♦ ጣዖት አምላኪው መሐመድ!
ሙስሊም ወገኖች ነብያቸው መሐመድን እንደ አርአያና እንደ መልካም መከተል ያዩታል። በተጨማሪም ነብይ ከመሆኑ በፊትም አላህን ያመልክ ነበር በማለት ይናገራሉ።
▶ ነገር ግን ቁርአንን እና እስላማዊ ምንጮችን ስንመረምር፥ መሐመድ "ነብይ" ከመሆኑ በፊት ፍጹም ጣዖት አምላኪ መሆኑን እንረዳለን። መረጃዎቹ እነሆ፦
1. " #የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም፡፡ " ሱራ 93:7
በዚህ ሱራ ላይ አላህ፥ ለመሐመድ ያደረገለትን ነገር ሲዘረዝር እንመለከታለን። አላህ ካደረገለት ነገሮች አንዱ፥ መሐመድን ከሳተበት መምራቱ ነው
በዚህ ስፍራ "ሳትኽ" ተብሎ የተተረጎመው ቃል #ضَالًّا /ዳለን/ የሚል ሲሆን "ወደ ጥመት የሄደ፥ በአላህ ግልጽ የተደረገውን አህዳዊውን፥ ቀጥተኛውን መንገድ በመተው ወደ ጥመት የሄደ" ማለት ነው
[ A word for word meaning of the quran vol 3, page 1964 and 1999 ]
በቁርአን ውስጥ ይህ ቃል ከአላህ ውጪ ሌሎች ጣዖታትን የሚያመልኩ ሰዎችን ለማመልከት የዋለ ቃል ነው። ለናሙና ያህል ጥቂቶቹን እንመልከት
" ሰውንም ጉዳት ባገኘው ጊዜ ጌታውን ወደርሱ ተመላሽ ኾኖ ይጠራል፡፡ ከዚያም ከእርሱ ዘንድ ጸጋን በሰጠው ጊዜ ያንን ከዚያ በፊት ወደርሱ ይጸልይበት የነበረውን (መከራ) ይረሳል፡፡ ከመንገዱ #ለማሳሳትም ለአላህ ባላንጣዎችን ያደርጋል፡፡ «በክህደትህ ጥቂትን ተጣቀም፡፡ አንተ በእርግጥ ከእሳት ጓዶች ነህ» በለው፡፡ " ሱራ 39:8
" አላህም በሻ ኖሮ አንዲት ሕዝብ ባደረጋችሁ ነበር፡፡ ግን የሚሻውን ሰው #ያጠማል፡፡ የሚሻውንም ሰው ያቀናል፡፡ ትሠሩት ከነበራችሁትም ሁሉ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ፡፡ " ሱራ 16:93
"...እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን #ያጠምማል፡፡..." ሱራ 74:31
▶ መሐመድ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በይበልጥ የምናረጋግጠው፥ ስቶ በነበረበት ሰዓት አላህ "መራህ" በመባሉ ነው
"መራህ" የሚለው የአረብኛ ቃል #فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚል ሲሆን፥ ከጣዖት አምልኮ፥ ከጥመት ወደ "ቀጥተኛው" መንገድ መመራት ማለት ነው።
ለዚህም ከቁርአን ጥቂት ናሙናዎችን እንመልከት፦
" ቀጥተኛውንም መንገድ በእርግጥ #በመራናቸው ነበር፡፡ " ሱራ 4:68
" ለርሱም ኢስሐቅን (የልጅ ልጁን) ያዕቁብንም ሰጠነው፡፡ ሁሉንም መራን፡፡ ኑሕንም በፊት #መራን፡፡ ከዘሮቹም ዳውድን፣ ሱለይማንንም፣ አዩብንም፣ ዩሱፍንም፣ ሙሳንም፣ ሃሩንንም (መራን)፡፡ እንደዚሁም በጎ ሰሪዎችን እንመነዳለን፡፡ " ሱራ 6:84
" አላህም #ሊመራው የሚሻውን ሰው ደረቱን (ልቡን) ለኢስላም ይከፍትለታል፡፡ ሊያጠመውም የሚሻውን ሰው ደረቱን ጠባብ ቸጋራ ወደ ሰማይ ለመውጣት አንደሚታገል ያደርገዋል፡፡ እንደዚሁ አላህ በእነዚያ በማያምኑት ላይ ርክሰትን ያደርጋል፡፡ " ሱራ 6:125
ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ የሳትኽም ሆነህ ሳለህ መራህ ማለት፥ ጣዖት አምላኪ ሆነህ ሳለ ወደ "ቀጥተኛው" መንገድ መራህ ማለት ነው። ይህ መሐመድ በቀድሞው ዘመኑ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በማያወላዳ መልኩ ያሳያል
▶ ሌሎች እስላማዊ ምንጮች ስለ መሐመድ የቀድሞ አምልኮ ምን ይላሉ?
እስላማዊ ምንጮችም ከቁርአኑ ጋር በመስማማት መሐመድ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ይመሰክራሉ
" የአላህ #መልእክተኛ አንዴ ስለ #አል-ኡዛ ሲናገሩ በነበሩበት ወቅት እንዲህ #አሉን፦ የቁሬይሾች ሃይማኖት ተከታይ ሳለሁ ለአል-ኡዛ ነጭ በግ #መስእዋት አድርጌ ነበር
[ Al-kalbi, the book of idols, page 17-18 ]
" የአላህ #መልእክተኛ ስለ ዛይድ ኢብኑ ኑፋይል ሲናገሩ እንዲህ #አሉ፦ ለመጀመሪያ ጊዜ *ጣኦት* #አምላኪነቴን የገሰጸኝና ጣኦት #ማምለክን የከለከለኝ እርሱ ነው።...ዛይድ ቢን ሃሪሳ የተሸከመው #ለጣኦቶቻችን የተሰዋ ሥጋ የያዘ ቦርሳ ነበረኝ። ለዛይድ ቢን አምር አቀረብኩለት።...ከዛም አጎቴ! ጥቂት ሥጋ ብላ አልኩት። እርሱም እንዲህ ሲል መለሰለኝ፦ በእርግጠኝነት ይህ #ለጣዖቶቻችሁ ከሰዉት የተወሰደ አይደለምን? እኔም እንደሆነ ነገርኩት። እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የወንድሜ ልጅ! የአብዱል ሙጣሊብ ሴት ልጆችን ብትጠይቃቸው ለጣኦት የተሰዋ ነገር እንደማልበላ ይነግሩሃል፤ ደግሞም ይህንን የማድረግ ፍላጎቱ የለኝም። ከዛም ጣኦት #አምላኪነቴን ገሰጸኝ.."
[ Ibn Hisham, translated by Guillaume p. 26-27 ]
በዚህ ግለ ታሪክ ላይ የምንመለከተውን ዘገባ የሚደግፍ ሀዲስም አለ
" የአላህ #መልእክተኛ መለኮታዊ መገለጥን ከመቀበላቸው #በፊት ዛይድ ቢን አምርን ባልዳህ በተባለው ቦታ አጠገብ አገኘሁት #አሉ። የአላህ መልእክተኛ ከጣኦት አምላኪያን የተቀበሉትን ሥጋ ለዛይድ ቢን አምር አቀረቡለት። ነገር ግን አልበላም ብሎ ተቃወማቸውና እንዲህ አለ፦ እኔ ለድንጋይ #አማልክቶቻችሁ የሰዋችሁትን አልበላም፥ በአላህ ስም ከታረደ በስተቀር አልበላም "
[ Sahih Al Bukhari Vol 7, Book 67, Number 407 ]
▶ መደምደሚያ
መሐመድ ጣዖትን ያመልክ የነበረ ጣዖት አምላኪ ግለሰብ ነው። ይህንንም ሀቅ ለሙስሊም ወገኖቻችን በማቀበል እውነቱን አሳውቋቸው
ጌታ ይርዳን!