አማራ ባንክ Amhara Bank


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


አማራ ባንክ፤አትርፈው የሚበለፅጉበት!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የአማራ ባንክ ሕዝብ እንዴት መደራጀት እንዳለበት እና አንድነት እንዴት መተግበር እንዳለበት ያስተማረ ክስተት ነው


@amharabank1


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
“አማራ ባንክ መላው የሀገራችን ሕዝቦች ትስስር የፈጠሩበት ነው” አቶ ጃንጥራር ዓባይ


@amharabank1


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
“ባንኩ ባለ ጸጋዎችን ብቻ ለማገልገል ሳይሆን ደሀዎችን ባለጸጋ ለማድርግ አስቦ የተነሳ ነው” አቶ መላኩ ፈንታ

@amharabank1


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@amharabank1


https://www.facebook.com/AmharaMassMediaAgencyAMMA/videos/416025416361989/
Amhara Mass Media Agency
ቀጥታ ከአዲስ አበባ የአማራ ባንክ መስራች ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት


የአማራ ባንክ(አባ)
መሥራች ጉባኤ!
ጎልፍ ክለብ
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ!


አማራ ባንክ(አባ) የመሥራች ጉባኤውን ለማከናውን ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
አክሲዮን የገዛችሁ የገዛችሁበትን ሠነድ በመያዝ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
የሥብሠባ ቦታ፡ አዲሥ አበባ ገልፍ ክለብ (Gulf CluB)
ማሳሰቢያ፡ ውክልና የሠጣችሁ በተወካዮቻችሁ አማካይነት ሥለምትሠበሠቡ መምጣት አያስፈልግም፡፡

https://t.me/amharabank2






አማራ ባንክ(አባ) የመሥራች ጉባኤውን ለማከናውን ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!

https://t.me/amharabank2


አማራ ባንክ የምሥረታ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሁድ በአዲሥ አበባ ጎልፍ ክለብ ያደረጋል፡፡
ሥለዚህ ውክልና የሠጣችሁ በተወካዮቻችሁ የምትሳተፉ ሲሆን ዉክልና ያልሠጣችሁ ባለአክሲዮኖች ከጠዋቱ 2 ሠዓት ጀምሮ በቦታው በመገኘት ጠቅላላ ጉባኤውን እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 7285 ይደውሉ፡፡
ሥለአማራ ባንክ መረጃወችን በቴሌግራም ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡

https://t.me/amharabank1


የምሥራች!
ለአማራ ባንክ ባለአክሲዮኖች እና ለሁሉም ባለድርሻዎች!
አማራ ባንክ በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤውን እንዲያደርግ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ አገኘ።

@amharabank1






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram



Показано 20 последних публикаций.

2 388

подписчиков
Статистика канала