♦ የዋሂይ ምንጮች
▶ በዚህ መርሃ ግብር የእስልምናው ነብይ መሐመድ መገለጦቹን የኮረጀባቸውን ምንጮች እንዳስሳለን
----------------------------------------------
ክፍል-4
➼ የኢየሱስ ወፍን መስራት
ተዓማኒ የእስልምና ምንጮች መሐመድ ከተለያዩ የቀደሙ ማህበረሰቦች ታሪኮችን ይኮርጅ እንደነበር ፍንጭ ይሰጣሉ
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩ ሰዎች "ይህስ የቀደሙት ሰዎች ተረት ነው" ይሉ እንደነበርና እንዲህ የሚሉትንም ሰዎች አላህ ያስተነቀቅ እንደነበር እናነባለን (ሱራ 83:13 ሱራ 68:15)
በተጨማሪም መሐመድ የእርሱ መገለጦች በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮች መሆናቸውን ያጋለጡትን ሰዎች ይገድል እንደነበር በሀዲሳት እናነባለን
አን-ናድር ኢብን አል ሀሪት የተባለ አንድ የህክምና ባለሙያ መሐመድ በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮችን ይተርካል በማለት ይከሰው ነበር። በዚሁም ምክንያት ለዕዝነት የተላከው ነብይ አሳርዶታል
[ Tafsir Ibn Kathir 8:31, Sirat Rasul Allah p.162-163 ]
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩት ማህበረሰቦች ክርስቲያኖች፥ አይሁዶችና አረማውያን ናቸው። የዚህ ግለሰብ መገለጦች ከነዚህ ህዝቦች ቀዳማዊ ታሪኮች ጋር አንድ አይነት በመሆናቸው ኩረጃው በእርግጥም እንደተካሄደ ያሳየናል
▶ መሐመድ ላይ ለቀረበበት የኩረጃ ክስ፥ አላህ እንዲህ በማለት ነበር መልስ የሰጠው:-
" ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ሚስጥር የሚያውቀው #አወረደው። እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና በላቸው " (ሱራ 25:6)
አላህ በግልጽ የመሐመድ መገለጦች ከፈጣሪ የወረዱ እንጂ ሰዋዊ ምንጭ የላቸውም እያለ ነው። [ Tafsir Al Qurtubi 25:5-6 ]
ነገር ግን የመሐሙድ መገለጦች ሰዋዊ ምንጭ እንዳላቸው ከተረጋገጠ ቁርዓን የፈጣሪ ቃል አይደለም፥ አላህም ተናገረ የተባለውም ሀሰት ይሆናል
ዛሬ ከእነዚህ "የቀደሙ ተረቶች" አንዱን ከነ ምንጩ እንመለከታለን
➼ የኢየሱስ ወፍን መስራት
"ወደ እስራኤልም ልጆች መልእክተኛ ያደርጋል። (ይላልም)፦ እኔ ከጌታዬ ዘንድ በተዓምር ወደ እናንተ መጣሁ። እኔ ለናንተ ከጭቃ እንደ ወፍ ቅርጽ እፈጥራለሁ። በእርሱም እተነፍስበታለሁ። በአላህም ፈቃድ ወፍ ይሆናል።.." ሱራ 3:49
ተጓዳኝ ምዕራፍ ሱራ 5:110
በዚህ ታሪክ ውስጥ ኢሳ (ኢየሱስ) ከጭቃ ወፍን እንደ ሰራና በውስጡም ተንፍሶ ህያው እንዳደረገው እናነባለን
▶ ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማይገኘው የኢየሱስ ታሪክ ከየት ነው የኮረጀው?
ይህ ታሪክ የቶማስ ወንጌል ተብሎ በሚጠራው የኖስቲካዊያን ጽሑፍ የተኮረጀ ነው
And Jesus made of clay twelve birds. And he breathed upon it. Then the birds came to life...
ምንጭ፦ [Bart Ehrman, Lost Scriptures (Oxford University Press, 2003) 58]
ተጓዳኝ ምንጭ፦ [ Infancy Gospel of Thomas- Wikipedia, the free encyclopedia ]
ይህ ታሪክ በጽንሰ ሀሳብና በይዘት አንድ ሆኖ ሳለ እስላማዊ ካባ ለብሶ ቀርቦልናል። በአንዳንድ details ቢለያይም ታሪኩ ያው ነው
ይህ የሀሰት የኖስቲክ ጽሑፍ በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የተፈበረከ ነው። መሐመድ ከመወለዱ ከአራት መቶ አመት በፊት ማለት ነው
አስተውሉ! ይህንን ታሪክ ከኖስቲኮች ታሪክ በስተቀር በሌላ ታሪክ ውስጥ አንመለከተውም።
ነገር ግን መሐመድ ይህንን ታሪክ ከክርስቲያኖች በመስማት እንደ ፈጣሪ መገለጥ አቅርቦታል።
🚩ይቀጥላል