አማራ ባንክ የምሥረታ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሁድ በአዲሥ አበባ ጎልፍ ክለብ ያደረጋል፡፡
ሥለዚህ ውክልና የሠጣችሁ በተወካዮቻችሁ የምትሳተፉ ሲሆን ዉክልና ያልሠጣችሁ ባለአክሲዮኖች ከጠዋቱ 2 ሠዓት ጀምሮ በቦታው በመገኘት ጠቅላላ ጉባኤውን እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 7285 ይደውሉ፡፡
ሥለአማራ ባንክ መረጃወችን በቴሌግራም ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/amharabank1