✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች መካከል ❲ሱረቱል ከህፍን መቅራት❳
======================>
📖 سورة الكهف
📖 ሱረቱል ከህፍ
🟢 قال رسول الله ﷺ
"من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضء له من النور مابين الجمعتين''
🟢የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
➡️ በጁምዓ ቀን የቻልን ሱረቱል ከህፍንና ሌሎችም በሀዲስ የፀደቁ ሱራወችን እንቅራ ተጠቃሚዎች እንሆናለን።
✔️መቅራት የማንችል ደግሞ ከውድ ቃሪኦች እናዳምጥ በማዳመጣችን በርካታ ጥቅሞችን እንጎናፀፋለን።
➲ አቀራራችን ይስተካከላል፤
➲ የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤
➲ ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤
➲ ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን። ኢንሻአላህ!
↪️ ከታች سورة الكهف በተወዳጅ የአለማችን ቃሪኦች ቀርቦላችኋል። በስማቸው መሠረት እየገባችሁ አዳምጡ!!!
አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን!!!
➘➴➴ Join Us ⬇️
T.me/AbuYehyaAselefy/7786
T.me/AbuYehyaAs>elefy/7786b>