✍🌹 ውዷ እህቴ ሁሉ በሽፋን ነው‼️🌹
=============================
✍" ብዙዎቹ ኒቃብ ለምን? ይላሉ❗️
👉 ግን ዙሪያችንን ብናስተነትን⁉️
👉" ምድር ሽፋን ያላት መሆኑ
👉 ለሰይፍ ሽፋን አፎት መኖሩ
👉"እስክሪብቶ ያለ ሽፋን ቀለሙ ቶሎ መድረቁ
👉 አፕል ሽፋኑ ባይኖር ኖሮ ወዲያውኑ መበላሸቱ
👉"ሙዝ ሽፋኑ ቢነሳወዲያው የዝብ መከማቻ መሆኑ
👉"ተማሪዎቻችን ደብተሮቻቸውን የሚሸፍኑት እንዳይበላሽባቸው መሆኑን
👉 ከረሚላ መሸፎኑ
👉 እርጥብ ኬክ መሸፎኑ
✍" ሌላው ቀርቶ ለስልኮቻችን እራሱ ሽፋን ከየትም አፈላልገን ገዝተን እናደርጋለን❗️
✍ #ታዳ ኡኽታዬ አንች ከነዚህ ከተዘረዘሩት እፃዋትና ጉኡዛን የበለጥሽ ውብና ማራኪ ሁነሽ እያለ መሸፈን ለአንች የተገባ አይሆንምን❓❓❓
✍ በትኩረት ብንመለከት ሽፋን ያለውን ጥቅም በደብ እንረዳ ነበር ‼️
✍"ሴቶች ደግሞ ከሁሉም በላይ ውብ ናቸውና የሚሸፈኑበት ሂጃብ ( ኒቃብ ) ያስፈልጋቸዋል‼️
✍"ታድያ ውዷ እህቴ አንቺ ከሙዝ በምን ታንሺያለሽ ፣ ከሞባይል በምን ታንሽያለሽ ⁉️
👉 አንቺ ፦"እኮ አላህ እሱ በፈለገውና ባማረ ቅርፅ ፈጥሮሽ ሲያበቃ የወንዶች ቀልብ ማረፊያ አደረገሽ ‼️
✍"የሚገርመው አንድ ሠው ምኑንም ያክል ሀብታም ቢሆን ምኑንም ያክል የተከበረ ባለስልጣን ቢሆን የደስታው ጥግ ያለው ሴት ጋር ነው ‼️
✍"ለዚህም ነው የአላህ መልዐክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል
ዱንያ ውስጥ ካሉት ከሚያስደስቷቸው ነገሮች መካከል,, ሴቶችን,, የጠቀሱት ‼️
👉" ከምንም በላይ ደግሞ አህቴ "አላህን ልትፈሪ ይገባል " አንድ ጥያቄ እራስሽን ጠይቂ⁉️
✍" አሁን ያለሁበትን ይህን ያማረ ገፅታ ማን ነው የፈጠረኝ በይና እራስሽን ጠይቂ " ......⁉️
✍ መልስሽ አላህ ከሆነ ⁉️
✍ አላህ በሰጠሽ ፀጋ እሱ ታምጭዋለሽን ⁉️
🥀 እሕቴ ሆይ! እራስሽን ከዚህ አንቀፅ አንፃር ፈትሺ⁉️
👉 አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላሉ፦
👈﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾
☞"በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡"
[ ሱረቱ አል- አሕዛብ - 33 ]
☞እናታችን ዐዒሻ ረዲየላሁ አንሃ ይህን የአላህ ቃል፦
👈 وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ
👉 የሚለውን በቀራች ግዜ ሂጃቧ እስኪርስ ድረስ ታለቅስ ነበር‼️
📗[ተፍሲሩ አል ቁርጥቢ]
👉 ከሷ አፃር እህትዬ አንች የት ላይ ነሽ ⁉️
👉 ለመሆኑ ይሄን አቀፅ በደብ ተረድተሽው ይሆን ነውስ………⁉️
✍"አላህ ለእኛ ለሴቶቻችን ሂጃብ የሚለብሱበት ኢማን ይስጥልነን ,,ደግሞ ለኛ ለወንዶች ,, ዐይናችንን የምንሰብሩበትን
ኢማን ይስጠን🤲🤲🤲
👇ሊንኩን አትቁረጡ!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
👇〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🌻 መልካም ቀን ውዶቼ 🌻
╭─┅───══───┅─╮
👇👇ሸር &ጆይን ይበሉ👇👇
👌
https://t.me/dawa_selfya_bedawnt👌
https://t.me/dawa_selfya_bedawnt