን ፈትኑ

ስለ ኢድጋغም ቢጉغና
እና ስለ ኢድغጋም ቢላ ጉغና እንዴት ማንበብ አለብን ??
በተግባር አብረን እንከታተል

👇👇👇
ለሰከንዶች እናዳምጠው ወደተግባር እንቀይረው
ባረከሏሁ ፊኩም

share share👇አድርጉት ሰዎች ቁርአንን በትክክል ያንብቡ
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"ተጅዊድ ክፍል(( አራት))

و"ፊደል ላይ የሚስተዋሉ ስህተት👈و

ባህሪዋ ኢስቲፋል ሆኖ ሳለ
ኢስቲዕላእ ባህሪ መስጠት

ለሰከንዶች እናዳምጠው ወደተግባር እንቀይረው
ባረከሏሁ ፊኩም

share share👇አድርጉት ሰዎች ቁርአንን በትክክል ያንብቡ
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile


⏹ከልቡ የሚወድህን ሰው አታስመልጥ ይቆጨሃል!!

https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
(((ተጅዊድ)))ክፍል ሶስት

💢ቁርአን ውስጥ አንዳንድ ቦታ እንዴት አድርገን ለማንበብ ጥያቄ የሆነባችሁ ቃላቶች ለ እነዚህ ልዩ የሆኑ ቦታዎች እንዴት እናንብብ??



ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አዳምጡት

ከዛ ተግብሩት
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

👉ሰው ቁርአንን በትክክል እንዲያነብ share share አድርጉት


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
(((ተጅዊድ)))ክፍል ሁለት

ቁርአን ውስጥ የሁላችን ጥያቄ የሆኑ እነዚህ ልዩ የሆኑ ቦታዎች እንዴት እናንብብ??


👈مجرٰها
👈لاتأمنّا
👈إاتوني
👈أعجميُّ


ለሰከንዶች ሰብር አድርጋችሁ አዳምጡት

ከዛ ተግብሩት
https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
(((ተጅዊድ)))

ስለ👉💢الله....💢👈

(التفخيم والترقيق في لفظ الجلالة (ለፍዘል ጀላላህ እንዴት አቅጥነን እናንብብ እንዴት አወፍረን እናንብብ?




መቼ ይቀጥናል? መቼ ይወፍራል?

ለሰከንዶች አዳምጡት👆👆

https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

Показано 20 последних публикаций.

478

подписчиков
Статистика канала