ዛሬ ናፍቀከኛል የነገን ባላውቅም
ዳግም ተመልሼ ፍቅር ባልጠይቅም
መናፈቄ ታውቋል አልምሞዬ በዛ
ልክ እንደመቅረትህ አንተም እንደዋዛ
ይበቃኛል ብዬ ልተውህ አስብኩኝ
ግን ዛሬም ድጋሚ መልክህን ናፈኩኝ
መቼ ልጠብቅህ ከምፅሀት በፊት
ለነገሩ ላልተውህ ችላለው እኔም እንደበፊት
መቼ ትመጣለህ እንጃ
❤️🩹❤️🩹💔💔💔😔
ዳግም ተመልሼ ፍቅር ባልጠይቅም
መናፈቄ ታውቋል አልምሞዬ በዛ
ልክ እንደመቅረትህ አንተም እንደዋዛ
ይበቃኛል ብዬ ልተውህ አስብኩኝ
ግን ዛሬም ድጋሚ መልክህን ናፈኩኝ
መቼ ልጠብቅህ ከምፅሀት በፊት
ለነገሩ ላልተውህ ችላለው እኔም እንደበፊት
መቼ ትመጣለህ እንጃ
❤️🩹❤️🩹💔💔💔😔