Fasiledes 2 Secondary School ፋሲለደስ ቁ፪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በክልሉ ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት በ2017 ት/ቤታችንን ቀዳሚ ሆኖ ማየት ራዕያችን ነው!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Second semester English worksheet 2 from units 5-8 for grade 11 students


Grade 11 English Worksheet.pdf
274.8Кб
Second semester English worksheet 2 from units 5-8 for grade 11 students


Репост из: Ethiopian Digital Library (EDL)
SCHOLASTIC APTITUDE TEST (SAT) FINAL.pdf
516.3Кб
Grade 12 Scholastic Aptitude model exam(2012)
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇

📌Join and share 👇👇👇

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✦Join➬ @EthiopiaDigitalLibrary
✦Join➬ @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖








Репост из: Неизвестно
እባካችሁን የ1ኛና 2ኛ ደረጃ ር/መምህራንና መምህራንን add አድርጓቸውና መጽሐፍትና ወርክሽት ይቀያየሩበት።


Репост из: Неизвестно
Workbook grade 11&12 Civic docx-1.docx
167.9Кб


Репост из: Неизвестно
Workbook Biology Grade 11&12 1-1.docx
126.7Кб


Репост из: Неизвестно
Workbook grade 11&12 Chemistry -1.docx
170.9Кб




@EM21G have scored 4/5 in 35.4 seconds. Therefore the person is ranked 1st out of 12 students who took this quiz. 👍


🎲 Quiz '5 English questions'
Fasiledes General Secondary School Sample English Quiz. Every one in the group can create such type of quiz and share to the group.
🖊 5 questions · ⏱ 30 sec


Репост из: MILLENNIUM COMPREHENSIVE SECONDARY SCHOOL (KOLFE)
🎲 Quiz 'Geography_G12'
Simple test
🖊 5 questions · ⏱ 30 sec


የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና፣
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
በፖለቲካ፣ በወረርሽኝ እና በጦርነት ቀውሶች ውስጥ ያለፉት የ2013ዓ.ም ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የበረቱ ፈተናዎች ገጥሟቸዋል።

የመጀመሪያው ጉዳይ የዩኒቨርስቲዎች የቅበላ መጠን መቀነስ ነው። መቀነሱ ያጋጠመው በተለያዩ ክልሎች ባለው የጸጥታ ችግር ከአገልግሎት ውጪ በሆኑ ዩኒቨርስቲዎች የነበሩ ተማሪወች በሌሎች ክልሎች ባሉ የት/ም ተቋማት እንዲዛወሩ በመደረጉ ነው። መጠን መቀነስ ከዚህ አንጻር በሁለት መንገድ ሊታይ ይችላል፣ የተዘጉ ዩኒቨርስቲዎች ቅበላ መጠን ዜሮ እንዲሆን እና የሌሎቹ የቅበላ መጠን እንዲቀንስ አድርጓል። በዚህ መሰረት በዚህ ዓመት 152,000 አዲስ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ይገባሉ። ከዚህ በፊት ከነበረው እስከ 50% የሚደርስ ቅበላ መጠን መቀነሱን ያሳያል። ነገር ግን በቀጣይ የማጠናቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ይህ ችግር በከፍተኛ መጠን እንደሚሻሻል ይገመታል።

በሁለተኛ ደረጃ የሚነሳው ኩረጃና የፈተና ስርቆት ነው። የ2013ዓ.ም የማጠናቀቂያ ፈተና ሲሰጥ ኢንተርኔት ጦርነት ባለባቸው ቦታዎች ዳታ ከመዘጋቱ ውጪ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች አገልግሎቱ አልተቋረጠም ነበር። የኢንተርኔት መኖር በተቋም ደረጃ የፈተና ስርቆት ተካሂዶ በማህበራዊ ሜዲያዎች በተፈጠሩ ቡድኖች እየተሰራጨ እንደተሰራ የሚመለከታቸው ሃላፊዎች ጭምር ምስክርነት የሰጡበት ጉዳይ ነው። እንደዚህ ያሉ ሌብነቶች ዩኒቨርስቲ ገብተው መማር የሚገባቸውን ተማሪዎችን ዕድል ያዛባሉ። ይህ ጉዳይ በጊዜ ሂደት አገርን የሚጎዳ በመሆኑ መንግስት የጥንቃቄ ርምጃ ይወስዳል ተብሎ ይገመታል። በቀጣይ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ነገሮች መለወጣቸው ግድ ስለሚሆን በዚህ ምክንያት ዝግጅታቸውን እንዳይቀንሱ እንላለን።

ኩረጃም በተመሳሳይ መጠኑ ቢለያይም በሁሉም ቦታዎች ያለ ችግር ነው። ኮርጆ ዩኒቨርስቲ የሚገባ ተማሪ በመጀመሪያ ራሱ ጥገኝነትን ስለሚወርስ ተጎጂ ይሆናል፣ ያለብቃት ተመርቆ ቢወጣም በሙያው አስተዋጽኦ ማድረግ ስለማይችል በዘርፉ ብቃት አይኖረውም። በሌላ በኩል የአገር ሀብት ያባክናል፣ ተመርቆም ችግር ፈጣሪ ዜጋ የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው። እዚህ ላይ ሁሉም በየድርሻው ይህን ጎጂ ባህል ማጥፋት ይጠበቅበታል። ቀጣይ ተፈታኞቾም ኩረጃን እንደምትጸየፉ እናምናለን።

በመጨረሻም ያጋጠመው የፈተና አስተራረም ስህተት ነው። ይህ ስህተት ተብሎ በቀላል የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተቋማት ራሳቸውን ሊፈትሹ ይገባል። የአገሪቱ 1ኛ ደረጃ ተማሪ የዚህ ስህተት ሰለባ ሆኖ ማየት በሰራተኞቹ ላይ ያለንን እምነት እንድንተው ያደርጋል። የፈተናዎች ኤጀንሲ በገለጸው መሰረት የሌሎች 5000 ተማሪዎች ውጤት ተሳስቷል፣ ለምን? እንደቀልድ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም።

በአጠቃላይ ለ2014 ቀጣይ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ምክር አለን።

በመጀመሪያ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች ለመልካም ነገር መምጣት ገፊ ምክንያቶች መሆናቸውን መረዳት ተገቢ ነው። በቀሪ ጥቂት ጊዜዎችም የፈተና ዝግጅታችሁን አጠንክራችሁ ልትቀጥሉ ይገባል። ''ነገም ሌላ ቀን ነው'' በሚል
◾️ ከፍተኛ ትኩረት በ12ኛ ክፍል፣
◾️መካከለኛ ትኩረት በ11ኛ ክፍል፣
◾️መጠነኛ ትኩረት በ9ኛና 10ኛ ክፍሎች
ባሉ የትም/ይዘቶች ላይ በማድረግ ጥናታችሁን ቀጥሉ።

በመጨረሻም ለ2013ዓ.ም ተፈታኞች የምንለው፣ በገጠሟቸው ፈተናዎች ተስፋ ሳይቆርጡ በኩረጃ ፣ በስርቆት፣ በአስተራረም ስህተት ዩኒቨርስቲ የገባ ተማሪ ዘላቂ ሆኖ ስለማይገኝ በጊዜ መፍትሄ እንዲሰጣቸው እና በአግባቡ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ሰላማዊ በሆነ አግባብ ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ሊቀጥሉ ይገባል።


Репост из: Неизвестно
ለአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፦የ2013 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን ይመለከታል።

እንደሚታወቀው የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና
የኢትዮጵያ በተለይም ደግሞ የአማራ ሕዝብ ጠላት የሆነው ትህነግ እንዲሁም ቅጥረኛው ጽንፈኛ ቡድን ባደረሱብንና እያደረሱብን ባለው ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍና በደል እንዲሁም በፈጸሙብን ሀገራዊና ሕዝባዊ ክህደት ምክኒያት በ2014 ዓ/ም ጥቅምት ወር ማገባደጃ ላይ መሠጠቱ ይታወቃል።

በወቅቱ አሸባሪ ቡድኑና ቅጥረኞቹ ንጹሃንን በጅምላ በመጨፍጨፍ የአረመኔነታቸውን ጥግ በተግባር አሳይተዋል።የዘጠኝ ወር ነፍሰ ጡርን ጨምሮ በርካታ ሴት እህቶቻችንና እናቶቻችን አስገድዶ በመድፈር የጭካኔ በትራቸውን በህዝባችን ላይ አሳርፈዋል።ዛሬም ድረስ ነጻ ባልወጡ የክልላችን አካባቢዎች ይሄው ግፍና መከራ እንደቀጠለ ይገኛል።

የከተማችን ተማሪዎችም በጦርነቱ ሳቢያ በህዝባችን ላይ የደረሰውን ግፍና በደል ተሸክመው እንዲሁም አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጫና ውስጥ ሆነው፤
የክተት አዋጅ
በታወጀበት፣አመራሩ፣መምህራን፣ወላጆችና ተማሪዎች ፣መላ ህዝቡ ፊቱን ወደ ጦርነቱ ብቻ ባዞረበትና ዘመቻውንም በተቀላቀለበት፤
ቤተሰቦቻቸውን፣መምህሮቻቸውንና ጓደኞቻቸውን ግምባር ልከው፣የተኩስ ድምጽ እየሰሙ፣ስንቅ እያዘጋጁና እያቀበሉ በአስጨናቂ ጊዜ ውስጥ ሆነው ፈተናው መሠጠቱ ያደረሰው ሁለንተናዊ ጫና እንዳለ ሆኖ በተለየ ማበረታቻ ልዩ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ መዘጋጀት ሲገባው እንደ ሠላማዊ አካባቢዎች ሁሉ በመደበኛ የመቁረጫ ነጥብ እንዲወዳደሩ መደረጉ ትክክልም ተገቢም ነው ብለን አናምንም።

በዚህም በከተማችን በተፈጥሮ ሳይንስ የተመዘገቡ ወንድ=1,198 ሴት=1,127 ድምር=2,325 ከእነኝህ መካከል
ከ 50% በላይ ውጤት ያስመዘገቡ
ወንድ=729(59.85%) ሴት=611(54.8%) ድምር=1340(57.44) ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ወንድ= 322 ሴት= 348 ድምር= 660 (28.29%)
በማህበራዊ ሳይንስ የተመዘገቡ ወንድ=856 ሴት=1508 ድምር=2364 ሲሆን ከ50% በላይ ያመጡ
ወንድ=100(11.7%) ሴት=70(4.66%) ድምር=170(7.21%) ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡት ደግሞ
ወንድ= 59 ሴት= 60  ድምር= 119 (5.05%) ብቻ ናቸው።
ስለሆነም ውሳኔው የአመራሩን፣የተማሪ ወላጆችን፣የመምህራንን፣የመላ ህዝቡን ከምንም በላይ ደግሞ የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆኑ ተማሪዎቻችን ልብ የሰበረ ኃላፊነት የጎደለው ነው ብለን እናምናለን።
ስለሆነም፦
1ኛ-በልዩ ሁኔታ የመቁረጫ ነጥብ ማሻሻያ እንዲደረግ
2ኛ-የፈተና እርማቱ የጥራት ችግር ያለበት በመሆኑ እንደገና እንዲታይ
3ኛ-አሳማኝ ባልሆነ ምክኒያት የተሠረዘው የስነ-ዜጋ ትምህርት ውጤት እንዲስተካከል በጎንደር ከተማ ወላጆች፣መምህራን፣ተማሪዎችና መላ ህዝቡ ስም እንጠይቃለን።
ግልባጭ//
-ለአብክመ ርዕሰ መስተዳድር
-ለአማራ ክልል ትም/ቢሮ
-ለአብክመ የተማሪ ወላጆች ማህበር
ባህር ዳር
-ለጎንደር ከተማ ከንቲባ
ጎንደር


Репост из: Debreselam Catholic School 9_1#
ማስታወቂያ
በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ባስመዘገባችሁት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላችሁ ታማሪዎች ከዚህ ቅደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳችሁ ይታወቃል። ስለሆነም ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን አውቃችሁ የሚከተሉትን ማስተካከያዎች እንድታደርጉ እንጠይቃለን

1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ http://Portal.neaea.gov.et ገብታችሁ እንድታስተካክሉ እየገለጽን ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች መረጃችሁን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንድትልኩ እያሳሰብን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

#ትምህርት_ሚኒስቴር

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌 ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
📌ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
📌ለመወያየት @TmhrtMinisters
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@Tmhrt_Minister


Репост из: Неизвестно
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት አስመልክቶ የሚከተሉት ዋና ጉዳዮች ተማሪዎችና መምህራን እንዲያውቋቸው እንዲደረግ እየገለፅን፡-
1. ፈተናው የሚሸፍነው የትምህርት ይዘት ከ9ኛ-12ኛ ነው፡፡
2. የኢኮኖሚክስ ትምህርት በፈተናው አይካተትም፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር የሰጠው ማብራሪያ ለአስፈታኝ ት/ቤቶች በደብዳቤ የተዘጋጀ በመሆኑ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡


For any comment or question use this bot @FthirdBot


Complete-PV-list.pdf
483.3Кб
English subject supplementary material for grade 11&12 students.

In your text books there are some groups of phrasal verbs so focus on those phrasal verbs and use this PDF file to support your classroom activities.

The material covers about 5000 phrasal verbs but grade 11& 12 students are expected to study some of them.

Показано 20 последних публикаций.

762

подписчиков
Статистика канала