↕️
ለራሳችን መልካም አመለካከት እንድንገነባ ሊያግዙን የሚችሉ ጥቂት ነጥቦች!
1. ራስን መሆን እና እኛነታችንን መቀበል፦
ባለን መልካም ነገር መደሰት እንዲሁም ሁሉም ሰው የየራሱ የሆነ መገለጫ እና ልዩነት እንዳለ መረዳት። ይህም ማለት ጥሩ አመለካከት ለራስ እንዲኖር ሌሎችን ሆኖ መገኘት አይጠበቅብንም።
2. በራስ መተማመን እና በየጊዜው በራሳችን እንድንተማመን የሚረዱ ማጎልበቻዎችን መለማመድ።
3. ስህተትን መቀበል እና ለማሻሻል ጥረት ማድረግ፦
ይህም ማለት ስህተት ሁሉም ሰው እንደሚሳሳት ማወቅ እና መሉ በሙሉ የፍፁማዊነትን አመለካከት መቅረፍ ይልቅ ስህተትን እንደ መማሪያ መጠቀም።
4. ባልተገባ መንገድ ራስን ከሌሎች አለማነፃፀር ምክንያቱም ሁሉም ሰው ህይወትን የሚያይበት መንገድ ስለሚለያይ።
5. አሉታዊ የራስ ንግግርን መቀየር እና አወንታዊ የቃላት ልምምድ ማድረግ።
6. አካላዊ እና አእምሮዊ ጤንነትን መጠበቅና ጤናማ አኗኗርን መከተል።
7. የምንወዳቸውን ነገሮች መከወን፣ የግል ተሰጥኦ እና ዝንባሌያችንን አውጥቶ መጠቀም።
8. አዳዲስ ነገርን መሞከር
9. አመስጋኝ መሆን
መልካም ቀን!
Click to join👇👇👇👇
┈┈┈••✦✦••┈┈┈
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join :
@Akksupgp🍁 Join :
@Akksupgp➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
┈┈┈••✦✦••┈┈┈