Репост из: $
ምኑን ወደድሽው ሰወቹ ይሉኛል
ልመልስላቸው ስል ሳቄ ይቀድመኛል😁
የወደድኩትማ
አሰለመልማለው የፍቅር አይኔን
አገጩን ለንቦጩን
ቦርጩን እና ጉንጩን
ስለቸው
ሳቃቸው ይሰማል ከጣሪያ በላይ
እነሱ ያዩት አካሉን ነው ከላይ
ለኔ ግን😍
ከውቅያኖስ በላይ የሚታየኝ ገዝፎ
የዋህነቱ ነው በዝቶ ተትረፍርፎ
ልክ እንደ ወርቅ ልቡ የጠራ
አይኖቹ ሲታዩ እንዳን ፖል የበራ
ለኔ ማለት እሱ
ምንም መይወጣለት ከግር እስከራሱ😍
አንዳንድ ሰወች ግን እረፉ😠