🕋 عباد الرحمٰن 📚 ዒባዱ ረህማን 🕌


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በተወሂድና በሱና የታነጹ ትውልዶችን እናፍራ

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️
🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒

ውድ የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች

የአረበኛ ፅሁፍ ማለትም(خط الرقعة) ኸጡ ሩቅዐህ በመባል የሚታወቀውን የፅሁፍ አይነት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ
ትምህርቱን በቻልነው አቅም ለመስጠት ዝግጁ ነን

ስለሆነም ይህን ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ አድርገው ወደ ቻናላችን በመቀላቀል ትምህርቱን ይከታተሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉https://t.me/ebadurohman
👉https://t.me/ebadurohman

     በቅርብ ቀን ይጠብቁን إن شاء الله


عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " ثَلَاثَةٌ لَا يُكَلِّمُهُمُ اللَّهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، وَلَا يَنْظُرُ إِلَيْهِمْ، وَلَا يُزَكِّيهِمْ، وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ ؛ شَيْخٌ زَانٍ، وَمَلِكٌ كَذَّابٌ، وَعَائِلٌ مُسْتَكْبِرٌ ".
رواه مسلم وأحمد
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡-
{ሦስት ሰወች አላህ በትንሣኤ ቀን አያናገራቸውም፣ አይመለከታቸውም፣ አያጠራቸውምም፣  ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው:-
የሺማግሌ ዝሙተኛ(አመንዝራ)፣ ውሸታም ንጉስ፣ የድሃ ኩራተኛ(ትዕቢተኛ)}

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉና የኸይይር ተቋዳሽ ይሁኑ

👉https://t.me/ebadurohman
👉https://t.me/ebadurohman


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👉 ዛሬኮ እሁድ ነኝ አንብበኝ 👈
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌🔺 ዛሬ እሁድ የተውሒዶቹ አንበሶች ሪልስቴት መስጅድ አል_አቅሷ ይደምቁልካል ። ከ 9 ሰዓት ጀምሮ የሪስቴት ኮብልስቶኑ መንገድ በወንድሞቻችን ዒድ ይመስልልካል ። በእንቁ ሰለፍያት እህቶች ማለትም በጥቅሮቹ ጎርፎች በኛዎቹ የእስልምና እንድሁም የሰለፍያ ጌጦችና ነፀብራቆች ይዋባል ። አዎ ይግባህ ጥቁሮቹ ጎርፎች በከተማው መሐል በኮብል ስቶኑ ላይ ወደ መስጅዳቸው ሲፈሱ ስታያቸው ኢስላም የሚል ደማቅ ጥቁር ፅሁፍና ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ፊደሎችና ቃላቶች መሆናቸውን እንዳትዘነጋ ።

ከኛ ጀለብያ የነሱ ኒቃብ ነፍስ አለው ይናገራል

🔺 እሱው ይጠብቃቸው ይጠብቀን 🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

-----

⭕️ ለቀጥታ ስርጭት ⭕️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse




🌟🌟⚡️ልናዳምጣት የምትገባ አጠር ያለች ምክር🌦🌦🌦🌦🌧


🌩💫💫በኡስታዝ አቡ ኒብራስ☁️☁️

https://t.me/ebadurohman

⭕️
https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha


👌 ወንድምዬ! ሰወችን ስታናግር ሊረዱ በሚቺለው መልኩ አናግራቸው ፈተና አትሁንባቸው።

أَنَّ عَبْدَ اللَّهِ بْنَ مَسْعُودٍ قَالَ : مَا أَنْتَ بِمُحَدِّثٍ قَوْمًا حَدِيثًا لَا تَبْلُغُهُ عُقُولُهُمْ إِلَّا كَانَ لِبَعْضِهِمْ فِتْنَةً.

✍️👉አብዱላህ ቢን መስዑድ እንዲህ ብሏል፡- ለሰዎች አእምሮአቸው ሊረዳው የማይችለውን ንግግር አታናግራቸውም ለአንዳንዶቹ ፈተና ቢሆንባቸው እንጂ !!
  
        👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/ebadurohman

https://t.me/ebadurohman


አድስ ለሴቶች የተደረገ ሙሀዶራ

ተሰምቶ የማይጠገብ ስለቁርአን እና ያለው ቱሩፍት በጣም መሳጭየሆነ ሙሀዶራ

መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ መሳጭ ገሳጭ ወቅታዊና መካሪ የሆነ ልዩ ሙሀዶራ

👉 ሁሉም ሙስሊም ሰምቶ ሊያስተላልፈው የሚገባ ነሲሀ

👂ይደመጥ👂ይደመጥ👂ይደመጥ



🎤 ኡስታዝ አቡረይሃና ኸድር ጊባ አላህ ይጠብቀው


📶ርዝመት:- 28.58MB


👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abureyhana
https://t.me/abureyhana

https://t.me/abureyhana


1522  حَدَّثَنَا  عُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ عُمَرَ بْنِ مَيْسَرَةَ ، حَدَّثَنَا  عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يَزِيدَ الْمُقْرِئُ ، حَدَّثَنَا  حَيْوَةُ بْنُ شُرَيْحٍ ، قَالَ : سَمِعْتُ  عُقْبَةَ بْنَ مُسْلِمٍ  يَقُولُ : حَدَّثَنِي  أَبُو عَبْدِ الرَّحْمَنِ الْحُبُلِيُّ ، عَنِ  الصُّنَابِحِيِّ ، عَنْ  مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ  ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَخَذَ بِيَدِهِ وَقَالَ : " يَا مُعَاذُ، وَاللَّهِ إِنِّي لَأُحِبُّكَ، وَاللَّهِ إِنِّي لَأُحِبُّكَ ". فَقَالَ : " أُوصِيكَ يَا مُعَاذُ، لَا تَدَعَنَّ فِي دُبُرِ كُلِّ صَلَاةٍ تَقُولُ : اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ ".
وَأَوْصَى بِذَلِكَ مُعَاذٌ الصُّنَابِحِيَّ، وَأَوْصَى بِهِ الصُّنَابِحِيُّ أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ. 
حكم الحديث: صحيح
سنن النسائي ( 1303 )،
مسند أحمد ( 22119, 22126 ).





የ الله መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم ) የሙዐዝን እጅ ያዝ አደረጉና እንዲህ አሉት:- በ الله  እምላለሁ እኔ እወድሃለሁ ! በ الله  እምላለሁ እኔ እወድሃለሁ !!
እንድህም አሉት :- ሙአዝ ሆይ!
  አደራ በማንኛውም ሶላት መጨረሻ  [" الله ሆይ!! አንተን በማስታወስ(በዚክር) እርዳኝ; አንተንም በማመስገን ላይ እርጋኝ; በጥሩ አምልኮትህም ላይ (የሚገባህን አምልኮ እንድገዛህ ዘንድ) እርዳኝ"] ማለትህን እንዳትተው!!


ሙአዝም አሶናሂጂይን በዚህ ነገር ላይ አደራ አለው
አሶናሂጂይም አባ አብዱረህማንን በዚህ ነገር ላይ አደራ አለው።

አህመድ ፣ አቡ ዳውድ ፣ አነሳኢ ዘግበውታል
https://t.me/ebadurohman
https://t.me/ebadurohman








345 حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ حَاتِمٍ الْجَرْجَرَائِيُّ حِبِّي ، حَدَّثَنَا ابْنُ الْمُبَارَكِ ، عَنِ الْأَوْزَاعِيِّ ، حَدَّثَنِي حَسَّانُ بْنُ عَطِيَّةَ ، حَدَّثَنِي أَبُو الْأَشْعَثِ الصَّنْعَانِيُّ ، حَدَّثَنِي أَوْسُ بْنُ أَوْسٍ الثَّقَفِيُّ : سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " مَنْ غَسَّلَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ وَاغْتَسَلَ، ثُمَّ بَكَّرَ وَابْتَكَرَ، وَمَشَى وَلَمْ يَرْكَبْ، وَدَنَا مِنَ الْإِمَامِ فَاسْتَمَعَ وَلَمْ يَلْغُ ؛ كَانَ لَهُ بِكُلِّ خُطْوَةٍ عَمَلُ سَنَةٍ ؛ أَجْرُ صِيَامِهَا وَقِيَامِهَا ".
حكم الحديث: صحيح
አውስ አውስ አሰቀፊ የ الله መልእክተኛ (صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ) ሲናገሩ ሰምቻለሁ :- በጁሙኣ ቀን ያጠበና የታጠበ፣ ማልዶ ወደ መስጊድ የሄደ፣ ሲሄድም በእግሩ የሄዴ መጓጓዣ ላይ ያልተሳፈረ፣ ወደ ኢማሙ ጠጋ ብሎ ኹጥባውን ያዳመጠ፣ ያላበላሸ(ኹጥባ ሲደረግ ያልተነጋገረ) = በእያንዳንዱ እርምጃው የአንድ አመት ስራ(የፃምም የሶላትም) ምንዳ አለው ።
ኢማሙ አህመድ፣አቡ ዳውድ፣ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል

https://t.me/ebadurohman






ጣፋጭ የሆነ ቲላዋ 🍫🍦🍦

https://t.me/ebadurohman

Показано 15 последних публикаций.