Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
➩የ ክርስቲያን ሴቶች ለእምነታቸው መስዋዕት ይሆናሉ👉 አንቺስ -የካዲጃ የአይሻ ተከታይ ??
🔊ሰሃራ በሆነ መንገድ ላይ እየሄድኩ አንድ ትልቅ ማስታወቂያ አየሁ 👀 እላዩ ላይ የ ክርስቲያኖች✞ የእርዳታ ድርጅት እንደሆነ ተፅፎበታል ከማስታወቂያው ስር ቀስት ➩➩➩ ያመለክታል 15➩km ወደ ውስጥ ያስገባል ይላል የት ነው ያለው የእርዳታ ድርጅቱ ? አልኳቸው ወደ ውስጥ ወደ በረሃ ከገባክ ተገኛዋለህ ወደ ሰሃራው አለኝ እንዴት መድረስ ይቻላል አልኩት መንገድ የለም አለኝ ግመል እና አህያ ይዞ ካልሄደ በቀር እነሱ እዚያ ድረስ ደርሶዋል 👉 ለምንድነው እነሱ ለክርስትናቸው መስዋዕት ሲሆኑ እኛ ለእስልምናችን መስዋዕት ማን ሆነው ? መስዋዕት በመሆን እኛ አንቀድምም ነበር በርግጥ ዲናችን አሸናፊነትና የበላይ አልነበረምን 🔊🔊🔊............
ከተወዳጁ ሼኽ ካሊድ - አራሺድ ያድምጡ
ወላሂ ሁላችንም ራሳችንን እንድናይ ጥሩ ማንቅያ ይሆናል ብዬ አስባለሁ $hare አድርጉት ቻናላችንን join👇👇👇👇👇👇👇
@barnotais