Репост из: Isaiah 48 Apologetics
♦ የሱራ 109 ሀሰት! (ክፍል 2)
እንደሚታወሰው፥ ባለፈው ክፍላችን ለማየት እንደሞከርነው ሱራ 109 (ሱረቱል ካፊሩን) በቁርአንና በእስላማዊ ምንጮች ሲመረመር በብዙ ውሸት የተጠቀጠቀ ምዕራፍ መሆኑን ማጋለጥ ጀምረን ነበር
ይህ ሱራ ለአረባዊያን ሙሽሪኮች (ለአረብ ጣዖት አምላኪያን) መልስ እንዲሆን የወረደ ሱራ በመሆኑ፥ መታየት ያለበት በእነርሱ መነጽር ነው
♦ ውሸት 2
👉 እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) #ተገዢ *አይደለሁም* (109:4)
በዚህ ስፍራ አላህ መሐመድን፥ ለቁሬይሾች "እናንተ የምትገዙትን እኔ ወደ ፊት አልገዛም" ብሎ እንዲነግራቸው ሲያዘው እንመለከታለን
ነገር ግን ቁርአንና እስላማዊ ምንጮችን ስንመለከት፥ መሐመድ በነብይነት ዘመኑ የሙሽሪኮቹን አማልክት እንደተገዛ እንረዳለን
ከሰልማን ሩሽዲ መጽሐፍ በኋላ ተዋቂነትን ያገኘ "The Satanic Verses" ተብሎ የሚታወቅ አንድ ክስተት አለ። ይህም መሐመድ ከሰይጣን መገለጥን ተቀብሎ፥ ሶስቱን የአረብ ጣዖታት አል-ላት፥ አል ኡዛ እና መናትን እንደ አማላጆች ያወደሰበት ክስተት ነው
"...By the Star when it sets, your comrade does not err, nor is he deceived; nor does he speak out of (his own) desire..."
and when he came to the words:
" Have you thought upon al-Lat and al-Uzza and Manat, the third, the other?"
#Satan cast on his tongue, because of his inner debates and what he desired to bring to his people, the words
"These are the high flying cranes; verily their #intercession is accepted with approval. "
[ Al Tabari volume 6, page 107 ]
👉 ተጓዳኝ ምንጮች፦
[ Ibn Ishaq 165-167 ] [ Al tabari vol 6 p.107-112 ] [ Bukhari 65 383 ] [ ibn sa'ad Kitab al tabaqat p.236-239 ] [ The life of mahomet vol.2 p.150-152 ]
✒ የሱራ 22:52 አስባቢል ኑዙልም (የመውረድ ምክኒያት) ይህ ክስተት ነበር። ከሰይጣን ይህንን መገለጥ ስለተቀበለ ነው፥ አላህ እንዲህ ያለው፦
" ከመልክተኛና ከነቢያም ከአንተ በፊት አንድንም አልላክንም፣ ባነበበ (ና ዝም ባለ) ጊዜ፣ #ሰይጣን በንባቡ ላይ (ማጥመሚያን ቃል) #የሚጥል ቢሆን እንጂ፤ ወዲያውም አላህ ሰይጣን የሚጥለውን ያስወግዳል፤ ከዚያም አላህ አንቀጾቹን ያጠነክራል አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው። " ሱራ 22:52
[ Asbab al Nuzul al wahidi surah 22:52 ]
▶ መሐመድ ይህንን መገለጥ ካመጣ በኋላ እሱም፥ ሙስሊሞቹም በዚያ ስፍራ የነበሩት ሙሽሪኮችም አብረው ሰገዱ።
መሐመድ እነዚያን ሶስቱን ጣዖታት ወደ አላህ የሚያቀርቡ አማላጆች በማለት ነበር የጠራቸው። ይህ አገላለጽ የአረብ ሙሽሪኮች ለራሳቸው ጣዖታት ይሰጡት የነበረው አገላለጽ ነው። እነሱም አማልክቶቻችን ወደ አላህ ያቀርቡናል ይሉ ነበር
" ኢብን አባስ እንዲህ አለ፦ ነቢዩ ቁሬይሾች በሰጎን እንቁላል አጊጠውና በጆሮዎቻቸው የጆሮ ጌጥ አንጠልጥለው በተከበረው መስኪድ ቀጥ ብለው ለቆሙ ጣዖቶቻቸው ሲሰግዱ አዩ። እናም ስለዚህ ነቢዩ እንዲህ አሏቸው፦ እናንተ ቁሬይሾች ሆይ! ከአባቶቻችሁ ከኢብራሂምና ከኢስማኢል ሃይማኖት ሕግ ተላልፋችኋል፥ እነርሱ ሙስሊሞች ነበሩ። እነርሱም ሲመልሱ፦ ሙሐመድ ሆይ! እኛ የምናመልካቸው #ለአላህ ካለን ፍቅር የተነሳና ወደ #እርሱ #ስለሚያቀርቡን ነው። "
[ Asbab al Nuzul surah 3:31]
▶ በዘመናችን የሚገኙ ሙስሊሞች ይህንን ዘገባ፥ እንደ ታሪካዊ ክስተት ባይቀበሉትም፥ በብዙ እስላማዊ ምንጮች የተዘገበ ሀቅ ነው
👉 ስለ "ሰይጣናዊያኑ አያዎች" የበለጠ መረጃ ለማግኘት "shakhab ahmed and the satanic verses" ብለው ያጣቅሱ። ይህንን ክስተት የሚዘግቡ ሀምሳ (50) ምንጮችን እንደ መረጃ ይጠቅሳል
ስለዚህ ይህ ክስተት የ109:4ን ሀሰተኝነት በግልጽ ያሳያል። መሐመድ የሙሽሪኮቹን ጣዖታት ተገዝቷቸዋልና። ነገር ግን ይህ ታሪክ አልተፈጸመም እንበል። ሱራ 109:4 ከሀሰተኝነት ያመልጣልን?
ቁርአን የወረደው ለመላው ኡማ (ሙስሊሙ ማህበረሰብ) ነው። ለመሐመድ የወረደው አያ፤ መላውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይመለከተዋል
" እነዚህ (ነቢያት)፤ እነዚያ አላህ የመራቸው ናቸው፡፡ በመንገዳቸውም ተከተል፡፡ «በእርሱ (በቁርአን) ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ እርሱ #ለዓለማት #ግሣጼ እንጅ ሌላ አይደለም» በላቸው፡፡" ሱራ 6:90
በተጨማሪም መሐመድ ለሙስሊሞች አርአያና መልካም መከተል ስለሆነ፥ ለእሱ የወረደው አያ መላውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይመለከተዋል። (ሱራ 33:49)
▶ ይህ ሱራ 109:4ን ሀሰት የሚያደርገው እንዴት ነው?
መሐመድ ከሞተ በኋላ አብዛኛው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በፊት ይከተል ወደነበረው ጣዖት አምልኮ ተመልሶ ነበር
በዚህም ምክንያት ከሊፋ አቡበከር፥ The Ridda wars ወይንም The War of the Apostates ተብለው የሚጠሩትን ተከታታይ የጦርነት ዘመቻዎችን አካሂዷል።
[ Laura V. Vaglieri in The Cambridge History of Islam, p.58 ]
✒ ስለዚህ ሱራ 109:4 የወረደለት ኡማ፥ ሙሽሪኮቹ የሚያመልኩትን ወደ ማምለክ በመመለሱ፥ሱራ 109:4 #ሀሰት ይሆናል! በኡማውም፥ በነብዩም ብንመለከተው ቁርአኑ ከሀሰተኝነት አያመልጥም
♦ ውሸት 3
👉 እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) #ተገዢዎች *አይደላችሁም*። (ሱራ 109:5)
በዚህ ስፍራ አላህ፤ ለመሐመድ ቁሬይሾችን "እኔ የምገዛውን ወደፊት አትገዙም" ብሎ እንዲነግራቸው ሲያዘው እንመለከታለን
ነገር ግን ታሪክንና እስላማዊ ምንጮችን ስናጠና፥ መላው የአረብያ ባህረ ሰላጤ፥ የቀደመ ጣዖት አምልኮውን ትቶ እስልምናን እንደተቀበለ እንረዳለን
[ The preaching of Islam: a history of the propagation of the Muslim faith By Sir Thomas Walker Arnold, pp.125-126 ]
ይህ በታሪክ የተረጋገጠለት ሀቅ በመሆኑ፥ ሱራ 109:5ን ፍጹም #ሀሰት ያደርገዋል!
▶ መደምደሚያ
ከላይ እያየን ለመምጣት እንደሞከርነው። ይህ የቁርአን ሱራ በሀሰት የተጠቀጠቀ ምዕራፍ ነው። በዚህም ምክንያት የፈጣሪ ቃል ሊሆን አይችልም።
ይህንን የተረዳችሁ ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ ትመጡ ዘንድ የዘወትር ጸሎታችን ነው!