Репост из: TIKVAH-ETHIOPIA
በአለም አቀፍ የወጣቶች ደብዳቤ ላይ ድምጽዎን ያሰሙ !
https://forms.office.com/r/w1rG4CBf9h
አሁኑኑ እርምጃ መውሰድ አለብን።
በ 23 ሀገሮች ውስጥ የ 8,000 ወጣቶችን እይታ ፣ ልምዶች እና ምኞቶችን ለማሰባሰብ የህዝብ ንቅናቄን ጨምሮ የተለያዩ መንገድ በመጠቀም ፣ አለም አቀፍ የወጣት ደብዳቤ (Global Youth Letter) የሕብረተሰቡ መሪዎች እና ታዳጊ የአየር ንብረት ሻምፒዮኖች የአየር ንብረት አደጋን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማቆም እንዲተባበሩ አስቸኳይ ጥሪ ነው።
ወጣቶች በዚህ የህብረት ጥሪ ዋና ትኩረቶች ሲሆኑ እኛ ድምፃቸውን እንዲሰማ እና ትርጉም ባለው ውይይት ውስጥ መሳተፍ እንዲችሉ ክህሎቶቻቸውን በማሳደግ እንዲሁም በቂ የተሳትፎ እድል እንዲያገኙ በማድረግ ለፕላኔታችን እውነተኛ ለውጥ እንዲያመጡ እንደ ብሪቲሽ ካውንስል ድጋፋችንን እንሰጣለን፡፡
ደብዳቤው እና ሪፖርቱ ድምጽዎን ወደ 8,000 Rising ለማከል ያነሳሳዎታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ እናም እዚህ እንዲያደርጉ እንጋብዝዎታለን https://forms.office.com/r/w1rG4CBf9h
የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ሊነክ ይከተሉ https: //www.britishcouncil.org /.../ global-youth-letter ...
#ከብሪቲሽ_ካውንስል_የተላከ_መልዕክት
@tikvahethiopia