ዉስጥሽ ያለው ፍቅር ዛሬም ታፍኖል
ልርሳው ባልሽ ቁጥር ናፍቆቱ ይጨምራል
ይገባኛል እኮ
ይመለሳል ተብሎ የሄደን መጠበቅ
ከንቱ ልፋት ነው እራስን ማድረቅ
ፍቅርሽን ተስፋሽኝ
ይብላኝ ለረገጠው
ቢመለስ ላይጠቅምሽ መጠበቁን ተይው
ልርሳው ባልሽ ቁጥር ናፍቆቱ ይጨምራል
ይገባኛል እኮ
ይመለሳል ተብሎ የሄደን መጠበቅ
ከንቱ ልፋት ነው እራስን ማድረቅ
ፍቅርሽን ተስፋሽኝ
ይብላኝ ለረገጠው
ቢመለስ ላይጠቅምሽ መጠበቁን ተይው