Репост из: ተውሂድ የሁለት አገር ስኬት
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
*ጨለማው ይወገድ*
*ይነገር ተውሂድ*
*ሸርክም ይንኮታኮት*
*የሸይጧን መንገድ*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
አንት የነቢይ ወዳጅ
🇸🇦ዳኢው ሙጀዲድ
ተነስ ዝም አትበል
🇸🇦 አስተምር ተውሂድ
ይታወቅ የአሏህ ዲን
🇸🇦የረሱል መንገድ
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
_ሽርክም ይንኮታኮት_
_አስገባው ጉድጓድ_
ተነስ እናስተምር
ሽርክ ተወግዶ ይታወቅ ተውሂድ
*ቁም መልስ ስጣቸው*
*ለነዛ ለከንቱ*
*ተውሂድን አጥፍተው*
*ሽርክን ለጎተቱ*
*ለአሏህ አድርገው*
*ቢጤ አጋር ሸሪካ*
ይላሉ ድረሱ በናንተ የሸሸ
ወድቆ አይወድቅም ለካ
*አሉ ልጅም ስጡን*
*አክብሩን በርዳታ*
*በናንተ የሸሸ*
*መቼም አይረታ*
*እናንተን ለምኖ*
*አያፍርም ለአፍታ*
*አበዬ አሽሩኝ*
*አሞኛል በጠና*
*ሱሪም ቀይሩልኝ*
*በአምናው ነኝና*
*ትዳርም አጥቼ*
*ቀረሁኝ ጎዳና*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
_አንተ የአሏህ ወዳጅ_
🇸🇦_የተውሂድ የሱና_
*ሽርክን አስወግደው*
🇸🇦*አንግሰው በሱና*
*አስተምረን ተውሂድ*
🇸🇦 *ሽርክን አስወግደን*
_አስይዘን መንገዱን_
🇸🇦_ኢስላምን ተውሂድን_
*ሰዎችን እንወልውል*
🇸🇦*ከሽርክ ቆሻሻ*
*ተውሂድ እናጠጣ*
🇸🇦*ይህን ትልቅ እርሻ*
ተነስና አስተምር
🇸🇦 አስወግድ ባላንጣን
ብለህም በላቸው
🇸🇦 አሏህ አይሻም ቢጤን
*አምልኮ ሚገባው*
*ኢላሁል ዓለሚን*
*መሸሻም በሱ ነው*
*ሊል ሙተወኪሊን*
*መጠበቂያም በሱ*
*ሊኩሊል ዓለሚን*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
*_ጨለማው ይወገድ_*
*_ይነገር ተውሂድ_*
*_ሸርክም ይንኮታኮት_*
*_የሸይጧን መንገድ_*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
በወንድም *አቡ አብዲሏህ ጀማል ደቃቅ*
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።
👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*
https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg
*ጨለማው ይወገድ*
*ይነገር ተውሂድ*
*ሸርክም ይንኮታኮት*
*የሸይጧን መንገድ*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
አንት የነቢይ ወዳጅ
🇸🇦ዳኢው ሙጀዲድ
ተነስ ዝም አትበል
🇸🇦 አስተምር ተውሂድ
ይታወቅ የአሏህ ዲን
🇸🇦የረሱል መንገድ
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
_ሽርክም ይንኮታኮት_
_አስገባው ጉድጓድ_
ተነስ እናስተምር
ሽርክ ተወግዶ ይታወቅ ተውሂድ
*ቁም መልስ ስጣቸው*
*ለነዛ ለከንቱ*
*ተውሂድን አጥፍተው*
*ሽርክን ለጎተቱ*
*ለአሏህ አድርገው*
*ቢጤ አጋር ሸሪካ*
ይላሉ ድረሱ በናንተ የሸሸ
ወድቆ አይወድቅም ለካ
*አሉ ልጅም ስጡን*
*አክብሩን በርዳታ*
*በናንተ የሸሸ*
*መቼም አይረታ*
*እናንተን ለምኖ*
*አያፍርም ለአፍታ*
*አበዬ አሽሩኝ*
*አሞኛል በጠና*
*ሱሪም ቀይሩልኝ*
*በአምናው ነኝና*
*ትዳርም አጥቼ*
*ቀረሁኝ ጎዳና*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
_አንተ የአሏህ ወዳጅ_
🇸🇦_የተውሂድ የሱና_
*ሽርክን አስወግደው*
🇸🇦*አንግሰው በሱና*
*አስተምረን ተውሂድ*
🇸🇦 *ሽርክን አስወግደን*
_አስይዘን መንገዱን_
🇸🇦_ኢስላምን ተውሂድን_
*ሰዎችን እንወልውል*
🇸🇦*ከሽርክ ቆሻሻ*
*ተውሂድ እናጠጣ*
🇸🇦*ይህን ትልቅ እርሻ*
ተነስና አስተምር
🇸🇦 አስወግድ ባላንጣን
ብለህም በላቸው
🇸🇦 አሏህ አይሻም ቢጤን
*አምልኮ ሚገባው*
*ኢላሁል ዓለሚን*
*መሸሻም በሱ ነው*
*ሊል ሙተወኪሊን*
*መጠበቂያም በሱ*
*ሊኩሊል ዓለሚን*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
*_ጨለማው ይወገድ_*
*_ይነገር ተውሂድ_*
*_ሸርክም ይንኮታኮት_*
*_የሸይጧን መንገድ_*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
በወንድም *አቡ አብዲሏህ ጀማል ደቃቅ*
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።
👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*
https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg